en
Feedback
የሐረሪ ክልል እግር ኳስ ፌዴሬሽን ⚽️ HFF

የሐረሪ ክልል እግር ኳስ ፌዴሬሽን ⚽️ HFF

Open in Telegram

It is our channel to discuss and provide information on the development of football in the Harari region

Show more
318
Subscribers
+124 hours
+47 days
+1830 days
Posts Archive
የ2016 ዓ/ም የሐረሪ ክልል የ1ኛ ሊግ የጥሎ ማለፍ እግር ኳስ ውድድር ቅዳሜ መጋቢት 14/2016 ዓ/ም ሙርቲ ጉቱ ከ ፈዲስ ግብርና ምርምር ባካሄዱት ጨዋታ በመደበኛ የጨዋታ ክፍለ ጊዜ 0 ለ 0 አ
የ2016 ዓ/ም የሐረሪ ክልል የ1ኛ ሊግ የጥሎ ማለፍ እግር ኳስ ውድድር ቅዳሜ መጋቢት 14/2016 ዓ/ም ሙርቲ ጉቱ ከ ፈዲስ ግብርና ምርምር ባካሄዱት ጨዋታ በመደበኛ የጨዋታ ክፍለ ጊዜ 0 ለ 0 አቻ በመሆን ወደ መለያ ምት ያመሩ ሲሆን በመለያ ምቱሙ የሙርቲ ጉቱ እግር ኳስ ቡድን የፈዲስ ግብርና ምርምር እግር ኳስ ቡድንን 5 ለ 3 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል::

የ2016 ዓ/ም የሐረሪ ክልል የ1ኛ ሊግ የጥሎ ማለፍ እግር ኳስ ውድድር ዕሮብ የመጋቢት 11/2016 ዓ/ም ሐረር ጀጎል ከ ሸንኮር ባካሄዱት ጨዋታ በመደበኛ የጨዋታ ክፍለ ጊዜ 0 ለ 0 አቻ በመሆን
የ2016 ዓ/ም የሐረሪ ክልል የ1ኛ ሊግ የጥሎ ማለፍ እግር ኳስ ውድድር ዕሮብ የመጋቢት 11/2016 ዓ/ም ሐረር ጀጎል ከ ሸንኮር ባካሄዱት ጨዋታ በመደበኛ የጨዋታ ክፍለ ጊዜ 0 ለ 0 አቻ በመሆን ወደ መለያ ምት ያመሩ ሲሆን በመለያ ምቱሙ የሸንኮር እግር ኳስ ቡድን የሐረር ጀጎል እግር ኳስ ቡድንን 6 ለ 5 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል::

የ2016 ዓ/ም የሐረሪ ክልል የ1ኛ ሊግ የጥሎ ማለፍ እግር ኳስ ውድድር ✅ የመጋቢት ዕርብ 11/2016 ዓ/ም:: ሐረር ጀጎል 🆚 ሸንኮር ⏰ 9:00 🏟ኢማም አህመድ ስቴዲየም

የ2016 ዓ/ም የሐረሪ ክልል የ1ኛ ሊግ የጥሎ ማለፍ እግር ኳስ ውድድር ✅ ማክሰኞ የመጋቢት 10/2016 ዓ/ም:: 45 ' እረፍት አቦከር ቀላድ አንባ 0-0 ጀጎል

የ2016 ዓ/ም የሐረሪ ክልል የ1ኛ ሊግ የጥሎ ማለፍ እግር ኳስ ውድድር ✅ ማክሰኞ የመጋቢት 10/2016 ዓ/ም:: አቦከር ቀላድ አንባ 🆚 ጀጎል ⏰ 9:00 🏟ኢማም አህመድ ስቴዲየም

የ2016 ዓ/ም የሐረሪ ክልል የ1ኛ ሊግ የጥሎ ማለፍ እግር ኳስ ውድድር የሰኞ የመጋቢት 09/2016 ዓ/ም የሙሉ ስዓት ውጤት :: ሶፊ ወረዳ 2-5 ሐኪም ወረዳ
የ2016 ዓ/ም የሐረሪ ክልል የ1ኛ ሊግ የጥሎ ማለፍ እግር ኳስ ውድድር የሰኞ የመጋቢት 09/2016 ዓ/ም የሙሉ ስዓት ውጤት :: ሶፊ ወረዳ 2-5 ሐኪም ወረዳ

45 ' እረፍት ሶፊ ወረዳ 0 - 5 ሐኪም ወረዳ

የ2016 ዓ/ም የሐረሪ ክልል የ1ኛ ሊግ የጥሎ ማለፍ እግር ኳስ ውድድር ✅ ሰኞ የመጋቢት 09/2016 ዓ/ም :: ሶፊ ወረዳ 🆚 ሐኪም ወረዳ ⏰ 9:00 🏟ኢማም አህመድ ስቴዲየም

የ2016 ዓ/ም የሐረሪ ክልል የ1ኛ ሊግ የጥሎ ማለፍ እግር ኳስ ውድድር ✅ በቀን መጋቢት 7/2016 ዓ/ም ሙርቲ ጉቶ ከሐረማያ ዩኒቨርሲቲ በተካሔደው ጨዋታ በመደበኛ የ90 ደቂቃ ውጤት በ 1ለ1 (አ
የ2016 ዓ/ም የሐረሪ ክልል የ1ኛ ሊግ የጥሎ ማለፍ እግር ኳስ ውድድር ✅ በቀን መጋቢት 7/2016 ዓ/ም ሙርቲ ጉቶ ከሐረማያ ዩኒቨርሲቲ በተካሔደው ጨዋታ በመደበኛ የ90 ደቂቃ ውጤት በ 1ለ1 (አቻ) ውጤት በመጠናቀቁ ወደ መለያ ምት ያመሩ ሲሆን በመለያ ምቱም የሙርቲ ጉቶ እግር ኳስ ቡድን 5ለ4 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል፡፡

የ2016 ዓ/ም የሐረሪ ክልል የ1ኛ ሊግ የጥሎ ማለፍ እግር ኳስ ውድድር ✅ 45' እረፍት ሙርቲ ጉቱ1-0 ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ