cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

መርጌታ አባ ዘካርያስ የባሀል መዳኒት አዋቂ(ቀማሚ)

Show more
Ethiopia2 256Amharic2 165The category is not specified
Advertising posts
4 879
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

#ጤና ይስጥልኝ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች የኢትዮጵያ ልጆች እንዴት ቆያችሁ 0930583959 #ዛሬ ለዛር መንፈስና ለዓይነ ጥላ ማራቂያ የሚያገለግል ጸሎት ላካፍላችሁ ወደድኩ     #ዛር መንፈስና ዓይነጥላ ምንድነው ? #የዛር መንፈስ እና ዓይነጥላ ከትውልድ ትውልድ በደም ይወርዳል          #ተጽኖአቸውስ ምንድነው ? #ትዳር ይገረግራል (ይዘጋል ) #ትዳር ያፈርሳል (ያናጋል ) #ቤተሰብን ያስጠላል #ከቤተሰብ ያርቃል #በሰው ዘንድ እንዲጠሉ ያደርጋል #ህይወትን ባዶ ያደርጋል #ተስፋ ያስቆርጣል #ብር ይገረግራል ( ይበትናል) #ከማሕፀን ላይ ተቀምጦ ልጅ እንዳይወለድ ይዘጋል (ያመክናል) #የተረገዘውን በወር አበባ መልክ ያስወርዳል #የተረገዘውን አጥንት ሆኖ በማህፀን እዲኖር ያደርጋል #የማህፀን ካንሰር ይፈጥራል የመቀመጫ ኪንታሮት ያመጣል #የማህፀን ኢንፌክሽን ያመጣል #የወር አበባ ያዛባል (ይዘጋል ) #የወገብ ሕመም ይፈጥራል #የራስ ሕመም (ማይግሪን )ያመጣል #ክፉ ጠረን  ያመጣል #መጥፎ የአፍ ጠረን ይፈጥራል #ከባድ ላብ ይፈጥራል #ቁርጥማት ያመጣል #እግር ሰብስቦ ይይዛል #ሕልመ ሌሊት ያመጣል #ስንፈተ ወሲብ ብልት መልፈስፈስ (ተሎ መጨረስ )ያመጣል #ትዳር ማስጠላት #ለፍቅር አጋር ቦታ አለመስጠት #ሱሰኛ ማድረግ (በሱስ መጥመድ) #ቤት ማስጠላት ውጭ ማምሸት #ስራ ሲይዙ ሲአነቡ ማዛጋት መደበት #ሆድ መጮህ መገላበጥ መንፋት ገ ጋዝ መብዛት #ከስራ ያስወጣል ስራ ያስጠላል #የበታችነት ስሜት መሰማት #ሀገር ለሀገር ማዞር #የምግብ ፍላጎት መዝጋት #ማክሳት (ማቅጨጭ) ማጨናነቅ ( ማጨናነቅ ) #ሌሊት ማቃዠት ፣ማጮህ ፣በሕልም ማስጨነቅ ጥርስ ማንቀራጨጭ በሕልም መሽናት #ጥቁር ውሻ ፣ድመት ፣በሬ ፣ አንበሳ ፣ነብር  ፣ጥቁር ሰው መስሎ ሲያሰቃይ ማደር #ስኳር ፣ግፊት፣አስም ፣ኩላሊት ማምጣት  ወዘተ #የመሳሰሉትን ችግሮች በሰዎች ላይ ሲፈጥር እና ሲከስት ይኖራል በዚህ ሁሉ ችግር ለምትሰቃዩ ወገኖቸ ይደርስ ዘንድ ወሳኝ የሆነ #ማእሰሮሙ ለአጋንንት የተሰኘ ጸሎት ከዚህ በታች አስቀመጥኩላችሁ ። 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 # በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ አሜን # ጸሎት በእንተ ማዕሰሮሙ ለአጋንንት  ሰማያዊውን ወምድራዊያን ፣ አየራውያን ፣ ወእመቃውያን ፣ ምሥራቃውያን ወምዕራባውያን ፣ ሰሜናውያን ወደቡባውያን አአመን በሠለስቱ አካላት ወበአሐዱ መለኮት አብ እሳት ወልድ እሳት መንፈስ ቅዱስ እሳት አሐዱ ውአቱ እሳተ ሕይወት ቃለ እግዚአብሔር ይመትር ነደ እሳት ተሰደድ አንተ ባሪያ ፣ ዛር ወቡዳ ፣ ርኩስ ወጥቁር ፣ ዐይነ ጥላ ወዓይነ ወርቅ ወልሳነ ስብእ ፣ ወኩልክሙ መናፍስት ርኩሳን ወስብእ መሠሪያን እራሐቁ  እምላዕለ ሥጋዬ ወነፍስዬ ሊተ ለገብርከ እገሌ___ ለእድ እዳር ለአድናሪፍ  ገሪፍ ተገረፍ በሰይፈ  ሚካኤል ወገብርኤል ፣ ተቀሰፍ በረምሐ ጊዮርጊስ ፣ ተረገዝ በሥልጣነ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፣ ተወገዝ በሥልጣነ አሥርቱ ወክልኤቱ ሐዋርየት ፣ በሥልጣነ ጴጥሮስ ወጳውሎስ ፣ በሥልጣነ አሥርቱ ወስምንቱ ርቱዐነ ሃይማኖት ፣ ከመ አርዮስ ወስባልዮስ ከሐዲ መቃ ንጉሥ አጋንንት ይነቅህ ዶርሆ ጋኔንን ይነብር በአየር ወርእየ በኲሉ ይቀትል በዐይነ መዓት ፣ ኢትኩኑ ውጋት ፣ ምታት ፣ ፍልጸት ወቁርጸት ፣ ወመጋኛ ወጉሥምት ለእመ ተዛልፍክሙ ወተአደውክሙ ባርያ ወልጌዎን መናፍስት ወርኵሳን ሰብእ መሰሪያን ወባሪያ ፀሊማን እለ ትስክዩ ነፍስ ወተስህቡ ውስተ አንቀጸ ደይን በአምስቱ ምዕት እልፍ ስናስለ እሳት በአምስቱ ምዕት እልፍ መዋጥሐ እሳት በአምስቱ ምዕት እልፍ መዋቅረ እሳት በአምስቱ ምዕት እልፍ መሀፒለ እሳት በአምስቱ ምዕት እልፍ ሰጎንጥረ እሳት በአምስቱ ምዕት እልፍ ቀለምጺጸ እሳት በከመ አሰሮ ወሰቅሎ ፣ አርህቆ ወአሰስሎ ፣ አውደቆ ወአውረዶ ውስተ ምድረ ፍዳ ለብርያል ከማሁ ተአሰሩ ወተሰቀሉ ፣ ረሐቁ ወሰስሉ ደቁ ውረዱ ውስተ ምድረ ፍዳ አንተሙ አጋንንት ርኩሳን ከመ ኢትቀረቡ ኀበ ነፍስየ ወሥጋዩ ለገብርከ እገሌ/ለዓመትከ/ እገሊት ____ ኦ እግዝእትየ ማርያም ዕቀበኒ በኃራ ወልድኪ ልቡሳነ ብርሃን ከመ ኢየቅረቡ ኅቤየ ሠራዊተ መስቴማ ጽልሙታን አንሰ እገሌ_ገደፍኩ ነፍስየ ወሥጋየ ውስተ እደኪ ወእትማኀፀን ብኪ ከመ ታድኅነኒ በዝ ዓለም እምደ ሰብእ እኩያን ወበዘይመጽእ ዓለም እምደ ሰይጣን ስፍሒ እዴኪ ወባርክኒ ለገብርከኪ/ለዓመትኪ/ __ በረከተ ዚአኪ ወፀጋ ወልድኪ የሀሉ ምስለ ገብርኪ /አመትኪ/ ስብሐት ለአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ለዓለም ዓለም አሜን ለይኩን ለይኩን !! ይህ ጸሎት ከላይ ለተዘረዘሩት ችግሮች መዋጊና ማስወገጃነት  ያገለግላል           ገቢር ፩ ,ይህን ጸሎት ቢቻል ፯ ወይም ፫ ጊዜ ጥዋት ፀልዮ መውጣት ፪, ማታም እንዲሁ ጸልዮ መተኛት ፫ ,በእለት ውሀ ጥዋት ፯ ጊዜ ጸልዮ መጠመቅ ፬ ,በልሙጥ ወረቀት በቀይ ቀለም ጽፎ በአንገት (በኪስ )መያዝ ነው!!!!!! ይህ ጸሎት የተፈተነ የአባቶቻችን ጥበብ ነው በማክበርና በፈሪሃ እግዚአብሔር ይዘው ይጠቀሙበት      ጥበብ ታላቋን ታከብራ 0930583959 0930583959 ይደውሉ
Show all...
ጥበብ ሂይወት ናት 0930583959 መስተፋቅር ሲባል በብዙዎቻችን አዕምሮ የሚመጣው ወንዶች ሴቶች እንድወዷቸው፣ ብዙም ባይታይም ደግሞ ሴቶች ወንዶች እንድወዷቸው የሚያደርጉት የድግምት ዓይነት እንደሆነ ነው የመስተፋቅር ትርጉም - የሚያፋቅር የሚያዋድድ ክታብ መድኅኒትነዉ የመስተፋቅር ዓይነቶች፡- ፩ ለጋብቻ ትዳር ለተሰናከለ ባቸው ፪  ለወሲባዊ ስሜትና  የሚደረግ ለጊዚያዊ ስሜቶች ፫ ሃብት ለመውረስየሚደረግ  ፬ለብቀላ(ለመበቀል) የሚደረግ በኒዴት በመነሳሳት ፭ ታዋቂ ሰዎች ለዝና ለተለያየ ጥቅም የሚጠቀሙት ነው። ባጠቃላይም በርሳቸው የማይተማመኑ ያሰቡትን ነገሮች  ለማግኘት  የከበዳቸውን ነገር  በበኣቆራጩ ለማሳካት መስተፋቅር/መስተዋድድ/መስተፃምር/ይጠቀማሉ #ለመስተፋር የምጠቀሙባቸዉ ነገሮች እንደ ኣሰራራሳቸውና እንደባለሙያዎቹ ይለያያል ለዛሬው በዚሁ ይብቃን ቀጣዩን በሌላ ግዜ ይዤ ቀርባለሁ መስተፋቅር  የሚሰራውም 1 በሽቶ /ሽቶውም በትዛዝ የምዘጋጅነው ሁሉም ኣይሆንም #በብር ቀለበት 2 በመፋቅያ /እፅዋት ስር ብቻ የተዘጋጀ / 3 #በንቅሳት የምሰጠው እንደባለሞያዉ ችሎታ ይለያያሉ ከብዙ ነገሮችም ስለምዘጋጁ ከስጋውች ተዘጋጅቶ በማክሰል #ለንቅሳት ከ እፅዋት የምዘጋጅና ሌሎችም ብዙናቸው ንቅሳቱን በምመቸው ስእል በለጉዳዩ ማስነቀስ ይችላል ፬(4) በሚጠሩ መንፈሶች ና ሌሎችም ለበለጠ መረጃ ደውሉ 0930583959
Show all...
ገንዘብዎ ላይ በረከት አጥተዋል? 09 30 58 39 59 ✔️የገንዝብ መበተን ዋነኛ ምክንያቶች! #የሴት ዛር መንፈስ #የገርጋሪ መንፈስ #የዝሙት መንፈስ #የልጅነት ቁራኛ ዓይነ ጥላ #የቤተሰብ ዛር መናፍት #የሰላቢ መተት እና መናፍስቶች የበረከት ማጣት ችግር የሚፈጥሩ ናቸው:: ✔️ገንዘብ አልመበርከት ምክንያቶቹ! 👉🏾አልባሌ የሆኑ ወጪዎች 👉🏾እቃ መበላሸት 👉🏾በተደጋጋሚ በመታመም የሕክምና ወጪ ማብዛት 👉🏾በብድር መልኩ በመውጣት ገንዘቦትን ባለመምለስ 👉🏾ለዝሙት ስራ 👉🏾ዕዳ ውስጥ በማስገባት ሁሌም ሕይወትዎ በብድር መታሰር 👉🏾በተልያየ ምክንያት ገንዘቦት መወረስ 👉🏾በይሉኝታ ገንዘብን እየሰጡ ማባከን ወዘተ... 💵የገንዘብ አልመበርከትን ከላይ የተጠቀሱት ክፉ መናፍስቶች የሚፈጥሩት ችግር መሆኑን ተረድተን ወደ መፍትሔ ስንሔድ...👇🏾👇🏾👇🏾 #የእንቧጮ ተቀጽላ #የሥረ-ብዙህ ሥር #የምስሮች ተቀጽላ እነዚህ ሶስቱም ተቀጽላ እኩል በአንድነት ወግጠው ነፍተው አንድ የሾርባ ማንኪያ ከ 3 የሾርባ ማንኪያ ማር ጋር ለውሰው! መዝሙር ፡ ዘዳዊት ፡ ፩አምጽኡ ፡ ለእግዚአብሔር ፡ ውሉደ ፡ አማልክት ፤ አምጽኡ ፡ ለእግዚአብሔር ፡ እጓለ ፡ ሐራጊት ፤ ፪አምጽኡ ፡ ለእግዚአብሔር ፡ ክብረ ፡ ወስብሐተ ። አምጽኡ ፡ ለእግዚአብሔር ፡ ስብሐተ ፡ ለስሙ ፤ ስግዱ ፡ ለእግዚአብሔር ፡ በዐጸደ ፡ መቅደሱ ። ፫ቃለ ፡ እግዚአብሔር ፡ ላዕለ ፡ መየት ። አምላከ ፡ ስብሐት ፡ አንጐድጐደ ፤ እግዚአብሔር ፡ ላዕለ ፡ ማያት ፡ ብዙኅ ። ፬ቃለ ፡ እግዚአብሔር ፡ በኀይል ፤ ቃለ ፡ እግዚአብሔር ፡ በዐቢይ ፡ ስብሐት ። ፭ቃለ ፡ እግዚአብሔር ፡ ይቀጠቅጥ ፡ አርዘ ፤ ወይቀጠቅጦ ፡ እግዚአብሔር ፡ ለአርዘ ፡ ሊባኖስ ። ፮ወያደገድጎ ፡ ከመ ፡ ላህመ ፡ ለሊባኖስ ፤ ወፍቁርሰ ፡ ከመ ፡ ወልድ ፡ ዘአሐዱ ፡ ቀርኑ ። ፯ቃለ ፡ እግዚአብሔር ፡ ይመትር ፡ ነደ ፡ እሳት ። ቃለ ፡ እግዚአብሔር ፡ ያድለቀልቆ ፡ ለገዳም ፤ ወያድለቀልቆ ፡ እግዚአብሔር ፡ ለሐቅለ ፡ ቃዴስ ። ፰ቃለ ፡ እግዚአብሔር ፡ ያጸንዖሙ ፡ ለኀየላት ፤ ወይከሥት ፡ አዕዋመ ፤ ወበጽርሑ ፡ ኵሉ ፡ ይብል ፡ ስብሐት ። ፱እግዚአብሔር ፡ ያስተጋብኦ ፡ ለማየ ፡ አይኅ ፤ ወይነብር ፡ እግዚአብሔር ፡ ወይነግሥ ፡ ለዓለም ። ወይሁቦሙ ፡ እግዚአብሔር ፡ ኀይለ ፡ ለሕዝቡ ፤ እግዚአብሔር ፡ ይባርኮሙ ፡ ለሕዝቡ ፡ በሰላም ። ☝☝☝ይህንን የመዝሙረ ዳዊት ጸሎት ከላይ በተዘጋጁት ተቀጽላዎች 3 ጊዜ ጧት በባዶ ሆድ ጸልየው ጧት ጧት በባዶ ሆድ ለ 3 ቀን ይውሰዱ:: በረከት የሚያሳጣ ማንኛውም ክፉ መንፈስ ያል ምንም ጥርጥር በ እግዚአብሔር ኃይል ይነሳል:: 🙏 የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችል፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ። 📞09 30 58 39 59
Show all...
ገንዘብዎ ላይ በረከት አጥተዋል? ✔️የገንዝብ መበተን ዋነኛ ምክንያቶች! #የሴት ዛር መንፈስ #የገርጋሪ መንፈስ #የዝሙት መንፈስ #የልጅነት ቁራኛ ዓይነ ጥላ #የቤተሰብ ዛር መናፍት #የሰላቢ መተት እና መናፍስቶች የበረከት ማጣት ችግር የሚፈጥሩ ናቸው:: ✔️ገንዘብ አልመበርከት ምክንያቶቹ! 👉🏾አልባሌ የሆኑ ወጪዎች 👉🏾እቃ መበላሸት 👉🏾በተደጋጋሚ በመታመም የሕክምና ወጪ ማብዛት 👉🏾በብድር መልኩ በመውጣት ገንዘቦትን ባለመምለስ 👉🏾ለዝሙት ስራ 👉🏾ዕዳ ውስጥ በማስገባት ሁሌም ሕይወትዎ በብድር መታሰር 👉🏾በተልያየ ምክንያት ገንዘቦት መወረስ 👉🏾በይሉኝታ ገንዘብን እየሰጡ ማባከን ወዘተ... 💵የገንዘብ አልመበርከትን ከላይ የተጠቀሱት ክፉ መናፍስቶች የሚፈጥሩት ችግር መሆኑን ተረድተን ወደ መፍትሔ ስንሔድ...👇🏾👇🏾👇🏾 #የእንቧጮ ተቀጽላ #የሥረ-ብዙህ ሥር #የምስሮች ተቀጽላ እነዚህ ሶስቱም ተቀጽላ እኩል በአንድነት ወግጠው ነፍተው አንድ የሾርባ ማንኪያ ከ 3 የሾርባ ማንኪያ ማር ጋር ለውሰው! መዝሙር ፡ ዘዳዊት ፡ ፩አምጽኡ ፡ ለእግዚአብሔር ፡ ውሉደ ፡ አማልክት ፤ አምጽኡ ፡ ለእግዚአብሔር ፡ እጓለ ፡ ሐራጊት ፤ ፪አምጽኡ ፡ ለእግዚአብሔር ፡ ክብረ ፡ ወስብሐተ ። አምጽኡ ፡ ለእግዚአብሔር ፡ ስብሐተ ፡ ለስሙ ፤ ስግዱ ፡ ለእግዚአብሔር ፡ በዐጸደ ፡ መቅደሱ ። ፫ቃለ ፡ እግዚአብሔር ፡ ላዕለ ፡ መየት ። አምላከ ፡ ስብሐት ፡ አንጐድጐደ ፤ እግዚአብሔር ፡ ላዕለ ፡ ማያት ፡ ብዙኅ ። ፬ቃለ ፡ እግዚአብሔር ፡ በኀይል ፤ ቃለ ፡ እግዚአብሔር ፡ በዐቢይ ፡ ስብሐት ። ፭ቃለ ፡ እግዚአብሔር ፡ ይቀጠቅጥ ፡ አርዘ ፤ ወይቀጠቅጦ ፡ እግዚአብሔር ፡ ለአርዘ ፡ ሊባኖስ ። ፮ወያደገድጎ ፡ ከመ ፡ ላህመ ፡ ለሊባኖስ ፤ ወፍቁርሰ ፡ ከመ ፡ ወልድ ፡ ዘአሐዱ ፡ ቀርኑ ። ፯ቃለ ፡ እግዚአብሔር ፡ ይመትር ፡ ነደ ፡ እሳት ። ቃለ ፡ እግዚአብሔር ፡ ያድለቀልቆ ፡ ለገዳም ፤ ወያድለቀልቆ ፡ እግዚአብሔር ፡ ለሐቅለ ፡ ቃዴስ ። ፰ቃለ ፡ እግዚአብሔር ፡ ያጸንዖሙ ፡ ለኀየላት ፤ ወይከሥት ፡ አዕዋመ ፤ ወበጽርሑ ፡ ኵሉ ፡ ይብል ፡ ስብሐት ። ፱እግዚአብሔር ፡ ያስተጋብኦ ፡ ለማየ ፡ አይኅ ፤ ወይነብር ፡ እግዚአብሔር ፡ ወይነግሥ ፡ ለዓለም ። ወይሁቦሙ ፡ እግዚአብሔር ፡ ኀይለ ፡ ለሕዝቡ ፤ እግዚአብሔር ፡ ይባርኮሙ ፡ ለሕዝቡ ፡ በሰላም ። ☝☝☝ይህንን የመዝሙረ ዳዊት ጸሎት ከላይ በተዘጋጁት ተቀጽላዎች 3 ጊዜ ጧት በባዶ ሆድ ጸልየው ጧት ጧት በባዶ ሆድ ለ 3 ቀን ይውሰዱ:: በረከት የሚያሳጣ ማንኛውም ክፉ መንፈስ ያል ምንም ጥርጥር በ እግዚአብሔር ኃይል ይነሳል:: 🙏 የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችል፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ። 📞09 85 19 04 41
Show all...
መርጌታ  0930583959 የባህል መድህኒት ፈውስ እና ጥበብ ይፈልጋሉ: በውጭ ሀገር ለሚኖሩም መምጣት ሳያስፈልግ ባሉበት እንሰራለን  የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል 1 ለመፍትሄ ሀብት 2 ለህማም 3 ለመስተፋቅር 4 ቡዳ ለበላው 5 ለገበያ 6 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው 7 ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር) 8 ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ) 9 ለዓቃቤ ርዕስ 10 ለመክስት 11 ለቀለም(ለትምህርት) 12 ሰላቢ የማያስጠጋ 13 ለመፍትሔ ስራይ 14 ጋኔን ለያዘው ሰው 15 ለሁሉ ሠናይ 16 ለቁራኛ 17 ለአምፅኦ 23 ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ) 24 ለግርማ ሞገስ 25 መርበቡተ ሰለሞን 26 ለዓይነ ጥላ 27 ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ 28 ለሁሉ መስተፋቅር 29 ጸሎተ ዕለታት 30 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ 31 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ) 32 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ 33 ለድምፅ 34 ለብልት 35 በውጭ ሀገር ለሚኖሩ ሰወች ደግሞ ከምንሰራቸው ስራዎች በጥቂቱ                          ከሀገር ውጪ ለሚኖሩ 1የመኖሪያ ፍቃድ ላላገኙ ሙሉ ስማቸውን ብቻ በመላክ በምንሰራው ስራ በጥቂት ቀናት መፍትሄ እንሰጣለን ለዚህም ብዙ ምቅክሮች አሉ 2. ከሀገር ውጪ ሆነ በሀገር ውስጥ የስራ እድል ላጡ 3. ንግድ ጀምረው[ሱቅ ከፍተው] አልሳካ ላላቸው 4. ገንዘብ ለሚያባክኑ ገንዘብ አልበረክት ላላቸው 5. ሰውፊት መቆም መናገር ለሚፈሩ በጥቂት ጊዜ ውስጥ በምንሰራው ሰራ ደፋርና በራስ የመተማመን ችሎታ እንዲኖሮት እናደርጋለን 6. ለሀብት ለገንዘብ ለንብረት ሚሆንም አለን 7. ለስንፈተ ወሲብ መፍትሄ  የረጅም አመት ልምድ አለን ለውጪ ሀገር ለሚኖሩትም እየሰራን ነው 8. ፍቅረኛ አልያዝ ላላቸውም አለን 9. ትምህርት አልገባ ላለው ቶሎ የመርሳት ችግር ላለበት በሚደገም እና በሚነበብ ፅሁፍ ብቻ እጅግ በጣም ልዩ የሆነ ስራ እንሰራለን 10. መስተፋቅርም አለን ፣የህዝብ መስተፋቅር 11. ከሀገር መውጣት እየፈለጉ ላልተሳካላቸውም ወደኛ ቢመጡ እንሰራሎታለን ባጠቃላይ እነዚህ የገለፅናቸው ጥቂቶቹ ናቸው እርሶ ምን እንድንሰራሎት ይፈልጋሉ ?በውስጥ መስመር ያማክሩን ። ከሀገር ውጪ ላላችውም መፍትሄ በልዩ ሁኔታ አለን ብቻ ይምጡ ያማክሩን ያስተውሉ እኛ ምንሰራው በጥንታዊው ከአባቶቻችን በተማርነው ጥበብ ብራናውን አንብበን እፅዋትን ቀጥፈን አዘጋጅተን ነውና ሀገራችን ካሏት ጥበብ ጥቂቱ ነው እንኳን ለነዚህ እና አባቶቻችን በደመና ይሄዱ አልነበር እፀመሰውር ሰርተው እራሳቸውን ይደብቁ አልነበር ይሄ ጥበብ ንቀን ፈረንጅ አምላኪ ሆነን ነው እንጂ ጥበቡ አሁንም አለ ይምጡ ያማክሩን ። ለምንኛውም ጥያቄ እንዲሁም ለመነጋገር በሜሴጅ በውስጥ መስመር ይፃፉልኝ ወይም በቴሌግራም መሪጌታ መንግስቱ ብላችሁ ታገኙናላችሁ ወይም በስልክ ቁጥር ለጥያቄዎ  0930583959ይደውሉ
Show all...
የምንሰጣቸው የህክምና አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል፦0930583959 -ለገበያ ለሃብት -ለመስተፋቅር -ለትምህርት -ለአፍዝ አደንግዝ - ለመፍትሔ ስራይ - ለህማም -  ጋኔን ለያዘው ሰው #ጤና ይስጥልኝ እንዴት ቆያችሁ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች ሰላም ጤና እድገት  ኢትዮጵያና ለሕዝቦቿ  ይሁን 👉 ዛሬ ለሚገረግር እና እንቢይ  (አልሸጥ )ለሚል ገብያ እናያለን ገብያ ሲባል የተለያየ የገብያ አይነት አለ እሱም ተንቀሳቃሽና ተንቀሳቃሽ ያልሆነ ዛሬ ምናየው ተንቀሳቃሽ ላልሆነ ገብያነው  ለምሳሌ  ፦ 🌿ሆቴል 🌿ግሮሰሪ 🌿ሱቅ 🌿ጉልት 🌿ቡቲክ 🌿መጋዘን  🌿ማከፋፈያ ወዘተ........ሲሆን #መፍትሔ#   ይደውሉ ከምሰጣቸው በትንሹ ይህን ይመስላል ለጥያቄ  መፍትሄ አለን ይደውሉ 📞0930583959
Show all...
መርጌታ አሰፋ የባህል ህክምና,                   ጤናይስጥልኝ እንዴት ቆያችሁ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች ❖ሰላም ❖ጤና ❖እድገት ❖ብልፅግና  በያላችሁበት ተመኘው     0930583959 ❤በቅንነት ሸር እናድርግ 👉 ዛሬ ስለ #ግርማሞገስ እና #መፍትሔ ሀብት እናያለን #ግርማሞገስ ምንድነው  ? 👉 ግርማሞገስ ማለት አንድ ሰው በሰው ዘንድ (በማሕበረሰቡ) 🍀እንዲከበር  🍀እንዲፈራ 🍀ሲያዩት እንዲያስደነግጥ 🍀ተቀባይነት እንዲኖረው 🍀ተሰሚነት እንዲኖረው 🍀ተወዳጅነት እንዲኖረው 🍀ስኬት እንዲኖረው 🍀ሰው እንዳይደፍረው ወዘተ የመሳሰሉት ፀጋዎች እንዲኖሩት የሚያደርግ ጥበብ ነው። 0930583959 #ለምሳሌ አንዳንድ ሰዎች መልክ ቁመና  ፀባይ ሥራ ገንዘብ ደግነት ሳያንሳቸው በሰው ዘንድ ከበሬታ ሲያጡና ሲናቁ ሰው ዝቅአድርጎ ሲያያቸው ፍቅር ሲነፍጋቸው ይስተዋላል ። ታዲያ ይህችግር አንዳንዴ በተፈጥሮ የፀጋ እግዚአብሔር መራቅይሆናል በሌላበኩ ደግሞ የክፉ መናፍስት የዓይነ ጥላ፣ የገርግር፣ የዛር ፣የመተት፣ የሰው እጅና የስልበት ችግር ይህን ያስከትላል ታዲያ ለዚህ ችግር መፍትሔ ቀደምት  ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት አባቶቻችን የተለያዩ ጥበቦች ተጠበው አልፈውበታል ለምሳሌ ፦ #ለዚሁ የሚሆን ህቡዕ ስም በመፀለይ #ህቡዕ ስሞችን ፅፎ ከትቦ በመያዝ #በብርቀለበት #በብር መስቀል #በተለያየ ጠልሰም ፀልዮ በመያዝ #የተለያዩ እፅዋቶችን ቀምሞ በመነቀስ #የእፅዋት ቅመሞችን በማር በመቅመስ #የእፅዋት ቅመሞችን በሜሮን በቅባቅዱስ ፀልዮና አንግሦ በመቀባት የተወሰደብንን ፀጋ እግዚአብሔር መመለስና #ግርማሞገስ ፣ግርማ መደንግፅ፣ ግርማ መሐባ  ፣ተፈሪነት ፣ተወዳጅነትና ተከባሪነት እንዲኖረን በማድረግ ተፅኖ ፈጣሪ መሆን እንችላለን ። ሸር ሸር ያድርጉ ጥበብን እንፈልጋት እናክራት ጥበብ ታላቋን ታከብራለች የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው 📞0930583959
Show all...
*መሪጌታ አሰፋ   የባህል መድሀኒት*                 0930583959 """"እዉነት እላቹሀለሁ ሰማይና ምድር ያልፋሉ፡ ቃሌ ግን አያልፍም""" ⏺የደከሙ ሁሉ ያርፉ ዘንድ አቤቱ በምህረትህና በቸርነትህ ጎብኛቸዉ፡ሌሊትና ማታ በሀዘን፡በጭንቅና በመከራ የሚያሳልፉትን አቤቱ ጌታ ሆይ በምህረትህ አፅናናቸዉ!! ✿መምጣት የማትችሉ በእ/ር ስም መዳኒቱን እናደርስልዎታለን        ስ.ቁ:- 0912816896 ይደዉሉ ⏺የምንሰጥባቸዉ የአገልግሎት አይነቶች    *ሞአንበሳ ዘይምነ ገዳ ቀለበት    *መዳብ    *በተለያዩ የእፅዋት ቅመማዎች /ተቀፅላ/    *በዉቅራት /በንቅሳት/    *በእንስሳት ቆዳና ክታበ ስጋ    *በጥፈት    *በተለያዩ ሚስጢር በሆኑ ነገሮች ➡️የምንሰጣቸዉ አገልግሎቶች       1,ለመፍትሄ ስራይ       2,ለቡዳ       3,ለቁራኛ       4,ለመጠብቅ(ከጠላት፡ከሚላክ ሟርት       5,ለግርማ ሞገስ       6,ለጥይት(መሳሪያ የማያስነካ)       7,ለብትር(ዱላ የማያስነካ)       8,ለጋኔን       9,ለማንኛዉም አይነት የሰዉነት ክፍል በሽታ    10,ለሎተሪ    12,ለእቁብ    13,ለመስተሳልም    14,ትቶን የሄደን ሰዉ ለማስመለስ(ለፍቅረኛ)    15,ለስንፈተ ወሲብ    16,ዘኢያወርድ(ለወንዶች በፆታዊ ግንኙነት ጊዜ የዘር ፍሬ ቶሎ እንዳይፈስ    17,ለመፍትሄ ሀብት(በማንኛዉም ስራ ገንዘብ፡ሀብት እንዲኖረን    18,ለገበያ    19,ለወር አበባ ችግር    20,ለአይነ ጥላ(የፍርሃት መንፈስ ማስለቀቂያ)    21,ለመስተሀድር(ንብረት ቢጠፋን በእጃችን ዉስጥ ማግኘት የሚያስችል    23,ለሙግት    24,ለመፍዝዝ (ጠላት ሊጎዳን ሲሞክር ሰዉነቱን አሳስሮ የሚያስቀምጥ፡የሚያፈዝ     25,ህገ ጠብቅ (የትዳር አጋራችን ወደ ሌላ ሰዉእዳይሄድ፡ እንዳያመነዝር)     26,ለመሠዉር (ችግር ሲደርስብን ከዚያ ችግር በማይታወቅ ሁኔታ ለመዉጣት)     27,ለንቃተ ህሌና፡ ለድብርት፡ ለሆድ መረበሽ፡ ለብቸኝነት ስሜት ማስለቀቂያ     28,ለቀለም (ለትምህርት)     29,ለማንኛዉም የስራ አይነት እድል(እጣ)ለማግኘት     30,ራስን ስቶ በስቃይ ለሚኖር     31, ለሁልም መስተፋቅር ዉድ ወንድሞቼና እህቶቼ ሀሳብዎን ያጋሩን 0930583959
Show all...