cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Fun profile

ለ profile የሚሆን ጥቅስ or Photo ከፈለጋቹ join በሉ የፍቅር ጥቅስ 😍 የቀልድ ጥቅስ 😂 አስተማሪ ጥቅስ🤔 የሙደኞች ጥቅስ 😜 Asetayet. @Geniiiiiiiiii&

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
270
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

〽️ስኬት የደስታ ቁልፍ አይደለም ይልቁንስ የስኬት ቁልፍ ደስታ ነው ! ምክንያቱም የምንሰራው ስራ ከወደድንው ስኬታማ ና ውጤታማ የማንሆንበት ምንም አይነት ምክንያት አይኖርም ! ! ! ❤️🙏🙏🙏share🙏🙏🙏🙏 ❤️❤️❤️❤️@funprofilee❤️❤️❤️❤️
Show all...
መቆጣጠር የምትችለዉ # ስብዕናህን እንጂ # የህይወት ክስተቶችን እንዳልሆነ ተረዳ ሲጨልም ለራስህ # ብርሀን ሁን ሲበራ ራስህን ከህይወት ጨረር ጠብቅ # በፍላጎትህ እና በምትችለዉ መሀከል ያለዉን ልዩነት ለማጣጣም የሚችል # ስብዕና ይኑርህ!!!!! ❤️🙏🙏🙏share🙏🙏🙏🙏 ❤️❤️❤️❤️@funprofilee❤️❤️❤️❤️
Show all...
ችግር ለመፍጠር ሳይሆ ችግር ለመፍታት ኑር። የራስህን መንገድ ጥረግ እንጂ የሌሎችን መንገድ አትዝጋ። የራስህን ራዕይ በህሊናህ ተመልከት።ግብህን ቅረፅ። በራዕይህና በግብህ መካከል የሚገጥሙህን ፈተናዎች በትግስት እለፋቸው። ከዚያም ውጤቱ ያማረ ይሆናል። ♡♡♡ በሼር ይተባበሩ ❤️🙏🙏🙏share🙏🙏🙏🙏 ❤️❤️❤️❤️@funprofilee❤️❤️❤️❤️
Show all...
❣በአንተና በሰዎች መሀል ያለውን ልዩነት ለማጣጣም የሚችል ሰብእና ይኑርህ… የምትፈልገውን ሁሉ መኖር አንደማትችል ተረዳ… መኖር የምትችለው የሚያስፈልግህን እንጂ የምትፈልገውን ሁሉ እንዳልሆነ አስብ… ❤️🙏🙏🙏share🙏🙏🙏🙏 ❤️❤️❤️❤️@funprofilee❤️❤️❤️❤️
Show all...
😔"ሀዘን ከባድ የሆነ እንግዳ ነው" አንተን ሊጠይቅህ ይመጣል መከልከል አትችልም፡፡ ሲመጣ ግን እሱን አውራው፡ ከሱም ትምህርት ውሰድ ግን እንዲቆይ አትፍቀድለት፡፡ ❤️🙏🙏🙏share🙏🙏🙏🙏 ❤️❤️❤️❤️@funprofilee❤️❤️❤️❤️
Show all...
#መንገዱ እንዲት እናት እና ብቸኛና የመጀመሪያ ወንድ ልጇ በአንድ ኮረብታማ አካባቢ ይኖሩ ነበር። . . . ልጁ በሃኪሙ ፊት በቫይረስ ሳቢያ ይሞታል፡፡ እናትየው በሃዘን ተይዛ ተስፋ ቆረጠች፡፡ ወደ ሃኪሙ ዞራ እየጮኸች «ንገረኝ፣ ንገረኝ፣ ጥረት ማድረጉን ያቆመው፣ የነፍሱን ዝማሬ ፀጥ ያሰኘው ምንድነው?» አለችው:: «ቫይረስ» ነው ብሎ መለሰላት - ሃኪሙ፡፡ «ቫይረስ ደግሞ ምንድነው?» . . «ሁኔታውን መግለፅ ያዳግተኛል፡፡ አካልን የሚወር እጅግ ደቃቅ ነገር ሲሆን በአይናችን ልናየው የምንችለው ነገር አይደለም፡፡» ምሽት ላይ አንድ ካህን ሊያፅናኑዋት መጡ፡፡ በሃዘን እያነባች «ብቸኛውን፤ የበኩር ልጄን ለምን አጣሁት?» አለቻቸው፡፡ . . . . . . «የኔ ልጅ፣ ይሄ ሁሉ የእግዚአብሄር ፈቃድ ነው» አሏት - ካህኑ፡፡ «እግዚኣብሄር ደግሞ ምንድነው? የት ነው የሚገኘው? እግዚእብሄርን ባገኘው በፊቱ ደረቴን እደቃለሁ፣ ደሜን በእግሩ ላይ አፈሳለሁ። የት ላገኘው እንደምችል ብቻ ይንገሩኝ፡፡» . «እግዚኣብሄር ወሰን የሌለው ሰፊ ነው» አሉ ካህኑ። «በአይናችን ልናየው እንችልም፡፡» ሴትዮዋ ጮኸች። «እጅግ ረቂቅ የሆነው ነገር በረቂቅ ፈቃዱ ልጄን ወስዶብኛል! ታዲያ እኛ ምንድነን? እኛ ምንድነን?» በዚያው ቅፅበት የሴትዮዋ እናት የልጁን ሞት ሰምተው እያነቡ ወደ ቤት እየገቡ ነበርና የካህኑን ንግግር እና የልጃቸውን ለቅሶ እየሰሙ ነበር። ይሄን ጊዜ ከፈኑን አስቀመጡና የልጃቸውን እጅ ይዘው «ልጄ እኛ ራሳችን እጅግ ረቂቅ እና ወሰን የሌለን ግዙፍ ነን እኛ በሁለቱ መሃል ያለን መንገድ ነን" አሉ። ካህሊል ጂብራን የጠቢባን መንገድ ............................................................❤️🙏🙏🙏share🙏🙏🙏🙏 ❤️❤️❤️❤️@funprofilee❤️❤️❤️❤️
Show all...
............................................................❤️🙏🙏🙏share🙏🙏🙏🙏 ❤️❤️❤️❤️@funprofilee❤️❤️❤️❤️
Show all...
የፈጣሪ እምቢ ማለት አያስደንግጥህ እዚ አለም ላይ እምቢ የተባሉ ናቸው ትልቅ ነገር ያሳኩት። ፈጣሪ ለአንተ የሚገባውን ትልቁን ሊሰጥህ ሲል ትንሹን ነገር ብትፈልግም ፣ ብትለፋበትም ፣ አለቅም ብትልም በግድ ያስለቅቅሃል። ............................................................. ሁሉም ነገር ለበጎ ነው። ............................................................❤️🙏🙏🙏share🙏🙏🙏🙏 ❤️❤️❤️❤️@funprofilee❤️❤️❤️❤️
Show all...
አንዳንዴ የፈለግነውን እንፅፋለን.... አንዳንዴ የምንመኘውን እንፅፋለን... አንዳንዴ ደሞ ያለፈውን ያለቀውን እንፅፋለን.... አንዳንዴ ደሞ ራሳችንን በቃላት እንፅፋለን!! ግን ?? ይሄ ስሜት ያልተሰማው ሰው አይገባውም???? ❤️🙏🙏🙏share🙏🙏🙏🙏 ❤️❤️❤️❤️@funprofilee❤️❤️❤️❤️
Show all...