cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

አሜን ነው!!!!!

እግዚአብሔር በከበደን ነገር ሁሉ ላይ ጉልበታችን ነው 💪😇

Show more
Advertising posts
331
Subscribers
-124 hours
+27 days
+2030 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

እጅግ_ድንቅ_አምልኮ_ምርኩዜ_ሸንበቆ_ቃልኪዳን_ጥላሁን_ሊሊ_Mirkuze_Shembeko_K_rcC5YaQJZEo.mp321.22 MB
❤‍🔥 1 1
ያቺ ቆንጆዋ የለችም እንደው >>> በመንገድ እየሄዳችሁ ጫማችሁን ስታስሩ ምትጠብቃችሁ ልጅ🥹 ስለደንነታችሁ ስላላቹበት ሁኔታ  ደጋግማ ምትጠይቃችሁ ልጅ 🥹 ትልልቅ ሰዋች ህፃናት መንገድ ለይ ብቻቸውን ሲሆኑ  ስታይ  የምታዝነዋ ልጅ🥹 በንግግራችሁ መሀል ሰው ሲያቋርጣቹ ቀጥሉ ብላ እናንተን ምትሰማችሁ ልጅ🥹 እንደው ቀን በቀን ለቤተሰቦቻችሁ ሰላምታ ምትልከው😊 ልክ ደሞ ስታገኛችሁ ደስ የሚላት 😃 ያቺ ልጅ >>>>>>🤌❤️🥰Mali
Show all...
2❤‍🔥 1🥰 1😢 1
ገሃነም ለመግባት ለምናደርገዉ ለእያንዳንዱ ጥረት አለቃዉ ዲያብሎስ ድጋፉ ወሰን የለዉም😍 😂😂😂😂😂😂😂
Show all...
❤‍🔥 3 1
7379126876754889477.mp31.36 MB
🔥 1💯 1🫡 1
መዝሙር 29 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ የአምላክ ልጆች ሆይ፥ ለእግዚአብሔር አምጡ፥ ክብርንና ምስጋናን ለእግዚአብሔር አምጡ። ² የስሙን ክብር ለእግዚአብሔር አምጡ፥ በቅድስናው ስፍራ ለእግዚአብሔር ስገዱ። ³ የእግዚአብሔር ድምፅ በውኆች ላይ፥ የክብር አምላክ አንጐደጐደ፥ እግዚአብሔር በብዙ ውኆች ላይ። ⁴ የእግዚአብሔር ድምፅ በኃይል ነው፤ የእግዚአብሔር ድምፅ በታላቅ ክብር ነው። ⁵ የእግዚአብር ድምፅ ዝግባን ይሰብራል፤ እግዚአብሔር የሊባኖስን ዝግባ ይቀጠቅጣል። ⁶ እንደ ጥጃ ሊባኖስን፥ አንድ ቀን እንዳለው አውሬ ልጅ ስርዮንን ያዘልላቸዋል። ⁷ የእግዚአብሔር ድምፅ የእሳቱን ነበልባል ይቈርጣል። ⁸ የእግዚአብሔር ድምፅ ምድረ በዳውን ያናውጣል፥ እግዚአብሔር የቃዴስን ምድረ በዳ ያናውጣል። ⁹ የእግዚአብሔር ድምፅ ዋላዎችን ያጠነክራቸዋል፥ ጫካዎቹንም ይገልጣል ሁሉም በመቅደሱ፦ ምስጋና ይላል። ¹⁰ እግዚአብሔር የጥፋት ውኃን ሰብስቦአል፤ እግዚአብሔር ለዘላለም ንጉሥ ሆኖ ይቀመጣል። ¹¹ እግዚአብሔር ለሕዝቡ ኃይልን ይሰጣል፤ እግዚአብሔር ሕዝቡን በሰላም ይባርካል።
Show all...
❤‍🔥 4 2
መዝሙር 28 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ አቤቱ፥ ወደ አንተ እጠራለሁ፤ ዝም ብትለኝ ወደ ጓድጓድ እንደሚወርዱት እንዳልመስል፥ አንተ አምላኬ፥ ዝም አትበለኝ። ² ወደ መቅደስህ ማደሪያ እጄን ባነሣሁ ጊዜ፥ ወደ አንተ የጮኽሁትን የልመናዬን ቃል ስማ። ³ ከኃጥኣንና ከክፉ አድራጊዎች ጋር ነፍሴን አትውሰዳት፤ ክፋትም በልባቸው እያለ ከባልንጀራቸው ጋር ሰላም ከሚናገሩት ጋር አትጣለኝ። ⁴ እንደ ሥራቸው እንደ አካሄዳቸውም ክፉት ስጣቸው ፤እንደ እጃቸውም ሥራ ስጣቸው፤ ፍዳቸውን ወደ ራሳቸው መልስ። ⁵ ወደ እግዚአብሔር ሥራ ወደ እጆቹም አደራረግ አላሰቡምና ያፈርሳቸዋል እንጂ አይሠራቸውም። ⁶ የልመናዬን ቃል ሰምቶኛልና እግዚአብሔር ይመስገን። ⁷ እግዚአብሔር ኃይሌና ጋሻዬ ነው፤ ልቤ በእርሱ ታመነ እኔም ተረዳሁ፤ ሥጋዬም ደስ ይለዋል፥ ፈቅጄም አመሰግነዋለሁ። ⁸ እግዚአብሔር ለሕዝቡ ኃይላቸው ነው፥ ለቀባውም የመድኃኒቱ መታመኛ ነው። ⁹ ሕዝብህን አድን፥ ርስትህንም ባርክ ጠብቃቸው፥ ለዘላለሙም ከፍ ከፍ አድርጋቸው።
Show all...
❤‍🔥 3 1
ወደፊት የማያራምደን ትዝታን አናሽሞነሙንም፣ በማይወደን ለመወደድ ጥረት አናደርግም፣  ጠንክረን እንሰራለን ፣ እንከን አልባ ሆኖ ለመገኘት አንጥርም ፤  ሳቅ አናባክንም ፤ወዳጅነትን እናውቃለን ፤ ውድቀት ላይ አናፌዝም ፤ተስፋ ላይ ተስፋ አንቆርጥም ።   የሆነው ሆኖ :- መራመድን እንቀጥል መኖር ደስስ ይላል❤🥰🥰
Show all...
👍 3❤‍🔥 1 1
ኢየሱስን መከተለ ስህተት ከሆነ መቼም ልክ መሆን አልፈልግም
Show all...
🔥 3❤‍🔥 1👍 1 1
😂 But time is God's servant. 😂 ❤️🤭
Show all...
3🔥 1😱 1
“ነገርን ሁሉ በጊዜው ውብ አድርጎ ሠራው፤ እግዚአብሔርም ከጥንት ጀምሮ እስከ ፍጻሜ ድረስ የሠራውን ሥራ ሰው መርምሮ እንዳያገኝ ዘላለምነትን በልቡ ሰጠው።”   — መክብብ 3፥11 ሰዎች ይህ ጥቅስ የሚጠቅሱት ግን ጊዜ ራሱ እንደሚቸራቸዉ በማሰብ ነዉ። ነገር ግን ጊዜ የማንም ዉለታ ሆነ  ና ፍቅር ስለሌለው ማንንም አይከስም ፣ ለማንም ደግሞ አይፈረድም ። 😂ጊዜ ግን የእግዚአብሔር ሎሌ ነዉ።😂
Show all...
2💯 2❤‍🔥 1