cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ባሕረ ሐሳብ እና የኢትዮጵያ ታሪክ

~ይህ ቻናል፦ ፩.ስለ ኢትዮጵያ ጥንታዊ የዘመን አቆጣጠር ፪.ስለ ኢትዮጵያ እና ስለ አለም ነገስታት ታሪክ ፫.ስለ ጥንታዊ አባቶች የስነ ፈለክ ምርምር(እውቀት) ፬.ስለ ቀመረ ፊደል ፭.እንዲሁም የተለያየ ከቤተ ክርስቲያን ጋር የተገናኘ አስተማሪ ምስሎችን የምንለቅበት ቻናል ነው። ሀሳብ አስተያየት👉👉 @Yohanns777

Show more
Advertising posts
3 951
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

🗞14 YEARS SELECTED QUESTION 🔖 Subject :- GEOGRAPHY 🗃TOPIC:- CLIMATE 📒NO.oF Item:- 106 ©ENTRANCE HUB ETHIOPIA 🔐FOR MORE EUEE QUESTION Register:> @EntranceHubBot 🔍For more info Join Our channel👇 @EntranceHuBEthiopia
Show all...
ውጤት ማየት ያልቻላችሁ ላኩልን👇👇👇👇 https://t.me/+ZBPOdlExKNdkZTA0 https://t.me/+ZBPOdlExKNdkZTA0 https://t.me/+ZBPOdlExKNdkZTA0 https://t.me/+ZBPOdlExKNdkZTA       🙏መልካም ውጤት ይሁንላችሁ🙏
Show all...

❤️❤️❤️......ሰብአ ሰገል.......❤️❤️❤️ 🔥.በቅድሚያ እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒትችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ። 🍁.ሰብአ ሰገል ማለት ምን ማለት? - "ናሁ መጽኡ መሠግላን":እነሆ መሰግላን መጡ ሲል ነው።ሰብአ ጥበብ ሲል ነው።የጥበብ ሰዎች ማለት ነው። 🍁.እነዚህ ሰብአ ሰገል ስንት ነበሩ? ሰብአ ሰገል ፩፪ እልፍ ነበሩ ነገር ግን በሚከተሉት ምክንያቶች ወደ ፫ እልፍ ተቀንሰዋል:- ፩.አንድም እስራኤል ጠባብ በመሆኗ ፪.አንድም ከሀገራቸው ጦርነት በመኖሩ ምክንያት ወደ ፫ እልፍ ተቀነሱ የሚባሉ ታሪኮች አሉ። 🍁.ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በተወለደ ጊዜ በእኛ አና በእነሱ የነበሩ ነገስታት ስም ማን ነበር? ፩.በእኛ ንጉስ ባዚን ነው።የነገሰውም ከክ.ል. በፊት ፮ አመት,ከክ.ል.በኋላ ፫ አመት በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ለ፱ አመት ነግሷል። ፪."ወዘወሊዶ እግዚእ ኢየሱስ ክርስቶስ በመዋዕለ ሄሮድስ" ይላል(ሄሮድስ በነገሰበት ጌታ ተወለደ)ማለት ነው።ሁለት ሄሮድስ ስላለ ይሄኛውን "ወልደ አልዶፌር ይሉታል"። 🍁.እነዚህ ሰብአ ሰገል ከማን ዘር የተመዘዙ ናቸው? -የነዚህ ዘር የሚመዘዘው "ዘመዱ ለበልዓም" እንዲል።ማለትም ዘራቸው ከበልዓም ነው።በልዓም ደግሞ የደሸት ዘር ነው።ደሸት ደግሞ ኢትዮጵያዊ ነው። 🍁.ስማቸውስ ማን ይባል ነበር, ከየትስ ተነሱ,ለጌታ ያቀረቡትስ ምን ነበር? ፩.ማንቱስ ማር:-ያቀረበው ዕጣን ነበር። ፪.ሜልኩ:-ያቀረበው ወርቅ ነበር። ፫.በዲድአስፋር:-ከሶስቱ ብቸኛው ጥቁር ኢትዮጵያዊ ነው።ያቀረበውም ከርቤ ነበር። 🔥.የተነሱትም ከአረብ "ሳብአ"ከሚባል ቦታ ነው።አንዳንዶቹ ደግሞ ከኢትዮጵያ ነው የተነሱ ይላል ።ይህ ጉዳይ ብዙ ሊቃውንትን ያከራክራል።ለዚህ ማሳያ መዝሙረኛው ክቡር ዳዊት እንዲህ ይላል"ነገሥተ ሳባ ወዓረብ ጋዳ ያመጽኡ"(የኢትዮጵያ እና የአረብ ንግስት ) ይላል መዝሙር 71 ላይ። 🌟.የታያቸው ኮከብስ ምን ይባላል? -እሊህ ፫ ነገስታት (፫ እልፍ) ተመርተው የመጡትም በኮከብ ነው።ይችም ኮከብ በነጮች "Christmas star" የገና ኮከብ ይሏታል።ስንቅሳር ደግሞ "ልውጥ ኮከብ ይለዋል"የተሰወረ ኮከብ ሲል ነው። ርዝመቱም ፩፪ ክንድ የሆነ እና በ፯ ቀለማት ያጌጠ ነው።በዚህም ምክንያት በኮከብ ተመርተው አስሰው ስላገኙት "ወርኅ ተኀስስ"የማሰስ ወር ተብሎ ታኅሳስ ተባለ። 🔥.በስተመጨረሻ "ኮከብ ይሠርቅ እምያዕቆብ",ከያይቆብ ኮከብ ይወጣል ተባለ።ኮከብ የተባለው የአለም መድኃኒት የሆነው ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።ከሞላ ጎደል አቅሜ በፈቀደው ይቺን ሐሳብ ለማጋራት ሞክሪያለው በሚቀጥለው ሳምንት በሌላ ርዕስ እስከ ምንገናኝ ድረስ ሰላም ሁኑ። 🔥.ኢትዮጵያ ፊትም,አሁንም,ወደፊትም ትልቅ ነበርን ትልቅ እንሆናለን።🔥 ...............መልካም የገና በዓል.............
Show all...
https://t.me/kassudelivery ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች እንደሚታወቀው ቻናላችን ገና መከፈቱ ነው እናም አዳዲስ ሰዎችን Add እንድታደርጉልኝ በትህትና አየጠየኩ ቢያንስ 200 ሰው Add ላደረገ 25ብር ካርድ ይሸለማል ፍቃደኛ የሆነ በውስጥ መስመር ያናግረኝና ስራን ለማቅለል  admin ይደረጋል።👉@saint_antonyy
Show all...
KASSMASS DELIVERY SERVICE

መግዛት ወይንም ማስላክ የሚፈፈልጉትን ማንኛውንም አይነት እቃዎች መድከምና ጊዜ ማቃጠል ሳይጠበቅብዎ ወደ ፈለጉት ሀገር ወዲያውኑ ገዝተን እንልካለን። አድራሻ ባ/ዳር: +251964714987 +251988024028 ይዘዙን በአገልግሎታችን ይደሰታሉ። *አጠቃላይ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች *አልባሳት *ኮስሞቲክስ *የጋራጅ ቤት እቃዎች *የሱፐርማርኬት እቃዎች *የባልትና ውጤቶች(ማርና ቅቤ)

Repost from N/a
🔥ምን አይነት ቻናል መቀላቀል ይፈልጋሉ❓ የቻናሎቹን ስም በመንካት Join ያድርጉ👇 📒ምርጥ ትምህርታዊ ቻናሎች ዝርዝር👇 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ➥ BRILLIANTS ACADEMYትምህርት News ➥ D_ Marvel Academy ➥ All Student Exams and Info 👨‍🎓ስለ Scholarship መረጃ ለማግኘት 👇 ➲ BRILLIANT UNIVERSITY ➲RiTZY ⚡️ YOUTH 📚መፅሐፍት ለማግኘት📚👇 ➾BOOKS COLLECTION ➾ Grade 11 & 12 Books ➾Library Books ➾Brilliant library bot 🔭 ለሳይንሳዊ ፣ጠቅላላ እውቀት እና ታሪክ የእውቀት ማዕድ ➨ Ethio Science & AstronomyEthiologyየኢትዮጵያ ታሪክ 🧠ስነልቦና ምክሮች እና አነቃቂ ንግግሮች 👇 ➱ PETER AF ➱ ፍጹም ህልና 👇በየቀኑ ለ24 ጥያቄዎችን ለመስራት 😍 🔥➱ Brilliant Exams [👈 የኛ ግብዣ ]🔥 ➱ Quiz OnlyEthio Quiz ቃልድ➛ ኢትዮ Meme 🔍Add your channel ➩ @Zpeterbot
Show all...
Repost from N/a
🔥ምን አይነት ቻናል መቀላቀል ይፈልጋሉ❓ የቻናሎቹን ስም በመንካት Join ያድርጉ👇 📒ምርጥ ትምህርታዊ ቻናሎች ዝርዝር👇 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ➥ BRILLIANTS ACADEMY 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 ➥ D_ Marvel Academy ➥ All Student Exams and Info 👨‍🎓ስለ Scholarship መረጃ ለማግኘት 👇 ➲ BRILLIANT UNIVERSITY ➲RiTZY ⚡️ YOUTH 📚መፅሐፍት ለማግኘት📚👇 ➾BOOKS COLLECTION ➾ Grade 11 & 12 Books ➾Library Books ➾Brilliant library bot 🔭 ለሳይንሳዊ ፣ጠቅላላ እውቀት እና ታሪክ የእውቀት ማዕድ ➨ Ethio Science & AstronomyEthiologyየኢትዮጵያ ታሪክ 🧠ስነልቦና ምክሮች እና አነቃቂ ንግግሮች 👇 ➱ PETER AF ➱ ፍጹም ህልና 👇በየቀኑ ለ24 ጥያቄዎችን ለመስራት 😍 🔥➱ Brilliant Exams [👈 የኛ ግብዣ ]🔥 ➱ Quiz OnlyEthio Quiz ➩Ethio EUEE QUIZ ቃልድ➛ ኢትዮ Meme 🔍Add your channel ➩ @Zpeterbot
Show all...
🎉🎉Free Exam channel link for 100 Students 🎉🎉 ዛሬ በExam ቻናላችን 🎁ENGLISH 50 ጥያቄዎችን 1:00⏱ 🔑 History 40 ጥያቄዎች 2:00🕰 ይጠብቁን🔥🔥🔥 በዚህ link ወደ Exam channel መቀላቀል የሚችሉ 100 ተማሪዎች ብቻ ናቸው🔥 የፈጠነ እና ቀድሞ Request to join ያደረጉ 100 ተማሪዎችን Approve እናደርጋለን👍 ልክ 100 ሰው join ስያደርግ link Expired ስለሚሆን ቀድማው Request ያድርጉ🔥🔥 👇 የቻናሉ link 👇👇👇 https://t.me/+9nAGyPA-LKczYjZk https://t.me/+9nAGyPA-LKczYjZk 🎁🎁🎁መልካም እድል🎁🎁🎁🎁
Show all...
🎓የውጭ ሀገር እና የሀገር ውስጥ Scholarships 🏢 ፤ Events🎤 ፤ Competitions 🧩፤ Summer Courses📚 ፤ የበጎ ፍቃድ እንቅስቃሴዎች🧮 እንዲሁም ወቅታዊ መረጃዎች የሚለቀቁበት ምርጥ ቻናል🎁 ፡በነፃ!!👀 . . . . 🤌፥ RiTZY Youth╔══ ════ ═══ ════ ══╗ JOIN: https://t.me/curiousiTea JOIN: https://t.me/curiousiTea JOIN: https://t.me/curiousiTea ╚═══ ════ ════ ═══ ══╝
Show all...
ትምህርት ሚኒስተር እንደገለጸው ውጤት ቶሎ ይወጣል የ2014/15 12 ክፍል ብሔራዊ ፈተና ተፈትናችሁ ውጤት የምጠብቁ ልጆች ውጤት ሲገለፅ ቶሎ ይፋ የሚሆንበት ቻናል ።
Show all...
OPEN
ኮከቦ ምንድ ነው?
Show all...
♈️ ኤሪስ
♉️ ታውረስ
♊️ ጄሚኒ
♋️ካንሰር
♌️ ሊዮ
♍️ ቪርጎ
♎️ ሊብራ
♏️ስኮርፒዮ
♐️ሳጁታሪየስ
♑️ካፕሪኮርን
♒️አኳሪየስ
♓️ፓይሰስ
ኮከቦን ለማወቅ⭐️