cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

የቀለም ጠብታⒻⒶ

◌▸እረፍት ቢነሳን የሃሳብ ጋጋታ ፣ ◌▸እየከነከነን ቢያሳጣን ፋታ ፣ ◌ማውራቱ ይሻላል ብለን ከዝምታ ፣ ◌ትርምስምሱን ሃሳባችን ሰብስበን በርጋታ፣ ◌ምን እንኳን ቢበዛም የብዕራችን ውለታ ፣ ◌እንከትበው ይዘናል በቀለም ጠብታ ። ቤተሰብ ለመሆን 👇🏽 👇🏼 @yeqelem_tebta @yeqelem_tebta ሐሳብና አስተያየት 👇🏼 👇🏼 @BintAbi_bot @BintAbi_bot

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
534
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

4 ቀናት ብቻ ቀርተውታል! . ስለነገው ቤት ማሳመሪያችን፣ ስለ አሁን የአንድነት መገንቢያ መሰረታችን እንዲሁም ስለመረጋጋትና ውስጣዊ እርካታችን መገኘት በጎነትን ልናወድስ፤ ጥበባት ሊደምቁ የተለያዩ ሰርፕራይዞች ከአዲስ የነሺዳ ክሊፕ ጋር ተካቶ ወደ ታዳሚው ሊድረስ 4 ቀናቶች ብቻ ቀርተዋል። . #አምባሳደር_ሲኒማ_አዳራሽ #ኡሚ_አዋርድ #በጎነት_ያሸልማል   #ኡሚ_የየቲሞች_የልማት_እና_መረዳጃ . ➠የመግቢያ ትኬት:- 100 ብር ብቻ . ትኬቱንም በተከታይ አድራሻዎቻችን ማግኘት ይችላሉ። . 1. (ኡሚ ምዕራብ አ.አ ቅርንጫፍ) ቤተል አል መሻን ህንፃ +251912927557 +251954944670 . 2. (ኡሚ ሰሜን አ.አ ቅርንጫፍ) መድሀኒያለም ሱዩም ህንፃ ገባ ብሎ +251911783234 +251924415513 . 3. (ኡሚ ደቡብ አ.አ ቅርንጫፍ) ጀሞ መስታወት ፋብሪካ አሰዮ ህንፃ ፊት ለፊት +251967936098 +251904187355 . 4. (ኡሚ ምስራቅ አ.አ ቅርንጫፍ) መገናኛ ለም ሆቴል +251932097259 +251936579422 . ለበጎነት መስፈርት የለውም!!!! https://t.me/ummi_charity https://t.me/ummi_charity
Show all...
ኡሚ የየቲሞች የልማት አና መረዳጃ ተቋም ያኔ ከ 7 ዓመት በፊት ነበር የእናትነት ፍቅር ፤ እገዛ ፤ እዝነትና መልካምነትን ለመቸር ስሟን ለመጠሪያ በሃሪዋን ለወርቃማ ልጆቿ አላብሳ ስትዳህ ዳዴ ስትል ድክ ድክን አሳልፋ ዛሬን ደርሳለች ተቋማችንን ኡሚ ብለን የሰየምነው ከ 5000 በላይ በሆኑ ልጆቿ ተከባ ለበጎነት መስፈርት የለውም የሚል ዓላማን መግባ አሳድጋ ምርጦችዋን መልምላ ተምሳሌቶችዋን ልትሸልም የተለያዩ የጥበብ ፤ የመዝናኛ ፤ የ ሰርፕራይዝ ቡፌዋን ደግሳ ለሁለተኛ ጊዜ "በጎነት ያሸልማል" በሚል የመተሳሰብ መሶብ ልታጎር፡ሰን እየጠበቀችን ትገኛለች። ከጉርሻዋ ቢሻልን ካልሆነም ከመዓዷ ልነቋደስ ጥቅምት 28 ተቃጠርን ከኡሚ መዓድ ማንም አይቀርም አዘጋጅ ኡሚ የየቲሞች የልማት እና መረዳጃ ተቋም "በጎነት ያሸልማል"
Show all...
10 ቀናት ብቻ ቀርተውታል! . በጥበባት ደምቆ፣ አጓጊና አስተማሪ ሰርፕራይዞችን ከአዲስ የነሺዳ ክሊፕ ጋር አካቶ፣ ታላላቅ እንግዶቻችን በተገኙበት ባማረና በተዋበ መልኩ ወደ ታዳሚው የሚቀርበው ታላቁ የበጎነት ድግስ ኡሚ አዋርድ 10 ቀናት ብቻ ቀርተውታል። . በ7 ዘርፍ፣ ከ5 ሺህ በላይ ተወዳዳሪዎች፣ 33 እጩዎች፣ 11 አሸናፊዎች ይፋ የሚወጡበት ልዩ ፕሮግራም። . #ኡሚ_አዋርድ #በጎነት_ያሸልማል ➠የመግቢያ ትኬት፦ 100 ብር ብቻ! . ለበለጠ መረጃ 0912927557 0980482001 አዘጋጅ፦ ኡሚ የየቲሞች የልማትና መረዳጃ ተቋም (ዋና መስሪያ ቤት) https://t.me/ummi_charity
Show all...
💚 ስለ ጥልቅ ቤተሰባዊነታችን፣ በመልካምነት ስለገነባነው ሰማያዊ ቤታችን፤ በጎነትን ልናከብር፣ የሌሎችን እንባ ማበስን ልንሸልም፤ ለሌሎች መኖርን በአይነቱ ከፋፍለን፣ ጉብዝናን ደግሰን፤እሁድ ጥቅምት 28 2014ን በጉጉት እየጠበቅን ነው። 💛 በአምባሳደር ሲኒማ አዳራሽ መልካምነትን ደግሰን እንጠብቃችኋለን።
Show all...
✨በዚህ ዓለም ራስን ከመሆን በላይ ታላቅነት የለም። ራስህን ስትሆን ሰዎች ላይወዱህ ይችላሉ በውስጣቸው ግን እነሱም እንዳንተ መሆን ይፈልጋሉ፤ አንተ ግን ማንነቴን አልወደዱልኝም ብለህ የምትመሳሰል ከሆነ እጣፈንታህ በሌሎች እንደሚወሰን አስቀድመህ እወቅ! 🏝🏝ውብ መኝታ ተመኘን🏝🏝
Show all...
ቀላል ችግር ብቻ እንዲገጥምህ አትፈልግ፤ ግን ትልቁም ቢመጣ እሱን የማልፍበትን ጥበብ ስጠኝ በል። አየህ በህይወት ያለ ሰው መኖሩ የሚረጋገጠው ከባድ ፈተና ገጥሞት ማንነቱን ሲያሳይ ነው። አንተ ስታድግ ፈተናህም እንደሚያድግ አትርሳ ወዳጄ!
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.