en
Feedback
ፍቅሬን በ 4 መስመር

ፍቅሬን በ 4 መስመር

Open in Telegram

ይቅርታዎን ፍቅሮን ሚስጥሮንና ፍላጎቶን እኛን በመቀላቀል በምናጋራቹ 4 መስመር ግጥሞች ሙሉ ስሜቶን ይግለጹ contact us @aratmetofklbot Instagram https://www.instagram.com/aratmetofkr?r=nametag Discussion group @aratmetofkrcomment

Show more
3 998
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Similar Channels
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
December '24
December '24
+12
in 0 channels
November '240
in 0 channels
Get PRO
October '24
+10
in 0 channels
Get PRO
September '240
in 0 channels
Get PRO
August '240
in 0 channels
Get PRO
July '240
in 0 channels
Get PRO
June '240
in 0 channels
Get PRO
May '240
in 0 channels
Get PRO
April '240
in 0 channels
Get PRO
March '240
in 0 channels
Get PRO
February '240
in 0 channels
Get PRO
January '240
in 0 channels
Get PRO
December '230
in 0 channels
Get PRO
November '230
in 0 channels
Get PRO
October '230
in 0 channels
Get PRO
September '230
in 0 channels
Get PRO
August '230
in 0 channels
Get PRO
July '23
+80
in 0 channels
Get PRO
June '23
+110
in 0 channels
Get PRO
May '23
+85
in 0 channels
Get PRO
April '23
+82
in 0 channels
Get PRO
March '23
+79
in 0 channels
Get PRO
February '23
+82
in 0 channels
Get PRO
January '23
+126
in 0 channels
Get PRO
December '22
+97
in 0 channels
Get PRO
November '22
+74
in 0 channels
Get PRO
October '22
+83
in 0 channels
Get PRO
September '22
+78
in 0 channels
Get PRO
August '22
+75
in 0 channels
Get PRO
July '22
+44
in 0 channels
Get PRO
June '22
+47
in 0 channels
Get PRO
May '22
+47
in 0 channels
Get PRO
April '22
+38
in 0 channels
Get PRO
March '22
+40
in 0 channels
Get PRO
February '22
+65
in 0 channels
Get PRO
January '22
+97
in 0 channels
Get PRO
December '21
+68
in 0 channels
Get PRO
November '21
+73
in 0 channels
Get PRO
October '21
+127
in 0 channels
Get PRO
September '21
+104
in 0 channels
Get PRO
August '21
+88
in 0 channels
Get PRO
July '21
+161
in 0 channels
Get PRO
June '21
+185
in 0 channels
Get PRO
May '21
+150
in 0 channels
Get PRO
April '21
+153
in 0 channels
Get PRO
March '21
+152
in 0 channels
Get PRO
February '21
+276
in 0 channels
Get PRO
January '21
+214
in 0 channels
Get PRO
December '20
+5 079
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
21 December+6
20 December+2
19 December+1
18 December+3
Channel Posts
እንደከፋኝ ሳገምቺ ተሻልኩና እኔ ካንቺ ዝም እያልኩኝ ለታዘብኩሽ በቃው ስትይ አሸነፍኩሽ @aratmetofkr

2
No text...
0
3
ልርሳህ ልጥላህ ብዬ ፎቶን ብጥለው ባዶ ግርግዳዬ አንተ ነው ሚያሳየው
0
4
ቢከፋኝ ብደሰት ቢሞላም ባይሞላም ብስቅና ባለቅስ ብወድቅም ብነሳም አንተን ለማመስገን ትልቁ ምክንያቴ ተኝቼ መነሳት ጸሀይዋን ማየቴ @aratmetofkr #Repost
0
5
ፍቅር አላፊ ነው ባረገኝ እህቱ፡>>>>> 🎧
0
6
እስኪ any comment ጣል አርጉ😁
0
7
ልብ በይ ይሉኛል የት ያለኝን ልብ አልቆ ደቆ ሳለ ፍቅርህን ሳስብ ቀልበ ቢስ ይሉኛል ቀልብ በነሳቸው እንደኔ አፍቅረው እግዜር ያሳያቸው @aratmerofkr
0
8
ፍቅር ከፍ ካለ ነፍስም ይዘምራል የኔውን አላውራህ አንተ እንዴት ሆነሀል? አበዛሁ ለቅሱ እትት አልኲ ናፈከኝ ከትላንቱ ፍቅርህ ላቅ አለ መሰለኝ @aratmetofkr
0
9
አለች እረብ እረብ ወገቧ ሊሰበር አልጋውን ስንገዛው ሽቦው ደና ነበር የመውደድ መድሀኒት በግራ እጇ አስራለች በደረቁ ሌሊት ታስለፈልፋለች 🤔😝😂😂😂😂 አይ #ሙሉቀን መለሰ
0
10
አባባል አደለም ተረዳሁት አሁን ለካ ሰው አይረሳም የመጀመርያውን #ኤፍሬም_ታምሩ .
0
11
ፍቅርንስ ሸኘሁት ወጥቼ እስከደጅ ማባረር ያቃተኝ ትዝታን ነው እንጂ #ትዝታ ማህሙድ አህመድ
0
12
ግዜ ወረተኛ ግጥም ተጋበዙን ❤️ @aratmetofkl
0
13
ባገር በምድሩ ቆንጆ ቢሞላ አይደረገም ካንቺማ ሌላ #ማዲንጎ ❤️
0
14
ሰማዩን ሲያደምቁ ከዋክብቱ ፈሰው ውበትህ ተዘራ የማይታፈሰው #አሸወይና ሀሌሉያ ተክለጻዲቅ🔥🔥🎧
0
15
No text...
0
16
አመሰግናለው @winaedit2 🙏
አመሰግናለው @winaedit2 🙏
0
17
ሆድ ካገር አይበልጥም ግን ካገር ይሰፋል የወለዱት እንጂ ቃል እንዴት ይጠፋል #ቴዲ_ታደሰ 🎧
0
18
እንስፍስፍ አረከኝ ተንሰፈሰፍኩልህ ባንድ ቀን እይታ ታመምኩኝ ሞትኩልህ እረታኸኝ እና አረፍከው ወይ ፍርጃ አመልም አደለም ምን እንደሆንኩ እንጃ @aratmetofkr
0
19
ፍቅር እያሳ ፍቅር ይጥለኛል ሊሄድ ያለው እግሬ ካንተ ያመጣኛል ብከፋም ባንተ ስተት ባይብህም ልቤ አንተን ለማፍቀር እንቢ ብሎ አያውቅም @aratmetofkr
0
20
ቢከፋኝ ብደሰት ቢሞላም ባይሞላም ብስቅና ባለቅስ ብወድቅም ብነሳም አንተን ለማመስገን ትልቁ ምክንያቴ ተኝቼ መነሳት ጸሀይዋን ማየቴ @aratmetofkr
0