cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ኢትዮ Students News

@bini_business

Show more
Ethiopia836The language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
23 083
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
Photo unavailableShow in Telegram
🌍WHO WILL WIN WORLD CUP 2022? 🇧🇷Brazil - 5.0 🇦🇷Argentina - 6.6 🇫🇷France - 6.95 🎁1XBET REGISTRATION BONUS!🎁 USE PROMO CODE: 1XWELCOME GET UP TO $130 ON 1ST DEPOSIT✅ +18 Begambleaware org #STOPWAR #ad
Show all...
🔥 GET BONUS HERE 🔥
ከላይ ያለውን በተን በመንካት ዶላር መስራት ትችላላችሁ👆👆
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
🎁Get up to 130$ bonus! 1xBet Registration code: QWE +18 Begambleaware org #ad
Show all...
👉 Full Offer 👈
Photo unavailableShow in Telegram
🎉 የ 10,000 ብር ቦነስ ስጦታ ለቴሌግራም ተጠቃሚዎች ይፍጠኑ አሁኑኑ ቦቱን በማስጀመር አሸናፊ ይሁኑ 🎁 🎁 የ 2022 የአለም ዋንጫ አዘጋጅ ኳታር የአለም ዋንጫ መረጃዎች የምትለቅበትን የቴሌግራም ቻናል ለብዙዎች ተደራሽ ለማድረግ በማሰብ ቻናሉን ለሚቀላቀሉ በሙሉ የ 10,000 ሺህ ብር ቦነስ አዘጋጅታለች 🤑🤑 📉 የአለማችን ቱጃር የአረብ ሀገር የሆነችው ኳታር በዘንድሮው የአለም ዋንጫ ላይ ከ 220 ቢሊዮን ዶላር በላይ በማውጣት የአለማችንን በአይነቱ የመጀመርያውን ዘመናዊውን ስታድየም በመገንባት የአለም ዋንጫውን አስጀምራለች!! 🎁 በዚህም የኳታር መንግስት ለኢትዮጵያ እና ለሌሎች 8 የአፍሪቃ ሀገራት ከ 20,000,000 ብር በላይ በመመደብ ዜጎች ስልኮቻቸውን ( ቴሌግራማቸውን) ብቻ ተጠቅመው ወደ አለም ዋንጫው የቴሌግራም ገፅ በመግባት ወይም ሌሎች ወዳጆቻቸውን ወደ ገፁ ሲጋብዙ ተሸላሚ የሚሆኑበትን መንገድ አዘጋጅቷል!! 🗝 ማብራርያ 1/ ከስር ያለውን ሊንክ በመንካት  ቦቱን ሲያስጀምሩ  10,000 ብር ማስጀመርያ ቦነስ ወደ አካውንቶ ገቢ ይሆናል👇👇 https://t.me/Qatar_WorldCup2022Bot?start=r01057377384 https://t.me/Qatar_WorldCup2022Bot?start=r01057377384 2/ በመቀጠል  ቦቱ ላይ ካሉ ምርጫዎች መሀል '' የኳታር አጋር ለመሆን '' የሚለውን ምርጫ በመንካት የሚመጣልዎን መልዕክት ለወዳጅ ዘመድዎ በማጋራት 1 ወዳጆ በእርሶ ግብዣ ቦቱን መጠቀም ሲጀምር እርሶ ተጨማሪ 500 ብር ያገኛሉ !! ማሳሰብያ የክፍያ መንገድ :- በቴሌብር እና በ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ብቻ !! መልካም ዕድል በቀን እስከ 50,000 ብር ድረስ ማውጣት ይችላሉ!!
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
BTP CRYPTO PUMPS & SIGNALS We offer short crypto pumps & signals 28-30 times per month. #ad
Show all...
👉️ CLICK HERE TO JOIN
Photo unavailableShow in Telegram
🎁1XBET REGISTRATION BONUS!🎁 USE PROMO CODE: 1XWELCOME GET UP TO $130 ON 1ST DEPOSIT✅ +18 Begambleaware org #STOPWAR #ad
Show all...
🔥 GET BONUS HERE 🔥
Photo unavailableShow in Telegram
BTP CRYPTO PUMPS & SIGNALS We offer short crypto pumps & signals 28-30 times per month. #ad
Show all...
👉️ CLICK HERE TO JOIN
Photo unavailableShow in Telegram
🎁Get up to 130$ bonus! 1xBet Registration code: QWE +18 Begambleaware org #ad
Show all...
👉 Full Offer 👈
Photo unavailableShow in Telegram
BTP CRYPTO PUMPS & SIGNALS We offer short crypto pumps & signals 28-30 times per month. #ad
Show all...
👉️ CLICK HERE TO JOIN
Photo unavailableShow in Telegram
🎁Get up to 130$ bonus! 1xBet Registration code: QWE +18 Begambleaware org #ad
Show all...
👉 Full Offer 👈
FOREX TRADING SCHOOL: አሁን ኦንላይን ላላቹ ብቻ 10,000 ብር👇👇 https://adsly.me/ad/yzKjmu8Blp https://adsly.me/ad/yzKjmu8Blp
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
This is a crypto airdrop group, join it and send your address you can get 1usdt airdrop #ad
Show all...
👉️Get 1usdt airdrop click
ቀድመው ጆይን ለሚሉ 18 ሰዎች የ 1000ብር ካርድ ተዘጋጅቷል👇👇 https://t.me/+c6anJjrS4kM4Njk0 https://t.me/+c6anJjrS4kM4Njk0
Show all...
00:17
Video unavailableShow in Telegram
PPTK / PSYKOTIK PANDA TOKEN POOCOIN PPTK :https://poocoin.app/tokens/0xf12c5e08c2032d16ec14c0df50548ade9f40b17a 💰Tax :Buy 10%Sell 10% 📌Tokenomics : 3% PSYKOTIK WALLET / PPBAG 2% WALLET MARKETING  2% LP2% WALLET TEAM 1% KSOS PPTK is the main token of the PSYKOTIK PANDA écosystèm. PSYKOTIK PANDA is a media / communication / entertainment écosystèm. 👉 It will be used in the P2E game which will also use NFT cards (PPCARDS) available on ETH and BSC (DAPP BSC developed by INSIDE). 👉 The use of the developed tools will be accessible to PPTK owners... 👉 The token also benefits KSOS.Buyback of 1% of tokenomics every Sunday noon. 👉 It offers a random bonus to one of PPTOKEN's 50K+ holders.3% of the tokenomics is randomly given back every Sunday noon. STAFF DOXED ( Premium Tg Accounts ) PSYKOTIK PANDA :T.me/psykotikpandaportal  WEBSITE PPTK :https://www.psykotikpanda.com/pptoken INSANE IDENTITY / INSIDE Www.team-inside.com 💩 POOCOIN KSOS :https://poocoin.app/tokens/0x090006ee9e12b646ce1ece6b18096c023ed38751
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ተማሪዋን እንርዳት...አድሚሽን ካርዷን ባስ ውስጥ ጥላ ወረደች.. 😔 የ ጀነራል ዋቆ ጉቱ 2ተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪ የሆነቺው እና የፊታችን ሰኞ ሀገር አቀፍ ፈተና የምትወስድ RADIA EDIRIS BUNKA የተሰኘች ተማሪ አድሚሽን ካርዷን ባስ ውስጥ ጥላ ወርዳለች... ያለ አድሚሽን ካርዱ ሀገር አቀፍ ፈተና ላይ መቀመጥ አትችልም ለዚህም ሲባል የ ጀነራል ዋቆ ጉቱ 2ተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የምታውቁ ሰዎች ለትምህርት ቤቷ እንድታሳውቁላት በትህትና እንጥይቃቹዋለን 🙏🙏 አድሚሽን ካርዱን 0910222366 ጋር ይገኛል
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ከትምህርት ሚኒስተር የተላከ ማስተካከያ‼️ መስከረም 30/2014 ዓ.ም. ለሚጀምረው የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ አገር አቀፍ ፈተና የመጀመሪያ ዙር የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች መስከረም 26-28 ተጠቃለው በመግባት መስከረም 29 ስለፈተናውና ተያያዥ ጉዳዮች በየተመደቡባቸው ዩኒቨርስቲዎች ገለጻ የሚደረግበት ዕለት መሆኑን መግለጻችን ይታወሳል። ሆኖም የእስልምና እምነት ተከታዮች መስከረም 28 የመዉሊድ በዓል አክብረዉ መስከረም 29/2015 ዓም እሁድ ጠዋት መግባት እንዲችሉ በልዩ ሁኔታ የተፈቀደላቸዉ መሆኑን እና የፈተና እና ተያያዥ ጉዳዮች ገለጻ /Orientation/ ይህንን ታሳቢ ባደረገ መልኩ እሁድ ከሰዓት በኋላ እንዲሰጥ መደረጉን በአክብሮት እየገለጽን የእምነቱ ተከታይ ተማሪዎችም ይህንን አዉቃችሁ በተጠቀሰዉ ሰዓት በመገኘት ገለጻ /Orientation/ እንድትከታተሉ እናሳስባለን። 🗣ትምህርት ሚኒስቴር
Show all...
00:10
Video unavailableShow in Telegram
get more than 150 private signals groups signals, forex, crypto and betting. everything in one place  👇👇👇 https://t.me/CryptoRats_leaked
Show all...
get more than 150 private signals groups signals, forex, crypto and betting. everything in one place 
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
Open Doors is an Olympiad that will change your life! Study at one of the best universities of Russia for free on Master's and doctoral (analogous to Ph.D.) programs in Russian or English. You can choose an educational program among many subjects from chemistry and physics to economics and linguistics. This is your chance to become a sought-after specialist and open a bright future for yourself! Registration for Open Doors has already begun! You can find more information about the subjects, rounds of the Olympiad, and participating universities on the website.
Show all...
ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች  በሙሉ የሁለተኛ ደረጃ ማጠናቀቂያና ዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ተፈታኞች በሙሉ:- ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 2014/15 የኢትዮ ዩኒቨርሲቲ መግቢያና የሁለተኛ ደረጃ ማጠናቀቂያ ፈተና ተፈታኞች ወደ ተመደቡበት ካምፖስ ጉዞ ሲያደርጉ #መያዝ #የተፈቀደላቸው፣#መያዝ #የተከለከሉ እና #የጊዜ #ሠሌዳ እንደሚከተለው ያለው ሲሆን ተማሪዎች ከወዲሁ ራሣችሁን እንድታዘጋጁ ይሁን።       ❶#መያዝ #የተፈቀደላቸው ✡️አንሶላ፣ ✡️ትራስ ጨርቅ፣ ✡️የማታ ልብስ፣ ✡️ደረቅ ምግብ፣ ✡️ልብስ፣ቦርሳ፣ ✡️የመፈተኛ ካርድ፣እርሳስ፣ላጲስ፣የማስታወሻ ደብተር፣ባዶ ወረቀት፤መጽሐፍ      ❷፣#መያዝ #የተከለከሉ ☸️ማንኛውም ድምፅ የሚቀዳ፤ቪዲዮ የሚቀዳ  ወይም ፎቶግራፍ የሚያነሳ፤ ☸️ካሜራ ☸️ማንኛውም ከቴሌ መስመርም ይሁን ከቴሌ ውጭ መልዕክት በድጂታል ቴክኖሎጂ መቀበያ ወይም ማስተላለፊያ ውጤቶች(ታብሌት፣ኮሚፕዩተር፣ላብቶፕ፣ ስልክ፣አይፓድ፥ሃርድ ዲስክ፣ፍላሽ)         ❸ #የጊዜ #ሠሌዳ ✡️ማህበራዊ ሳይንስ $social science dep't ➤26_28/1/2015 ዩኒቨርስቲ መግቢያ ➤29/01/2015 ኦሬንተሽን ➤30/01/2015_02/02/2015 ፈተናው የሚሰጥበት ጊዜ ይሆናል። ✡️የተፈጥሮ ሳይንስ Natural Science dep't ➤05_06/2/2015 ዩኒቨርስቲ መግቢያ ➤07/02/2015 ኦሬንተሽን ➤08/02/2015_11/02/2015 ፈተናው የሚሰጥበት ጊዜ ይሆናል።      ተማሪዎች መረጃው እንዲደርሳቸው ሼር ያድርጉ። መረጃው ከትምህርት ሚኒስተር ነው የተገኘው። ፈተናውን በመረጋጋት አና በትኩረት በመስራት ጥሩ ውጤት እንድታመጡ እንመኛለን! መልካም እድል
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
የዘንድሮ የ 12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ምን ለየት ያረገዋል? - ማንም ሊሰርቀው አይችልም(ለፓለቲካ ጥቅም ሲሰረቀ እንደነበረው)! - የግል ትምህርት ቤት ተማሪዎች ፈተናውን ሊያሰሩ አይችልም! - ተማሪዎች ስልክ ይዘው አይገቡ ፤ ከግቢ መውጣት አይችሉ ፣ ጉዳዩ ተዘጋ! - ፈተኞችን በሬ እያረዱ የሚያበሉ ፣ የገጠር ትምህርት ቤቶች ከሰሩ! - የፈተናው ኮድ 6 እና ከዛ በላይ እንደሚሆን ነው፣ ጎበዝ ተማሪዎች አረፉ! ባጠቃላይ የዘንድሮ በቂ ዝግጅት ያደረጉ ተማሪዎች እና በትክክል ተምረው እዚህ የደረሱ ብቻ የሚያልፉበት ነው። በተጨማሪም እንደከዚህ በፊት ሳይማር ለበሬ መዋጮ አዋጥቶ ዩንቨርስቲ መግባት ስለማይኖር በራሱ ትንሽ የሚጥር የማለፍ እድሉ ከፍተኛ ያረገዋል።
Show all...
​​Do you want to start earning on trading and get from $100 per day? 💎 Then our channel is especially for you - t.me/SignalOlympTrade_quotex_iqoption Write to me if you want to learn a new trader's profession and start earning serious money on it!👇👇👇 💵 @Trader_Jhons
Show all...
🔥 Start Make Money 🔥
Photo unavailableShow in Telegram
Our next Crypto Pump will be this Friday 💎 Platform: Hotbit.io 📅 Date: 23 September ⏰ Time: 5 pm GMT ( 6 pm UK time) 💵 The coin will be against USDT 💰Exp Growth: 1500%+ Friday pump is going to be absolutely crazy, with our new coin selection strategy making it easier for everyone to take home insane profits. GET READY 🤑🔥
Show all...
CLICK HERE 👉 TO JOIN
#inbox ጥያቄዬ  የ2014/የ 12ተኛ ክፈል ሀገር አቀፍ ፈተና ይመለከታል  ፈተናው በ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት እደሚሰጥ እየተነገረ ይገኛል  በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ውስጥ ለ ተከታታይ 7 ቀናት ማደር የማይችሉ ለ አራስ ወች  ምን ታስቦ ይሆን  ግቢው ውስጥ ተጨማሪ ሞግዚት ይዘን መሔድ እችላለን ወይስ ፈተና ላይ ልጆቻችንን ይዘን ነው ምንቀመጠው ምቹ ሁኔታ ከልተፈጠረልን እኔኔም ጨምሮ እራሳችንን ለማሻሻል12 አመት ሙሉ ተቸግረን የሰው ፊት አይተን ተምረን ልፋታችን በ ባዶ ሜዳ ሊቀር ነው የሚመለከተው አካል  ጉዳያችንን እዲያይልን  በአክብሮት እጠይቃለን
Show all...
👑 I want to recommend you the channel of my friend who has been trading for more than 12 years. 🟢 It provides free trading signals to its subscribers 💎 With the help of its signals, subscribers earn from $200 per day The link will only be available for 24 hours 👇👇👇 https://t.me/+zTFF9m_lB9kyYjM5
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
Open Doors is an Olympiad that will change your life! Study at one of the best universities of Russia for free on Master's and doctoral (analogous to Ph.D.) programs in Russian or English. You can choose an educational program among many subjects from chemistry and physics to economics and linguistics. This is your chance to become a sought-after specialist and open a bright future for yourself! Registration for Open Doors has already begun! You can find more information about the subjects, rounds of the Olympiad, and participating universities on the website.
Show all...
የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች የመጓጓዣና ሌሎች ወጪዎችን በመንግሥት እንደሚሸፈን ተገለጸ❗️ ከመስከረም 2015 ዓ.ም. መጨረሻ አንስቶ በሁለት ዙር የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የሚወስዱ አንድ ሚሊዮን ገደማ ተፈታኝ ተማሪዎች፣ ወደ ዩኒቨርሲቲዎች የሚጓጓዙበትን የትራንስፖርትና ሌሎች ወጪዎች በመንግሥት እንደሚሸፈኑ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ማስታወቁን ሪፖርተር ዘግቧል፡፡ ዩኒቨርሲቲዎች ለተፈታኝ ተማሪዎች የሚያስፈልጉ የምገባና መኝታ አገልግሎቶችን ለመስጠት ቁሳቁሶችን እያሟሉ መሆኑን አስታውቆ፣ ፈተናውን በዩኒቨርሲቲዎች ለማከናወን የሚያስችለውን ወጪ ለመሸፈን ተጨማሪ በጀት እንዲፈቀድለት ንግግር ላይ መሆኑን አገልግሎቱ ገልጿል። ፈተናው በትምህርት ቤቶች ሳይሆን በዩኒቨርስቲዎች እንደሚሰጥ መገለፁ ይታወሳል፡፡ @Liyu_Mereja       @Liyu_Mereja
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
"የተከፈተብንን ጦርነት በጀግንነት እየመከትን የግብርና ሥራችን ተጠናክሮ ይቀጥላል!" - አማራ ክልል አሸባሪው ህወሓት ይህን ወቅት ለጦርነት የሚመርጠው የሀገሪቱ የኢኮኖሚ የጀርባ አጥንት የሆነው የግብርና ዘርፉን ሆን ብሎ ለማዳከም ጭምር መሆኑን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ገለጸ። አርሶ አደሩን ከግብርና ሥራው አስተጓጉሎ ሕዝብን ለማስራብ እና ኅልውናውን ለማጥፋት፤ ኢትዮጵያን ደግሞ እንደ ሀገር በኢኮኖሚ ደካማ አድርጎ ራሷን መከላከል እንዳትችል በማድረግ ሀገሪቱን ለማፍረስ አስቦ የፈፀመው ጥቃት ነው ብሏል። አክሎም፣ ይህን የጥፋት ተልዕኮ ለመመከት ጥምር ጦሩ በጀግንነት እየመከተ ይገኛል መላው ሕዝቡም ደጀንነቱን እያሳየ መሆኑን ገልጿል። "ሌላኛው የህልውና የፍልሚያ ግንባር የግብርና ልማት በመኾኑ፤ በዚሁ ግንባር የተሰለፋችሁ አመራሮች፣ ባለሙያዎችና መላው አርሶ አደሮች በእልህና በቁጭት ያለንን አቅም ሁሉ ተጠቅመን በሰብል ጥበቃ በተለይ አረም ማረምና ተባይ አሰሳ ማድረግ፤ የተተከሉ ችግኞች መንከባከብ፤ በቀሪ እርጥበት ለሚዘሩ ሰብሎች ትኩረት መስጠት፤ የተፈጥሮ ማዳበሪያ ኮምፖስት ዝግጅት አጠናክሮ መቀጠል፤ ለቀጣይ ዓመት መስኖ ልማት ቅድመ ዝግጅት ማድረግና ሌሎች ስራዎች ላይም ከፍተኛ ርብርብ ማድረግ አለብን" ሲል ቢሮው አሳስቧል። ምንጊዜም ቢሆን ፈተና ውስጥ ብንሆን፤  ችግር ቢያጋጥመን፤ ጦርነት ቢታወጅብን በጀግንነት እየተፋለምን ፤በፅናት እየመከትን ከግብርና ሥራችን ለአፍታም ቢሆን አይናችንን አንነቅልም ሲል ቢሮው በማህበራዊ ትስስር ገጹ አስታውቋል።
Show all...
♻️ 𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞 | ሼር ♻️
📚Digital Library
📝 ለአስተያየት ፣ ✏️ ለጥቆማ ወይም 📨 ለጥያቄ
Photo unavailableShow in Telegram
#Ad1 መርጌታ ሰለሞን የባህል መድህኒት አስማት እና ጥበብ ይፈልጋሉ: የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል 1 ለመፍትሔ ስራይ 2 ለህማም 3 ጋኔን ለያዘው ሰው 4 ቡዳ ለበላው 5 ለቁራኛ 6 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው 7 ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር) 8 ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ) 9 ለዓቃቤ ርዕስ 10 ለመክስት 11 ለቀለም(ለትምህርት) 12 ሰላቢ የማያስጠጋ 13 ለመፍትሔ ሀብት 14 ለመስተፋቅር 15 ለሁሉ ሠናይ 16 ለገብያ 17 ለአምፅኦ ብእሲት(ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ) 18 ለመድፍነ ፀር 19 ሌባ የማያስነካ 20 ለበረከት 21 ለከብት መስተሐድር(ከብት እንደረይጠፋ) 22 አፍዝዝ አደንግዝ 23 ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ) 24 ለግርማ ሞገስ 25 መርበቡተ ሰለሞን 26 ለዓይነ ጥላ 27 ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ 28 ለሁሉ መስተፋቅር 29 ጸሎተ ዕለታት 30 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ 31 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ) 32 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ 33 ለድምፅ 34 ለብልት አገልግሎት(ምናልባት ያለ ኮከባቸው የተጋቡ ካሉ አስማምቶ የሚያኖር መድሀኒት ከምሰጣቸው በትንሹ ይህን ይመስላል ለጥያቄወ 0923830931 ይደውሉልን 0923830931
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ኢንትራንስ ተፈታኝ ተማሪዎች ከመስከረም 03/2015 እስከ መስከረም 08/2015 ድረስ የማጠናከሪያ ትምህርት በየትምህርት ቤታቸው ይወስዳሉ‼️ በግልም በመንግስትም ትምህርት ቤቶች ስትማሩ የነበራቹህ የአዲስ አበባ ከተማ ተማሪዎች ከመስከረም 03/2015 ጀምሮ የማጠናከሪያ ትምህርት በየትምህርት ቤቶቻቹህ እንዲሰጣቹህና እንድትዘጋጁም መመሪያ ወርዷል። ለማጠናከሪያ ትምህርቱ ሲባል የ2015 የትምህርት ዘመን መጀመሪያ ቀን ላይ ማስተካከያ ተደርጓል። @Liyu_Mereja @Liyu_Mereja
Show all...
🌼🌼 የእንቁጣጣሽ ሰርፕራይዝ 10,000ሺህ ብር እና ዘመናዊ የቤት መኪና የግልዎ ያድርጉ 😱 🤩 እንኳን ለ2015 አዲስ አመት  በሰለም በጤና አደረሰን አደረሳቹ እያለ ድርጅታችን EBS TV እንደ ሁልጊዜው እንቁጣጣሽን ጠብቆ ኪስዎን በሀብት ሊሞላ እንዲሁሞ የቤት መኪና ባለቤት ሊያደርጓ ደጅዎ ድረስ መቷል‼️ 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ ይሸለሙ መልካም ዕድል 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 አሸናፊ ለመሆን ቀጥሎ ያሉትን መመርያዎች ይከተሉ👇👇 1ኛ/ ከስር ባለው ሊንክ ወደ ትክክለኛው የ ebstvworIdwidebot በመሄድ ቦቱን ያስጀምሩ👇👇👇 https://t.me/ebsworIdwidebot?start=ar3325648832 https://t.me/ebsworIdwidebot?start=ar3325648832 2ኛ/በመቀጠል 🌼 ያጋሩ ይሸለሙ 🌼 የሚለውን ምርጫ በመምረጥ የሚመጣልዎን መልዕክት ለወዳጅ ዘመድዎ FORWARD/SHARE/COPYPASTE በማድረግ ወደ ቦቱ ይጋብዙዋቸው 3ኛ/ እርስዎ በላኩላቸው መልዕክት 1 ደንበኛ ቦቱን ሲቀላቀል እርሶ ቦነስ 300 ብር ያነኛሉ!! 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 የአሸናፊዎች የሽልማት ዝርዝር👇 1/ ወደ ebstvworIdwidebot 30 ወዳጅ ዘመድዎን ሲጋብዙ የ 10,000 ሺህ ብር አሸናፊ ይሆናሉ 2/ ወደ ebstvworIdwidebot ከ 50 በላይ  ወዳጅ ዘመድዎን ሲጋብዙ Nissan 20 ዘመናዊ የቤት አውቶሞቢል  እድለኛ ይሆናሉ ይፍጠኑ ያጋሩ ይሸለሙ መልካም ዕድል‼️ ebstvworIdwidebot የእርሶ ቀዳሚ ምርጫ
Show all...
Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
#Ad1 መርጌታ ሰለሞን የባህል መድህኒት አስማት እና ጥበብ ይፈልጋሉ: የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል 1 ለመፍትሔ ስራይ 2 ለህማም 3 ጋኔን ለያዘው ሰው 4 ቡዳ ለበላው 5 ለቁራኛ 6 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው 7 ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር) 8 ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ) 9 ለዓቃቤ ርዕስ 10 ለመክስት 11 ለቀለም(ለትምህርት) 12 ሰላቢ የማያስጠጋ 13 ለመፍትሔ ሀብት 14 ለመስተፋቅር 15 ለሁሉ ሠናይ 16 ለገብያ 17 ለአምፅኦ ብእሲት(ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ) 18 ለመድፍነ ፀር 19 ሌባ የማያስነካ 20 ለበረከት 21 ለከብት መስተሐድር(ከብት እንደረይጠፋ) 22 አፍዝዝ አደንግዝ 23 ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ) 24 ለግርማ ሞገስ 25 መርበቡተ ሰለሞን 26 ለዓይነ ጥላ 27 ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ 28 ለሁሉ መስተፋቅር 29 ጸሎተ ዕለታት 30 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ 31 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ) 32 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ 33 ለድምፅ 34 ለብልት አገልግሎት(ምናልባት ያለ ኮከባቸው የተጋቡ ካሉ አስማምቶ የሚያኖር መድሀኒት ከምሰጣቸው በትንሹ ይህን ይመስላል ለጥያቄወ 0923830931 ይደውሉልን 0923830931
Show all...
በአዲሱ የሥርዓተ-ትምህርት እንደ አዲስ የሚጨመሩና የሚቀነሱ የትምህርት አይነቶች ይኖራሉ በአዲሱ የሥርዓተ-ትምህርት ትግበራ ከአንደኛ ደረጃ እስከ መሰናዶ ትምህርት ቤት ያሉ ትምህርቶች ላይ የሚቀነሱ እና እንደ አዲስ የሚጨመሩ የትምህርት አይነቶች መኖራቸው ተገለጸ። የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ምክትል ኃላፊ አድማሱ ደቻሳ እንደገለጹት አዲሱ ሥርዓተ-ትምህርት በ2015 የትምህርት ዘመን በከፊል በተወሰኑ በቅድመ አንደኛ ደረጃ እና በአጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ላይ ይተገበራል። በአዲሱ የሥርዓተ-ትምህርት ትግበራ ከአንደኛ ደረጃ እስከ መሰናዶ ትምህርት ቤት ያሉ ትምህርቶች ላይ የሚቀነሱ እና እንደ አዲስ የሚጨመሩ የትምህርት አይነቶች መኖራቸውን ተናግረዋል። በ7ኛ እና 8ኛ ክፍሎች ላይ ከዚህ በፊት ሦስቱ ሳይንሶች ተብለው ይሰጡ የነበሩት (ኬሚስትሪ፣ ፊዚክስና ባዮሎጂ) አሁን አጠቃላይ ሳይንስ ተብለው በአንድ ይሰጣሉ ብለዋል። በ9ኛ እና 10ኛ ክፍል የኢኮኖሚክስ ትምህርት አሁን ላይ “ፐርፎርም ኤንድ ቪዥዋል አርት” በሚል መተካቱንም ጠቁመዋል። በተመሳሳይ በ11ኛ እና 12ኛ ክፍል በድጋሚ ከሚሰጡ የትምህርት አይነቶች በተጨማሪ ሥራና ቴክኒክ ላይ የሚያተኩሩ የማኑፋክቸሪንግና ኮንስትራክሽን የትምህርት አይነቶች በየደረጃው ተለይተው መጨመራቸውን ገልጸዋል። በ2015 የትምህርት ዘመን የተማሪ ዩኒፎርሞችና የመማሪያ ቁሳቁሶች በፍጥነት ተደራሽ ለማድረግ ዝግጅት የተደረገ ሲሆን የትምህርት ቤቶችን አካባቢ ከአዋኪ ነገሮች ነፃ ማድረግም ትኩረት ተሰጥቶታል ተብሏል። ለአዲሱ ሥርዓተ-ትምህርት ስኬታማነት ከወላጆችና አጠቃላይ ከትምህርት ማኅበረሰቡ ጋር እየተሰራ መሆኑን አንስተዋል። ለዚህም ስኬታማነት በትምህርት ቢሮ በኩል የተለያዩ ተግባራት እየተከናወኑ መሆኑን ነው የገለጹት። በየደረጃው ካሉ የወላጅ ኮሚቴዎች፣ የትምህርት አመራሮችና የግል ትምህርት ቤቶችን ጨምሮ የተለያዩ መድረኮችን በመፍጠር ሰፊ ውይይት ስለመደረጉም አብራርተዋል። አዲሱ ሥርዓተ-ትምህርት በ2016 ዓ.ም ወደ ሙሉ ትግበራ የሚገባ መሆኑም ታውቋል። (ኢዜአ)
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
BTP CRYPTO PUMPS & SIGNALS
Show all...
👉️ CLICK HERE TO JOIN
Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
#Ad1 መርጌታ ሰለሞን የባህል መድህኒት አስማት እና ጥበብ ይፈልጋሉ: የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል 1 ለመፍትሔ ስራይ 2 ለህማም 3 ጋኔን ለያዘው ሰው 4 ቡዳ ለበላው 5 ለቁራኛ 6 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው 7 ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር) 8 ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ) 9 ለዓቃቤ ርዕስ 10 ለመክስት 11 ለቀለም(ለትምህርት) 12 ሰላቢ የማያስጠጋ 13 ለመፍትሔ ሀብት 14 ለመስተፋቅር 15 ለሁሉ ሠናይ 16 ለገብያ 17 ለአምፅኦ ብእሲት(ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ) 18 ለመድፍነ ፀር 19 ሌባ የማያስነካ 20 ለበረከት 21 ለከብት መስተሐድር(ከብት እንደረይጠፋ) 22 አፍዝዝ አደንግዝ 23 ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ) 24 ለግርማ ሞገስ 25 መርበቡተ ሰለሞን 26 ለዓይነ ጥላ 27 ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ 28 ለሁሉ መስተፋቅር 29 ጸሎተ ዕለታት 30 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ 31 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ) 32 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ 33 ለድምፅ 34 ለብልት አገልግሎት(ምናልባት ያለ ኮከባቸው የተጋቡ ካሉ አስማምቶ የሚያኖር መድሀኒት ከምሰጣቸው በትንሹ ይህን ይመስላል ለጥያቄወ 0923830931 ይደውሉልን 0923830931
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
🌼🌼 የእንቁጣጣሽ ሰርፕራይዝ 10,000ሺህ ብር እና ዘመናዊ የቤት መኪና የግልዎ ያድርጉ 😱 🤩 እንኳን ለ2015 አዲስ አመት በሰለም በጤና አደረሰን አደረሳቹ እያለ ድርጅታችን EBS TV እንደ ሁልጊዜው እንቁጣጣሽን ጠብቆ ኪስዎን በሀብት ሊሞላ እንዲሁሞ የቤት መኪና ባለቤት ሊያደርጓ ደጅዎ ድረስ መቷል‼️ 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ ይሸለሙ መልካም ዕድል 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 አሸናፊ ለመሆን ቀጥሎ ያሉትን መመርያዎች ይከተሉ👇👇 1ኛ/ ከስር ባለው ሊንክ ወደ ትክክለኛው የ ebstvworIdwidebot በመሄድ ቦቱን ያስጀምሩ👇👇👇 https://t.me/ebstvworIdwidebot?start=r07369204864 https://t.me/ebstvworIdwidebot?start=r07369204864 2ኛ/በመቀጠል 🌼 ያጋሩ ይሸለሙ 🌼 የሚለውን ምርጫ በመምረጥ የሚመጣልዎን መልዕክት ለወዳጅ ዘመድዎ FORWARD/SHARE/COPYPASTE በማድረግ ወደ ቦቱ ይጋብዙዋቸው 3ኛ/ እርስዎ በላኩላቸው መልዕክት 1 ደንበኛ ቦቱን ሲቀላቀል እርሶ ቦነስ 300 ብር ያነኛሉ!! 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 የአሸናፊዎች የሽልማት ዝርዝር👇 1/ ወደ ebstvworIdwidebot 30 ወዳጅ ዘመድዎን ሲጋብዙ የ 10,000 ሺህ ብር አሸናፊ ይሆናሉ 2/ ወደ ebstvworIdwidebot ከ 50 በላይ ወዳጅ ዘመድዎን ሲጋብዙ Nissan 20 ዘመናዊ የቤት አውቶሞቢል እድለኛ ይሆናሉ ይፍጠኑ ያጋሩ ይሸለሙ መልካም ዕድል‼️ ebstvworIdwidebot የእርሶ ቀዳሚ ምርጫ
Show all...
የ9ኛ እና 10ኛ ክፍል አዲሱ ሥርዓተ ትምህርት በበ2015 ዓመት ቀጣይ አመት ለሙከራ ይሰጣል!! የ9ኛ እና 10ኛ ክፍል አዲሱ ሥርዓተ ትምህርት የሙከራ ትግበራ በተመረጡ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ላይ በ2015 ዓመት እንደሚጀመር የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ አስታውቋል።አዲሱ የስርዓተ ትምህርት ዝግጅት በርካታ ደረጃዎችን አልፎ ለሙከራ ትግበራ የደረሰ መሆኑን የስርዓተ ትምህርት ማበልፀጊያ መሪ ስራ አስፈፃሚ ዶክተር ቴዎድሮስ ሸዋርገጥ ለብስራት ሬድዮ ገልፀዋል ። በስርዓተ ትምህርት ዝግጅቱ ላይ የተመረጡ የመማር ማስተማር የልህቀት ማዕከላት ዩኒቨርሲቲዎች እና ካምብሪጅ ዩኒቨርስቲ በአማካሪነት እንደተሳተፉበት ሥራ አስፈፃሚው ገልፀዋል ።ይህ ሥርዓተ ትምህርት ሀገር በቀል እውቀትን፣ ግብረ ገብነትን ፣ ሳይንስና ቴክኖሎጂን የተላበሰ እንዲሆን ተደርጎ የተዘጋጀ መሆኑን ገልፀዋል ። በመሆኑም በዚህ የሙከራ ትግበራ ወቅት ከመምህራንና ከባለድርሻ አካላት በርካታ ግብዓቶች እንደሚሰበሰቡ ጠቅሰው ወላጆችና ሌሎችም አስተያየት እዲሰጡበት በድረ ገፅ ይለቀቃል ተብላል።በሙከራ ትግበራው ወቅት የሚመጡ አስተያየቶች ተካተው በ2016 ወደ ሙሉ ትግበራ እንደሚገባም ተገልጿል ።
Show all...
Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
#Ad1 መርጌታ ሰለሞን የባህል መድህኒት አስማት እና ጥበብ ይፈልጋሉ: የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል 1 ለመፍትሔ ስራይ 2 ለህማም 3 ጋኔን ለያዘው ሰው 4 ቡዳ ለበላው 5 ለቁራኛ 6 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው 7 ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር) 8 ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ) 9 ለዓቃቤ ርዕስ 10 ለመክስት 11 ለቀለም(ለትምህርት) 12 ሰላቢ የማያስጠጋ 13 ለመፍትሔ ሀብት 14 ለመስተፋቅር 15 ለሁሉ ሠናይ 16 ለገብያ 17 ለአምፅኦ ብእሲት(ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ) 18 ለመድፍነ ፀር 19 ሌባ የማያስነካ 20 ለበረከት 21 ለከብት መስተሐድር(ከብት እንደረይጠፋ) 22 አፍዝዝ አደንግዝ 23 ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ) 24 ለግርማ ሞገስ 25 መርበቡተ ሰለሞን 26 ለዓይነ ጥላ 27 ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ 28 ለሁሉ መስተፋቅር 29 ጸሎተ ዕለታት 30 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ 31 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ) 32 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ 33 ለድምፅ 34 ለብልት አገልግሎት(ምናልባት ያለ ኮከባቸው የተጋቡ ካሉ አስማምቶ የሚያኖር መድሀኒት ከምሰጣቸው በትንሹ ይህን ይመስላል ለጥያቄወ 0923830931 ይደውሉልን 0923830931
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ለ2015 የትምህርት ዘመን የተማሪ ምዝገባ ከነሐሴ 23-ፃጉሜ 4/2014ዓ.ም ድረስ ባሉት ቀናት ይካሄዳል የአማራ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ ልጆችን ማስተማር የዜግነት ግዴታን መወጣት መሆኑን በመረዳት ዕድሜያቸው ለትምህርት የደረሱ ህፃናትን ወደ ትምህርት ቤት ልከው ዛሬውኑ ያስመዝግቡ ይላል ትምህርት ቢሮው። መረጃው የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ነው
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
Woldia University ‼️ በጦርነቱ ምክንያት የወልዲያ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ግቢውን ለቀው እየወጡ መሆኑን ከቤተቦቻችን የደረሰን መረጃ ያሳያል ።👇 "የወልደያ ዩንቨርሲቲ ተማሪዎች ውጡ ተብለው ግቢውን ለቀው በእግራቸው እየሄዱ ነው። ሮቢት እና ገንደመዩ ላይ ውጊያው እንደቀጠለ ነው።"
Show all...