cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Ethio Kushna ኢትዮ ኩሽና🌭🍗🍕🍔🍟🍰🎂

Food world @hawia3. Inbox የተለያዩ የሀገር ውስጥ ና የውጪ ሀገር የምግብ አዘገጃጀት🍱🥪🌮🥞🍔🍟 እስካፌር ለምኔ የሚያስብሉ ምርጥ ሙያዎችን ያገኙበታል👨🏼‍🍳👩‍🍳👩‍🍳👩‍🍳👩‍🍳

Show more
Ethiopia2 453The language is not specifiedFood & Drinks2 629
Advertising posts
4 080
Subscribers
No data24 hours
-237 days
-8930 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

00:47
Video unavailableShow in Telegram
Happy_Friday_I_can_eat_this_everyday_INJERA_#lent_#tsehayskitchen.mp419.71 MB
የሽሮ ፍትፍት አሰራር
Show all...
01:06
Video unavailableShow in Telegram
Injera_for_days_#tsehayskitchen_#injera_#ፀሐይ_#fyp_#tbt_#injerafordays.mp417.71 MB
00:46
Video unavailableShow in Telegram
INJERA_#tsehayskitchen_#injera_#fyp_#ፀሐይ_#gursha_Happy_weekend.mp411.78 MB
የፆም ምግቦች
Show all...
6. Jelly donuts # ዘመናዊ የይዶናት አይነት ነው ::የመሀከለኛው ቀዳዳ የሌለው ሲሆን ውስጡን በእርሾ ቦክቶ ክፍት እዲሆን በማድረግ ውስጥምjelly, Jan & chocolate ውስጡ መጨመር እንችልለን:: ጥሬ እቃ 1. 1ሲኒ የፈላ ወተት 2. 1/3 ሲኒ ወተተ 3. 1 እንቁላል የተመታ 4. 3የሾማ የቀለጠ ማርጋሪን /የገበታ ቅቤ 5.3/4 ሲኒ ስኳር 6. 4 1/2 ዱቄት 7. 1ሻማ ጨው 8. 1/3ሲኒ ውሀ 9 . የተፈጭ ኑት መግ 10. 1ሾማ እርሾ 11. 3/4 ሲኒ የፈለጉትን የፍራፍሬ ጭማቂ 12. 2 ሊትር ዘይት አዘገጃጀት 1. ሁሉንም ኢንግሪዲየንቶች በማቡኪያ ማሽን ጆግ ውስጥ ጨምሮ ማቡካት 2. ለ10 ደቂቃማቆየት 3. ሊጡን ድጠን 1/4 ኢንች ውፍረት መሀከሉ ላይ ክፍተት በመተው መጠቅለል 4. 1/2ሻማ ጁስ ውስጡ ጨምርን መዝጋት 5. ለ45 ደቂቃ ኩፍ እስከሚል ጠብቆ መጥበስ::
Show all...
ይህን ካነበቡ በኋላ ለሙዝ ያለዎት አመለካከት በእጅጉ ይቀየራል:: ሙዝ ሶስት የተፈጠሮ ስኳሮችን (ማለትም ሱክሮስ፣ ፍሩክቶስ እና ግሉኮስ) ከፋይበር ጋር አጣምሮ ይዟል:: እነዚህም የሰዉነታችንን ኃይል ከፍ የማድረግ አስተዋፅኦ አላቸው:: ጥናቶች እንዳረጋገጡት ከዘጠና ደቂቃ ከባድ የአካል እንቅስቃሴ በኋላ 2 ሙዝ የሚመገቡ ስፖርተኞች እንደገና ኃይላቸውን ማደስ ይችላሉ:: ለዚህም ነው - በዓለማችን ታላላቅ ስፖርተኞች ዘንድ ‘ሙዝ’ ተወዳጅ እና ተመራጭ ፍራፍሬ የሆነው:: ይህ ብቻ አይደለም: ሙዝ የሚመገቡ ሰዎች የተለያዩ ህመሞችና ከባድ ሁኔታዎችን የመከላከል አቅማቸው እጅግ በጣም ከፍ ያለ ነው:: ከብዙ በጥቂቱ የሚከተሉትን ጥቅሞች ያስገኛል፤ 1. የአንጀት ቁስለትን ይከላልከላል 2. ከሀንግ ኦቨር (HANG OVER) በፍጥነት ያላቅቃል 3. አእምሮ እንዲነቃቃ ያግዛል 4. የደም ማነስ ችግርን ያስዎግዳል 5. የሰዉነት ሙቀትን ለመቆጣጠር ይረዳል 6. የድብርት ስሜትን ያስዎግዳል፤ እንዲሁም ራስን ለማረጋጋት ይጠቅማል 7. ለደም ግፊትን ያስታግሳል 8. የሰገራ ድርቀትን ይከላከላል 9. የወር አበባን ተከትሎ የሚመጣ የስሜት መለዋወጥን ይቀንሳል 10. ቃርን ያስወግዳል 11. ሌላው በጣም የሚገርመው ከወባ ትንኝ ንክሻ ይከላከላል (ቆዳዎትን በልጣጩ ከቀቡት) – ይቺኛዋ መረጃ በተለይ በሞቃታማው የአገራችን ክፍል ለምትገኙ ትሁንልን ብለናል!! በተጨማሪ: አንድ ሙዝ ከሌላ ፍራፍሬ ጋር ስናወዳድረው ለምሳሌ ከአንድ አፕል (an apple) ጋር ብናወዳደር:- አንድ ሙዝ በውስጡ የአፕልን • 4 እጥፍ ፕሮቲን • 2 እጥፍ ካርቦሃይድረት • 3 እጥፍ ፎስፈረስ • 5 እጥፍ vit A እና ብረት(IRON) • እንዲሁም ከፍተኛ የሆነ ፖታሽየም የያዘ ነው:
Show all...
​​ቀለል ያለ የፆም ስናክ ግብአቶች 1 በቁመቱ የተከተፈ ስኳር ድንች 2. ካች አፕ 3. የመጥበሻ ቅጠል 4. ትንሽ ጨው 5. ሚጥሚጣ አዘገጃጀት 1. የከተፍነው ላይ የተቀሩት ግብአቶች ጨምረው መቀላቀል 2. በኦቭን ከ ሆነ ምናበስለው ትንሽ ዘይት መጨመር ካክሆነ ደግሞ በዘይት መጥበስ
Show all...

​​የፆም ሩዝ በአትክልት 🍚 (Fasting fried rice) የሚያስፈልጉን • 2 ኩባያ ሩዝ ( basmati rice) • 2 1/2 ኩባያ ውሃ • 3 የነጭ ሽንኩርት በደቃቁ የተከተፈ • 2 የሾርባ ማንኪያ ዘይት • 1 ኪዩብ የአትክልት መረቅ ( vegetable bullion) • 1 ከፍ ያለ ካሮት በትንንሹ የተከተፈ • 1 አነስተኛ ብሮኮሊ በትንንሹ የተከተፈ • 1 የታሸገ ጣፋጭ በቆሎ ( sweet corn 🌽) • 1 ቀይ ሽንኩርት በደቃቁ የተከተፈ • ጨውና ቁንዶ በርበሬ አሰራር • ድስት ላይ ዘይት ካገሉ በሁዋላ ነጭ ሽንኩርት ማቁላላት • ሩዝ ጨምሮ ለትንሽ ደቂቃ ካበሰሉ በሁዋላ ውሃ እና የአትክልት መረቅ ኪዩብ ( vegetable bullion) መጨመር • መንተክተክ ሲጀምር የእሳት መጠኑን ቀንሶ ከ 15-17 ደቂቃ ማብሰል • ሩዙ እየበሰለ በሌላ እቃ ( መጥበሻ ) ላይ አትክልቶቹን መጥበስ • በመጨረሻም የበሰለውን ሩዝ እና አትክልት ጥብሱን በሚገባ ቀላቅሎ ተኩሱን ማቅረብ
Show all...