cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Hayole News and events

አዳዲስ ዜናዎችንና ከአስተማሪዎች ምቀበለውን ማንኛውንም ነገር እልካለው።

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
226
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Hey guys
Show all...
Show all...
Programming part one for beginner (በአማርኛ tutorial)#1

#programming #ethiopia #programmer Contact us t.me/dagmlencho Join our telegram channal T.me/anonyoumstech Like our facebook page Facebook.com/dagiwebdesign Subscribe our youtube channal plz!

NAME : Online exam for hayole education project APK Developed by: DMMSK GROUP YEAR REALISED 2021 VERSION 1.0 SECURE ስለሆነ ከሀዮሌዎች ውጪ ለማንም SHARE አታርጉ። በፊት አፑን ስትከፍቱ ኔትዎርክ ይስቸግራቹ ነበር አሁን ደሞ ሙሉ ለሙሉ ችግሩን ቀርፈናል ስለዚ INSTALL በማረግ USERNAME AND PASSWORD አስገብታቹ ተተቀሙ።
Show all...
Math worksheet nw lefetena sru
Show all...
ሰላም ውድ ኢትዮጲያዊአን ዛሬ ምነግራችው ለናንተም ለኔም ሚጠቅመኝን ነገር ነው። እኔ በአሁኑ ሰዓት youtube ለይ ለናንተ ይጠቅማል ያልኩትንናና የምትማሩበትን የvideo ስራ ይዤ መጥቻለው ለምሳሌ ያህል -> programmer ለመሆን ለምትፈልጉ -> ስለ termux ማወቅ ለትፈልጉ -> ስለ website designing 👆👆 ->ስለ cyber securit ማወቅ ለምትፈልጉ -> ስለ artificial inteligence ማወቅ ለምትፈልጉ -> ስለ technology more video እየሰራው ነው። 8 video youtube ለይ የለቀኩት፨፨ አለ ግን ብዙዎቹ ከ0 ጀምረህ ስራ ስላሉኝ ሁሉንም ትምህርት እንደገና እየሰራው ነው እናንተ ትረዱታላቹ በሚለው። አሁን የናንተ ድጋፍ ስለሚያስፈልገኝ subscribe በማድረግና የደውሉን ምልክት all በማድረግ እንድትቀላቀሉኝ ነው። https://youtube.com/channel/UC8Qlx9MI2kmvFomVXazEBGw

ሰላም! በድጋሚ መጥቻለው ዛሬ የምነግራችሁ ስለ ፕሮግራማችን ነው። 1) በሳምንት ሁለት ጊዜ ስለ programming video ሰራለው ማለትም ሰኞና ሀሙስ video ከstep 1 ጀምሮ ስለሆነ በደንብ ተከተሉ። 2) ስለ termux tutorial በሳምንት ሁለቴ ሰራለው ማለትም ማክሰኞና አርብ ከstep 1 ጀምሮ። termux hacking ብቻ እንዳልሆነ ላረጋግጥላችሁ እወዳለው ።ስለtermux ትንሽ ልንገራችሁ፦ -> በtermux game መጫወት እንችላለን -> በtermux website እንሰራለን -> በtermux ስልካችን ውስጥ የገቡ virusሶች ማስወጣት እንችላለን -> በtermux ስልካች ከጠፋ trace ማረግ እንችላለን። እና ልላቹ የፈለኩት እኔም አንድ ወቅት hacking መስሎኝ ገብቼ ነገር ግን ጠልቄ ስገባበት በጣም ብዙ ትምህርት ልወስድ ችያለው እናንተም hacking ሚለውን ርሱትና አብረን እማማር። 3) አዳዲስ tech trick በሳምንት አንዴ አቀርብላችሁለው ማለትም ዕሮብ ብቻ ረዘም አርጌ መማርያ ይሆናችሁል ብዬ ማስበውን አቀርብላችሁለው። በተረፈ program ሚጀምረው ሐምሌ በ22 ሀሙስ ይሆናል ። ምንጀምረው በprogramming ነው። አሁን ክረምትም ስለሆነ ጊዜያችሁን ስጡኝና እንማማር ። subscribe ማረጋችሁን እንዳትረሱ ሌላ ደሞ የምለቀው video እንዲደርሳችሁ የደውሉን ምልክት all አርጉት ። አመሰግናለው! #share @dagitech1 @dagitech1 #dagitech1 መወያያ group ከፈለጋቹ @dagitechandpromotion #share