en
Feedback
𝐖𝐎𝐋𝐊𝐈𝐓𝐄_𝐅.𝐂

𝐖𝐎𝐋𝐊𝐈𝐓𝐄_𝐅.𝐂

Open in Telegram

🙏 እንኳን ወደ ተወዳጁ ወልቂጤ.ክለባችን በደና መጡ❗️ ═════════════════ #ሁሌም_ስለ_ሰራተኞቹ_እንዘግባለን... 🌐ስለ ክለባችን #ወልቂጤ በስፋት ይዳሰስበታል❗️ 👉የስታዲየም ድባቦች 👉የጨዋታ ቀጥታ ስርጭት 👉የጨዋታ ፕሮግራም ማሳወቅ 👉የጨዋታ ሙሉ ድህረ ዳሰሳ 👉የተጨዋቾች ዝውውር ሀሳብ.አስተያየት👉ካሎት👇በዚህ ያድርሱን @WOLKITE_FC1_BOT

Show more
4 177
Subscribers
No data24 hours
-247 days
-8730 days
Posts Archive
🔶⚪️ወልቂጤ ከተማ ተጫዋቾች የክለብ ላይሰንሲግ ፈቃድ አለማግኘታቸው ተከትሎ ለመቻሎች በፎሮፌ ሦስት ነጥብ እና ሦስት ግቦች ተሰጥቶታል። 🔶⚪️በተጨማሪም በውድድሩ ደንብ መሠረት ከ30ሺህ ብር በላይ
🔶⚪️ወልቂጤ ከተማ ተጫዋቾች የክለብ ላይሰንሲግ ፈቃድ አለማግኘታቸው ተከትሎ  ለመቻሎች በፎሮፌ ሦስት ነጥብ እና ሦስት ግቦች ተሰጥቶታል። 🔶⚪️በተጨማሪም በውድድሩ ደንብ መሠረት ከ30ሺህ ብር በላይ የገንዘብ ቅጣት የሚጠብቃቸው ይሆናል። 🔶⚪️ወልቂጤ ከተማ በሁለተኛው የጨዋታ ሳምንት ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋር በሚያደርጉት ጨዋታ የክለብ ላይሰንሲግ ፈቃድ በድጋሚ የማያሟሉ ከሆነ በውድድሩ ስነ ሥርዓት ደንብ መሰረት ከፍተኛ የገንዘብ ቅጣት እና ከውድድሩ እንዲታገዱ ከመደረጋቸው ባሻገር በታችኛው የውድድር ዕርከን(ከፍተኛ ሊግ)ወርደው እንዲጫወቱ ሊደረጉ እንደሚችል ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። #መስፈርቱ_ፍቅር_ብቻ_ነው። 👍ሊንኩን ተጭነው የቴሌግራም ቻናላችንን  ይቀላቀሉ።        ⤵⤵👇⤵⤵👇⤵️⤵️ https://t.me/WOLKITE_CITY_FC https://t.me/WOLKITE_CITY_FC https://t.me/WOLKITE_CITY_FC   👉 ሼር በማድረግ ለሌሎች ያጋሩ ።

🔶⚪️ክለባችን ወልቂጤ ከተማ ስድስት ነጥቦች ይቀነሱበታል ! 🔶⚪️የወልቂጤ ከተማ እግር ኳስ ክለብ ለአዲሱ የውድድር ዘመን የሚጠበቅበትን ህጋዊ መስፈርት አለሟሟላቱን ተከትሎ የስድስት ነጥብ ቅጣት
🔶⚪️ክለባችን ወልቂጤ ከተማ ስድስት ነጥቦች ይቀነሱበታል ! 🔶⚪️የወልቂጤ ከተማ እግር ኳስ ክለብ ለአዲሱ የውድድር ዘመን የሚጠበቅበትን ህጋዊ መስፈርት አለሟሟላቱን ተከትሎ የስድስት ነጥብ ቅጣት ይጠብቃቸዋል። 🔶⚪️ወልቂጤ ከተማ ተገቢውን የምዝገባ ሂደት ( ክለብ ላይሰንሲግ ) ባለሟሟላታቸውን እና በውድድሩ ያልተመዘገበ ቡድን ወደ ሜዳ መግባት #አለመቻሉን ተከትሎ ጨዋታው ሳይደረግ ቀርቷል። 🔶⚪️በአሁን ሰዓት ከ መቻል ጋር መርሐ ግብራቸውን ማከናወን የነበረባቸው ወልቂጤ ከተማዎች ፎርፌ ተሰጥቶባቸዋል። 🔶⚪️የክለባችን ተጋጣሚ የነበሩት መቻል ዋና አሰልጣኝ ገብረ ክርስቶስ " ለሊጉ ጥሩ ገፅታን አያሳይም " ሲሉ ሁነቱን ገልፀውታል። #መስፈርቱ_ፍቅር_ብቻ_ነው። 👍ሊንኩን ተጭነው የቴሌግራም ቻናላችንን  ይቀላቀሉ።        ⤵⤵👇⤵⤵👇⤵️⤵️ https://t.me/WOLKITE_CITY_FC https://t.me/WOLKITE_CITY_FC https://t.me/WOLKITE_CITY_FC   👉 ሼር በማድረግ ለሌሎች ያጋሩ ።

የዛሬው ጨዋታ ለመቻል ፎርፌ የሚሰጥ ይመስላል። አዲስ መረጃ ተለቋል በአዲሱ ቻናል ገብታቹ ተመልከቱ👇👇👇👇 የአዲሱ ቻናል ሊንክ👇👇 https://t.me/WOLKITE_CITY_FC https://t.me/WOLKITE_CITY_FC https://t.me/WOLKITE_CITY_FC

የዛሬው ጨዋታ ለመቻል ፎርፌ የሚሰጥ ይመስላል። አዲስ መረጃ ተለቋል በአዲሱ ቻናል ገብታቹ ተመልከቱ👇👇👇👇 የአዲሱ ቻናል ሊንክ👇👇 https://t.me/WOLKITE_CITY_FC https://t.me/WOLKITE_CITY_FC https://t.me/WOLKITE_CITY_FC

በወልቂጤ ከተማ ጉዳይ... ወልቂጤ ከተማ የዛሬውን ጨዋታ የማድረጉ ነገር አጣብቂኝ ውስጥ ገብቷል። በውስብስብ ችግሮች ውስጥ እየታገለ የሊጉ የመጀመርያ ጨዋታቸውን ለማድረግ ሰዓታት የቀራቸው ወልቂጤዎች
በወልቂጤ ከተማ ጉዳይ... ወልቂጤ ከተማ የዛሬውን ጨዋታ የማድረጉ ነገር አጣብቂኝ ውስጥ ገብቷል። በውስብስብ ችግሮች ውስጥ እየታገለ የሊጉ የመጀመርያ ጨዋታቸውን ለማድረግ ሰዓታት የቀራቸው ወልቂጤዎች ሌላ ከባድ ፈተና ከፊታቸው ተደቅኗል ፤ ሶከር ኢትዮጵያ እንዳገኘችው መረጃ ከሆነ ወልቂጤ ከተማ የሚጠበቅበትን አስገዳጅ መስፈርት ሙሉ ለሙሉ ባለሟሟላቱ የክለብ ላይሰንሲንግ ፍቃድ እስካሁን አለማግኘቱ ታውቋል። ትናንት በተወካያቸው አማካኝነት ከጨዋታው አንድ ቀን አስቀድሞ የሚካሄደው የቅድመ ጨዋታ ስብሰባ ላይ የክለቡ አባላት የተገኙ መሆናቸውን ያረጋገጥን ሲሆን አሁን ላይ ጨዋታው ሊካሄድ አራት ሰዓት ቢቀሩትም አዳዲስ ያዘዋወሯቸውን ተጫዋች ዝውውር በፌደሬሽኑ በኩል አሁን ድረስ ማፀደቅ አልቻሉም። ለሊግ አክስዮን ማህበሩም የሚጫወቱ ውላቸው የፀደቀላቸው ተጫዋቾች ስም ዝርዝር ከፌዴሬሽኑ እስካሁን አለመላኩንም እንዲሁ ያወቅን ሲሆን ነገሩን ከባድ ያደረገባቸው ደግሞ እስከ ትናንት የስራ መዝጊያ ሰዓት ድረስ የሚጠበቅባቸውን ነገሮች አለማሟላታቸው እና ዛሬ ቅዳሜ ደግሞ ባለው ግማሽ የስራ ቀን ምንም ዓይነት የተለየ ነገር አለመፈፀማቸውን ባደረግነው ማጣራት ሰምተናል። አሁን ባለው ሁኔታ በቀሩት ሰዓታቶች የተለየ ተዓምር ካልተፈጠረ በቀር የዛሬውን ጨዋታ የማድረጋቸው ነገር የመነመነ ይመስላል ፤ ይህን ተከትሎ የሊጉን የመጀመርያ ጨዋታቸውን በፎርፌ ይጀምሩ ይሆን የሚለው ጉዳይ ይጠበቃል። ባሉት ቀሪ ጊዜያት በዚህ ጉዳይ የሚኖሩ አዳዲስ መረጃዎች ካሉ እየተከታተልን የምናቀርብ ይሆናል #መስፈርቱ_ፍቅር_ብቻ_ነው። 👍ሊንኩን ተጭነው የቴሌግራም ቻናላችንን  ይቀላቀሉ።        ⤵⤵👇⤵⤵👇⤵️⤵️ https://t.me/WOLKITE_CITY_FC https://t.me/WOLKITE_CITY_FC https://t.me/WOLKITE_CITY_FC   👉 ሼር በማድረግ ለሌሎች ያጋሩ ።

ዛሬ የጨዋታ ቀን ነው ወደ አዲሱ ቻናል ገባገባ በሉ👇👇👇 https://t.me/WOLKITE_CITY_FC https://t.me/WOLKITE_CITY_FC https://t.me/WOLKITE_CITY_FC

🔸⚪️ አዳዲስ መረጃዎች ተለቀዋል ገብታቹ እዩ 🔸⚪️ አዲሱን የቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ። 🔶⚪️ ከአሁን በኃላ አዳዲስ መረጃዎች እና ጨዋታዎች በዚህ ባዲሱ ቻናል ብቻ ነው የምናቀርበው ሼር ሼር በማድረግ ይተባበሩን። https://t.me/WOLKITE_CITY_FC https://t.me/WOLKITE_CITY_FC https://t.me/WOLKITE_CITY_FC

የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኮከቦች ሽልማት እና የማጠቃለያ ፕሮግራም ተከናወነ። የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኮከቦች ሽልማት እና የማጠቃለያ መርሃ ግብር ሀሙስ መስከረም 9/2017 ዓ.ም በድሬደዋ ከተማ ቢ ካፒታል ሆቴል ተደርጓል። በእለቱ በ7 ዘርፍ የአመቱ ኮከቦች ተሸልመዋል ፤ ለተሳታፊ ክለቦች እና ባለሜዳዎች የገንዘብ ክፍፍል ተደርጓል። የውድድር አዘጋጅ ባለሜዳዎች የገንዘብ ሽልማት * አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዪንቨርሲቲ – 4,000,000(አራት ሚሊዮን ብር) * ድሬደዋ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ - 3,000,000(ሶስት ሚሊዮን ብር) * ሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ - 3,000,000(ሶስት ሚሊዮን ብር) በውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ከመስከረም/2012 - ሐምሌ/2015 ያገለገሉ ግለሰቦች የእውቅና ሰርተፍኬት * አቶ ሀብታሙ ሀይለሚካኤል * አቶ ሞገስ በሪሁን * አቶ ዮናስ ገብረማርያም * አቶ ኢቡሩሼ ዮሐንስ ኮከቦች የገንዘብና ልዩ ሽልማት(በ7 ዘርፍ) * ኮከብ አሰልጣኝ - በፀሎት ልኡልሰገድ(200,000 ብር) * ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ - አሊ ሱሌማን(200,000 ብር) * ምስጉን ረዳት ዳኛ - ፋሲካ የኃላሸት(105,000 ብር) * ምስጉን ዋና ዳኛ - ባምላክ ተሰማ(105,000 ብር) * ኮከብ ግብ ጠባቂ - ፍሬው ጌታሁን(150,000 ብር) * ተስፈኛ ተጫዋች - ቢንያም አይተን(105,000 ብር) * ኮከብ ተጫዋች - ባሲሩ ኡመር(210,000 ብር) #መስፈርቱ_ፍቅር_ብቻ_ነው። 👍ሊንኩን ተጭነው የቴሌግራም ቻናላችንን  ይቀላቀሉ።        ⤵⤵👇⤵⤵👇⤵️⤵️ https://t.me/WOLKITE_CITY_FC https://t.me/WOLKITE_CITY_FC https://t.me/WOLKITE_CITY_FC   👉 ሼር በማድረግ ለሌሎች ያጋሩ ።

“ ጥቆማ ላቀረበ 1.5ሚልዮን ብር እሰጣለሁ “ የኢትዮጵያ ፕ/ሊግ አክስዮን ማህበር የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ አክሲዮን ማህበር የክለቦችን የክፍያ ስርዓት አስተዳደር መምሪያ ስራን እያከናወነ በሚገኘው
“ ጥቆማ ላቀረበ 1.5ሚልዮን ብር እሰጣለሁ “ የኢትዮጵያ ፕ/ሊግ አክስዮን ማህበር የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ አክሲዮን ማህበር የክለቦችን የክፍያ ስርዓት አስተዳደር መምሪያ ስራን እያከናወነ በሚገኘው ኮሚቴ በኩል የጥቆማ እና የማበረታቻ ሽልማት ይፋ አድርጓል። በዚህም መሰረት የክለቦችን የክፍያ ስርዓት ደንብ ጥሰት በማስረጃ አቅርቦ ጥቆማ ለሚሰጥ ግለሰብ በተጠቋሚው ላይ ከሚተላለፈው የገንዘብ ቅጣት ሀምሳ በመቶው እንደሚሰጠው ተገልጿል።  የቀረቡት የጥቆማ እና ክፍያ አማራጮች ምን ይመስላሉ ? - የቅድመ ክፍያ ደሞዝና ፊርማ የከፈለ ክለብ ሶስት ሚሊዮን ብር ቅጣት ይተላለፍበታል ጥቆማ ላቀረበው ግለሰብ ደግሞ 1.5 ሚልዮን ብር የሚሰጠው ይሆናል። - በተጨማሪም ክፍያውን የተቀበለው የክለቡ አባል ድርጊቱን ለመጀመሪያ ጊዜ ከፈጸመ 200,000 ብር ይቀጣል ከዚህ ላይም ግማሹ ለጠቋሚው ይሰጣል። በአክሲዮን ማህበሩ ካስመዘገበው የባንክ አካውንት ውጪ ክፍያ የሚያደርግ ክለብ በእያንዳንዱ ተከፋይ አባል ብዛት ልክ ሶስት ሚሊዮን ብር ይቀጣል። - ከዚህም ላይ ለጠቋሚው በእያንዳንዱ ተከፋይ አባል ብዛት ልክ ግማሹ ማለትም 1.5 ሚልዮን ብር የሚሰጥ ይሆናል። - በሶስተኛ ወገን ክፍያ የተቀበለው አባል ጥፋቱን የፈጸመው ለመጀመሪያ ጊዜ ከሆነ ቅጣት 200,000 ጥፋቱ ለሁለተኛ ጊዜ ከሆነ 500,000 ቅጣት የሚተላለፍበት ይሆናል። - ለጠቋሚ ማበረታቻ ለመጀመሪያ ጊዜ ከሆነ ጥፋቱ 50% 100,000 ብር ለሁለተኛ ጊዜ ከሆነ 250,000 ለጠቋሚው በእያንዳንዱ ተከፋይ አባል ብዛት ልክ የሚሰጥ ይሆናል። ተጨማሪ ማብራሪያ ከላይ በምስሉ ላይ ተያይዟል። https://t.me/WOLKITE_FC https://t.me/WOLKITE_FC

🔸⚪️ አዳዲስ መረጃዎች ተለቀዋል ገብታቹ እዩ 🔸⚪️ አዲሱን የቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ። 🔶⚪️ ከአሁን በኃላ አዳዲስ መረጃዎች እና ጨዋታዎች በዚህ ባዲሱ ቻናል ብቻ ነው የምናቀርበው ሼር ሼር በማድረግ ይተባበሩን። https://t.me/WOLKITE_CITY_FC https://t.me/WOLKITE_CITY_FC https://t.me/WOLKITE_CITY_FC

🔶⚪️የምትፈልጉትን የክለባችን 🎤መዝሙር🎧 በምርጫችሁ መርጣችሁ ማዳመጥ ትችላላችሁ ከስር ያለውን የናንተ ምርጫ የሆነውን በመጫን ያድምጡ👇 🔶⚪️ 🎤-1 👉 ኬር አት 🔶⚪️ 🎤-2 👉 ጉዞ
🔶⚪️የምትፈልጉትን የክለባችን 🎤መዝሙር🎧 በምርጫችሁ መርጣችሁ ማዳመጥ ትችላላችሁ ከስር ያለውን የናንተ ምርጫ የሆነውን በመጫን ያድምጡ👇 🔶⚪️ 🎤-1 👉 ኬር አት 🔶⚪️ 🎤-2 👉 ጉዞ በወኔ 🔶⚪️ 🎤-3 👉 ክትፎዎቹ ነን 🔶⚪️ 🎤-4 👉 አንድ አንድ 🔶⚪️ 🎤-5 👉 ዥም አምረዌ ዥም ዥሙ 🔶⚪️ 🎤-6 👉 ኬር ኬር 🔶⚪️ 🎤-7 👉 ዝካው ወልቂጤ 🔶⚪️ 🎤-8 👉 ናቲ ኬር 2 #መስፈርቱ_ፍቅር_ብቻ_ነው። 👍ሊንኩን ተጭነው የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ። ⤵⤵👇⤵⤵👇⤵️⤵️ https://t.me/WOLKITE_FC https://t.me/WOLKITE_FC https://t.me/WOLKITE_FC 👉 ሼር በማድረግ ለሌሎች ያጋሩ ።

🔸⚪️ አዳዲስ መረጃዎች ተለቀዋል ገብታቹ እዩ 🔸⚪️ አዲሱን የቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ። 🔶⚪️ ከአሁን በኃላ አዳዲስ መረጃዎች እና ጨዋታዎች በዚህ ባዲሱ ቻናል ብቻ ነው የምናቀርበው ሼር ሼር በማድረግ ይተባበሩን። https://t.me/WOLKITE_CITY_FC https://t.me/WOLKITE_CITY_FC https://t.me/WOLKITE_CITY_FC

👋 ሰላም ሰላም ውድ የ @WOLKITE_FC ቻናል ቤተሰቦች👋 ✍️ #Tofa ነኝ እደምን ናቹ ውዶች👋 ✔️ #SORRY ብዙ ክለቡን የማይመጥኑ ነገሮች ቻናሉላይ እየተለቀቀ ነበር ነገርግን ከአሁን ቡ
👋 ሰላም ሰላም ውድ የ @WOLKITE_FC ቻናል ቤተሰቦች👋 ✍️ #Tofa ነኝ እደምን ናቹ ውዶች👋 ✔️ #SORRY ብዙ ክለቡን የማይመጥኑ ነገሮች ቻናሉላይ እየተለቀቀ ነበር ነገርግን ከአሁን ቡሀላ እንደዚህ አይነት ነገር አይደገምም ። 📣 ስለ ሁኔታው ትንሽ ልበላቹ፦ ✔️ እኔ ትንሽ ማስተካክለው ነገር ነበር እና ስላልተመቸኝ ሁለት #Admin ቻናሉላይ ስለክለቡ መረጃ እንዲለቁ እና ጨዋታዎችን እንዲያስተላልፉ #Add አድርጌ ነበር። ✔️እነሱም የተሰጣቸው ሀላፊነት በአግባቡ መወጣት አልቻሉም ክለቡን እማይመጥን ነገር ሲለቁ ነበር ከአንድም 2,3 ነግሪያቸው ነበር ነገርግን ሊሰሙኝ ፍቃደኛ ሊሆኑ አልቻሉም ከቻናሉ ተከታይም ብዙ ወቀሳዎችም በውስጥ ደርሰውኛል። ✔️ በመጨረሻም ሁለቱም #Admin የነበሩት ልጆች ከአድሚንነት ተሰናብተዋል። ✔️እኔም በ @WOLKITE_FC ቻናል ስም ለ @WOLKITE_FC ቤተሰብ ከልብ❤ከልብ ይቅርታ እጠይቃለው🙏 ✔️ ከአሁን ቡሀላ እዚህ ቻናል ላይ ስለክለቡ እና ስለክለቡ ብቻ የሚመለከት መረጃ ብቻ ነው የሚለቀቀው። ✔️ እና እዚህ ቻናል ላይ ስለክለቡ መረጃ እና ጨዋታዎችን በቀጥታ አስተላልፋለው እሚል ካለ በ @WOLKITE_FC1_BOT ያናግረኝ። 🔼አሳብና አስታየት እቀበላለው በ👉 @WOLKITE_FC1_BOT #መስፈርቱ_ፍቅር_ብቻ_ነው። 👍ሊንኩን ተጭነው የቴሌግራም ቻናላችንን  ይቀላቀሉ።        ⤵⤵👇⤵⤵👇⤵️⤵️ https://t.me/WOLKITE_FC https://t.me/WOLKITE_FC https://t.me/WOLKITE_FC   👉 ሼር በማድረግ ለሌሎች ያጋሩ ።

ቤተሰብ👇 100% ጓደኞችዎን ወደ ቦቱ በመጋበዝዎ ብቻ በአንድ ሰው 5 ብር ማግኘት ይችላሉ። 🔗 ሊንክ   https://t.me/BirrReferBot?start=r04254888450 ለጓደኛዎ ያጋሩ እና ገቢ ማግኘት ይጀምሩ።

ቤተሰብ👇 100% ጓደኞችዎን ወደ ቦቱ በመጋበዝዎ ብቻ በአንድ ሰው 5 ብር ማግኘት ይችላሉ። 🔗 ሊንክ   https://t.me/BirrReferBot?start=r04254888450 ለጓደኛዎ ያጋሩ እና ገቢ ማግኘት ይጀምሩ።

🔸⚪️ ሰላም ሰላም 🔸⚪️ አዲሱን የቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ። 🔶⚪️ ከአሁን በኃላ አዳዲስ መረጃዎች እና ጨዋታዎች በዚህ ባዲሱ ቻናል ብቻ ነው የምናቀርበው ሼር ሼር በማድረግ ይተባበሩን። ht
🔸⚪️ ሰላም ሰላም 🔸⚪️ አዲሱን የቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ። 🔶⚪️ ከአሁን በኃላ አዳዲስ መረጃዎች እና ጨዋታዎች በዚህ ባዲሱ ቻናል ብቻ ነው የምናቀርበው ሼር ሼር በማድረግ ይተባበሩን። https://t.me/WOLKITE_CITY_FC https://t.me/WOLKITE_CITY_FC https://t.me/WOLKITE_CITY_FC

✈️ ሰላም ሰላም ለ TELEGRAM PREMIUM ተጠቃሚ ዎች ብቻ ✉️TELEGRAM PREMIUM ተጠቃሚዎች ሊንኩን እየነካቹ BOOST አድርጉ ቻናሉን🙏 ➡️ https://t.me/boost/WOLKITE_FC https://t.me/boost/WOLKITE_FC

🔸⚪️ ሰላም ሰላም 🔸⚪️ አዲሱን የቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ። 🔶⚪️ ከአሁን በኃላ አዳዲስ መረጃዎች እና ጨዋታዎች በዚህ ባዲሱ ቻናል ብቻ ነው የምናቀርበው ሼር ሼር በማድረግ ይተባበሩን። ht
🔸⚪️ ሰላም ሰላም 🔸⚪️ አዲሱን የቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ። 🔶⚪️ ከአሁን በኃላ አዳዲስ መረጃዎች እና ጨዋታዎች በዚህ ባዲሱ ቻናል ብቻ ነው የምናቀርበው ሼር ሼር በማድረግ ይተባበሩን። https://t.me/WOLKITE_CITY_FC https://t.me/WOLKITE_CITY_FC https://t.me/WOLKITE_CITY_FC

🔸⚪️ ሰላም ሰላም 🔸⚪️ አዲሱን የቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ። 🔶⚪️ ከአሁን በኃላ አዳዲስ መረጃዎች እና ጨዋታዎች በዚህ ባዲሱ ቻናል ብቻ ነው የምናቀርበው ሼር ሼር በማድረግ ይተባበሩን። ht
🔸⚪️ ሰላም ሰላም 🔸⚪️ አዲሱን የቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ። 🔶⚪️ ከአሁን በኃላ አዳዲስ መረጃዎች እና ጨዋታዎች በዚህ ባዲሱ ቻናል ብቻ ነው የምናቀርበው ሼር ሼር በማድረግ ይተባበሩን። https://t.me/WOLKITE_CITY_FC https://t.me/WOLKITE_CITY_FC https://t.me/WOLKITE_CITY_FC

⚽️ Discover the BEST Entertainment!⚽️ ✨ Want unlimited access to your favorite shows, movies, and live events? 📺 https://www
⚽️ Discover the BEST Entertainment!⚽️ ✨ Want unlimited access to your favorite shows, movies, and live events? 📺  https://www.miglior-iptv-italiana.xyz/en/richiesta-test-di-prova/test-di-prova-iptv  is your one-stop shop for a premium streaming experience.  Here's what we offer:  🔸250,000+ channels online  🔹24/7 support via live chat Instant delivery  🔸Built-in VPN for your security Quick and easy setup  💡 Ready to try it out?  👉 Get your FREE trial: https://www.miglior-iptv-italiana.xyz/en/richiesta-test-di-prova/test-di-prova-iptv  Use code BITCOIN20 for an exclusive  🎁 20% discount on your subscription!  #Streaming #LiveTV #Movies #TVShows #Series #ItalianTV 📺⚽️