en
Feedback
YOHA Studio

YOHA Studio

Open in Telegram

:-)An art and architectural channel. Posted photo of sketch,photography. Informed event's related to art.. @YOhannesjr

Show more
The country is not specifiedArt & Design18 640
1 280
Subscribers
No data24 hours
-87 days
-2330 days
Posts Archive
photo content

photo content

My first acrylic painting work. size 40cm×37cm . . @Yohannesjr @Johnnwork
My first acrylic painting work. size 40cm×37cm . . @Yohannesjr @Johnnwork

Medium :- Graphite on paper Size:-A4 "Life is full of beauty. @Yohannesjr @Johnnwork
Medium :- Graphite on paper Size:-A4 "Life is full of beauty. @Yohannesjr @Johnnwork

Michelangelo's David. Michelangelo one of the most famous artists of all time. David is an icon in art history and symbol of
Michelangelo's David. Michelangelo one of the most famous artists of all time. David is an icon in art history and symbol of the renaissance. 1501 26 year old michelangelo would spead the next three years of this life for scraps by two other artists into a 17 foot tall (5 meter) 12000 pound masterpiece we know as devid. The sculpture is gigantic and meant to be viewed from below, viewers typically only see one of david's eyes at once david's left eye meets yours while his right eye is starting slightly into the distance. The divid head projection is larger than normal body because the statue is 5m so that the viewer looks down from the bottom so that the head is lowered. SCULPTURE ℗Photography @Yohannesjr @Johnnwork

Art is the fertilizer of life. Art is a secret friend. Art is a part of nature. ℗Photography @Yohannesjr @Johnnwork
Art is the fertilizer of life. Art is a secret friend. Art is a part of nature. ℗Photography @Yohannesjr @Johnnwork

ቅድስት ስላሴ ቤተ-ክርስቲያን(Holy Trinity Cathedral) ¯Architectural view¯ ሁሉም (Architectural and artwork) መፀሀፍ ቅዱሳዊ ትርጓሜ የያዙ ናቸው። ያለ ትር
ቅድስት ስላሴ ቤተ-ክርስቲያን(Holy Trinity Cathedral) ¯Architectural view¯ ሁሉም (Architectural and artwork) መፀሀፍ ቅዱሳዊ ትርጓሜ የያዙ ናቸው። ያለ ትርጉም እና ያለ ምሳሌ የተቀረፀ ምንም ነገር የለም። በመጀመሪያ ሲሰራ ክብ ነበር በንጉሰ ነገስቱ አዛዝነት የምራባዊያ አሰራር ይዝዋል አሰራሩ (Byzantine architecture) አሰራር አይነት ነው 26 መላአክት ተቀርፀዋል። 24ቱ ካህናት እና ምሳሌ ናቸው። 2 ደሞ አዲስ ኪዳን እና ብሉይ ኪዳንን ይወክላሉ። በፊለፊቱ ስንመለከት 4 ወንጌላዊያን ምስል አናያለን. Architectural aesthetics ብቻ ሳይሆን ሀይማኖታዊ ይዘትም አላቸው። ℗Photography @Yohannesjr @Johnnwork

Works on my sketch book. ℗Photography @Yohannesjr @Johnnwork
Works on my sketch book. ℗Photography @Yohannesjr @Johnnwork

፧ስለ ቤተ-ክርስቲያን አሳሳል በጥቂቱ፧ በበተክርስቲያን አሳሳል በመጀመሪያ ስጋ ለባሾች(ሰውች) እንዲሁም ቤተክርስቲያን አካባቡ ያሉ መነኮሳት፣ቀሳውስት ይሳላሉ። ቀጥሎ ፃድቃን ይሳላሉ እነዚህን ስዕሎች
፧ስለ ቤተ-ክርስቲያን አሳሳል በጥቂቱ፧ በበተክርስቲያን አሳሳል በመጀመሪያ ስጋ ለባሾች(ሰውች) እንዲሁም ቤተክርስቲያን አካባቡ ያሉ መነኮሳት፣ቀሳውስት ይሳላሉ። ቀጥሎ ፃድቃን ይሳላሉ እነዚህን ስዕሎች ሲሳሉ መልካቸውን ስለማናውቅ ታሪካቸውን፣ተአምራቸው እና ገድላቸው ታውቀው ነው የሚሳሉት ፃድቃን በደብዛዛ ቀለም ይሳላሉ። ቀጥሎ ሰማእታት በቤተ-ክርስትያን ውስጥ በግራ በኩል ይሳላሉ ሰማእታት ለክርስቶስ ፍቅር ስለተሰው በቀይ ቀለም ይሳላሉ። ቀጥሎ መላእክት ይሳላሉ መላእክት መከሰቻ አላቸው(መገለጫ) በእርግብ፣ በአረጋዊያን ሊገለጡ ይችላሉ መላአክት ፊታቸው ክብ ይሆናል ክንፍም አላቸው መጀመሪያ አና መጨረሻ እንደሌላቸው ለማሳየት ነው። መላአክት ሆኑ ቅዱሳን በግማሽ አይሳሉም አንድ ጆሮ እና ሁለት አይናቸው እየታየ ይሳላሉ መንፈስ ቅዱስ በእነሱ ላይ ስላደረ እነሱን ለመሳል የምንጠቀመው ቀለም ደማቅ መሆን አለበት ከሀዲያን አና አጋንት ብቻ ናቸው በጎን የሚሳሉት። ድንግል ማርያም ልብስዋ ከላይ በሰማያዊ ከውስጥ በቀይ እና የምትከናነበው ደሞ በአረጐዴ ቀለም ይሳላል። @Johnnwork

ስዕል ታሪክ ተናጋሪ፣አስተማሪ፣አብራሪ ስሜትን እና አይምሮን ቀስቃሽ እንጂ ለስም መጠሪያ ብቻ ግዚያዊ ስሜት ማንፀባረቂያ ሊሆን አይገባም። @Johnnwork
ስዕል ታሪክ ተናጋሪ፣አስተማሪ፣አብራሪ ስሜትን እና አይምሮን ቀስቃሽ እንጂ ለስም መጠሪያ ብቻ ግዚያዊ ስሜት ማንፀባረቂያ ሊሆን አይገባም። @Johnnwork

ጆሮ! ''Artwork'' 60*45 - graphite @Yohannesjr
ጆሮ! ''Artwork'' 60*45 - graphite @Yohannesjr

እንኳን ለመስቀል በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
እንኳን ለመስቀል በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

"አንድ ሰውም እስከ ንጋት ድረስ ይታገለው ነበር።እንዲህም አለው። ሊነጋ አቀላልቶአልና ልቀቀኝ። እርሱም። ካልባረክኸኝ አልለቅቅህም አለው።እንዲህም አለው። ስምህ ማን ነው? እርሱም። ያዕቆብ ነኝ አለ
"አንድ ሰውም እስከ ንጋት ድረስ ይታገለው ነበር።እንዲህም አለው። ሊነጋ አቀላልቶአልና ልቀቀኝ። እርሱም። ካልባረክኸኝ አልለቅቅህም አለው።እንዲህም አለው። ስምህ ማን ነው? እርሱም። ያዕቆብ ነኝ አለው።ከእንግዲህ ወዲህ ስምህ እስራኤል ይባል እንጂ ያዕቆብ አይባል፤ ከእግዚአብሔር ከሰውም ጋር ታግለህ አሸንፈሃልና።" (ኦሪት ዘፍጥረት 32:24-28)

''Artwork' ''ያቆብ" Final Dimension - 78x54 Medium: charcoal | graphite 450 hr artwork @Yohannesjr @Johnnwork
''Artwork' ''ያቆብ" Final Dimension - 78x54 Medium: charcoal | graphite 450 hr artwork @Yohannesjr @Johnnwork

photo content

photo content

photo content

🌼መልካም አዲስ አመት!!🌼 አ ደ ይ Dimension - 50*40 @Yohannesjr @Johnnwork
🌼መልካም አዲስ አመት!!🌼 አ ደ ይ Dimension - 50*40 @Yohannesjr @Johnnwork

photo content

''Artwork' ''ያቆብ" progress... Dimension - 78x54 @Yohannesjr @Johnnwork
''Artwork' ''ያቆብ" progress... Dimension - 78x54 @Yohannesjr @Johnnwork