cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Y@$M@H W@d@JI 👏

በዚህ ቻናል የድሮ መንዙማዎች አዲስ መንዙማዎች ነሺዳዎች አዉራዶች ቂሳዎች ………

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
168Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Join
Show all...
Show all...
Muslim pp pichtur😇😇

@Nafkotaaaaaa

Show all...
Muslim pp pichture

@Nafkotaaaaaa

Join
Show all...
Join
Show all...
@hikutiiina @hikutiiina Please share and join 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Show all...
👏በሱመያ መስኪድ የማይቀር መውሊድ👈 ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች አንኳን ለሰይዳችን ዊላዳ አደረሳቹ እያልን ቅዳሜ በ20/02/2014 በአንጋፋ ማዲሆች እና በታዋቂ ኡለሞች ከእናንተ ጋር ለማሸቅ ሽር ጉድ እያልን እንገኛለን እናም አህባቦች ይህን ለየት ሚያረገው መውሊድ ያለ ምንም ክፍያ እና መውሊዱ ላይም ማህፉዝرሷሊህ እና ሌሎችንም ታዋቂ ማዲሆች ይሮሩበታል ተብሎ ይታሰባል። ለበለጠ ስለመውሊዱ መረጃ ለምትፈልጉ በታች ባለው ስልክ በመደወል መጠየቅ ትችላላችሁ። 0938716975 💚መውሊድ ሙባረክ💚 dirilishayduyee ╭──➤ ✨✨ @dirilishayduyee ╰──────────── ❤️❣️.👏 @dirilishayduyee ╭──➤ ✨✨ @dirilishayduyee ╰──────────── ❤️❣️.👏 @dirilishayduyee ╭──➤ ✨✨ @dirilishayduyee ╰────────────
Show all...
#ጁመዓ_ሙባረክ!!! መልካም ጁመዓ!!! ﻳَﺎ ﺃَﻳُّﻬَﺎ ﺍﻟَّﺬِﻳﻦَ ﺁﻣَﻨُﻮﺍ ﺇِﺫَﺍ ﻧُﻮﺩِﻱَ ﻟِﻠﺼَّﻠَﺎﺓِ ﻣِﻦ ﻳَﻮْﻡِ ﺍﻟْﺠُﻤُﻌَﺔِ ﻓَﺎﺳْﻌَﻮْﺍ ﺇِﻟَﻰٰ ﺫِﻛْﺮِ ﺍﻟﻠَّﻪِ ﻭَﺫَﺭُﻭﺍ ﺍﻟْﺒَﻴْﻊَ ۚ ﺫَٰﻟِﻜُﻢْ ﺧَﻴْﺮٌ ﻟَّﻜُﻢْ ﺇِﻥ ﻛُﻨﺘُﻢْ ﺗَﻌْﻠَﻤُﻮﻥَ እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በዐርብ ቀን ለስግደት ጥሪ በተደረገ ጊዜ ወደ አላህ ማውሳት ኺዱ፡፡ መሸጥንም ተዉ፡፡ ይህ የምታውቁ ብትኾኑ ለእናንተ በጣም የተሻለ ነወ፡፡ ﻓَﺈِﺫَﺍ ﻗُﻀِﻴَﺖِ ﺍﻟﺼَّﻠَﺎﺓُ ﻓَﺎﻧﺘَﺸِﺮُﻭﺍ ﻓِﻲ ﺍﻟْﺄَﺭْﺽِ ﻭَﺍﺑْﺘَﻐُﻮﺍ ﻣِﻦ ﻓَﻀْﻞِ ﺍﻟﻠَّﻪِ ﻭَﺍﺫْﻛُﺮُﻭﺍ ﺍﻟﻠَّﻪَ ﻛَﺜِﻴﺮًﺍ ﻟَّﻌَﻠَّﻜُﻢْ ﺗُﻔْﻠِﺤُﻮﻥَ ሶለቲቱም በተፈጸመች ጊዜ በምድር ላይ ተበተኑ፡፡ ከአላህም ችሮታ ፈልጉ፡፡ አላህንም በብዙ አውሱ፡፡ ልትድኑ ይከጀላልና፡፡ የዐርብ ምዕራፍ ﺍﻟﺠﻤﻌﺎ –10 62:9 ═══•••🍃🌺🍃•••═══ #ከጁመዓ_ሱናዎች 🔹 ገላን መታጠብ 🔹 ሽቶ መቀባት ለወንድ 🔹 መፋቂያ መጠቀም 🔹 ቆንጆውን የታጠበውን ልብስ መልበስ 🔹 በግዜ መስጅድ መግባት 🔹 ሱረቱል ካህፍን መቅራት 🔹 በነብዩ ላይ ሰ᎐ዐ᎐ወ ሰለዋት ማውረድ 🔹 ዱዓ፣ዚክር ማብዛት 🔹 በቻልነው አቅም ሰደቃ መስጠት 🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌 ወደ አላህ ከጠራና መልካምን ከሰራ <<እኔ ከሙስሊሞች ነኝ>> ካለም ሰው ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማነው? አል–ፉሲለት ምዕ41:33 🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌
Show all...
/😂
Show all...
😂 1