cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ሳቅ በ ሳቅ

እናንተን በማሳቅ የብቃት ማረጋገጫ ያለዉ ብቸኛው የቴሌግራም ቻናል create @kiduslal

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
165Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

♦️ቁልቁለት ነው ብለህ ሰውን አታሳደው🏃‍♀🏃🏃‍♂ ተናዶ ከዞረ ዳገቱ 🤾🤾🤾ላንተ ነው። ♦️ቁልቁለት ነው ብለህ ሰውን አታሳደው🏃‍♀🏃🏃‍♂ ተናዶ ከዞረ ዳገቱ 🤾🤾🤾ላንተ ነው። @HMENgp @HMENgp @HMENgp
Show all...
👍
👌
👏 3
@babie6 👉በህይወታችሁ የሚጠቅማችሁን ምክር ላካፍላችሁ 👈 1 ምክሩን 5 ቁጥር ላይ ተመልከቱ 2 ይቅርታ ተሳስቼ ነው 11 ቁጥር ላይ ተመልከቱ 3 ቆይ ቆይ አትናደድ 15 ቁጥር ላይ ተመልከቱ 4 ተረጋጋ 13 ቁጥር ላይ አለላችሁ 5 መጀመሪያ ግን 2 ቁጥርን ተመልከቱ 6 ኧረ የምን መናደድ ነው 12 ቁጥር ላይ እዩት 7 ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል 8 ለማለት የፀለኩት ምክሩ 14 ቁጥር ላይ አለ 9 በትዕግስት በቃ 4 ቁጥር ላይ እዩት 10 የመጨረሻ ነው በቃ 16 ቁጥርን ተመልከቱ 11 በጣም ይቅርታ 6 ቁጥርን ተመልከቱት ምን ይላል ? 12 ባካችሁ 8 ቁጥር ላይ ፈልጉት 13 ተስፋማ አትቁረጡ 10 ቁጥር ላይ አለላችሁ 14 እንዴት እንደምላችሁ አላውቅም በቃ 3 ቁጥር ላይ ፀልጉት 15 እንደተናደዳችሁ ይገባኛል ግን በቃ 9 ቁጥር ላይ ታገኙታላችሁ 16 ስለ ትዕግስታችሁ በጣም አመሰግናለሁ ምክሩ 7 ቁጥር ላይ አለላችሁ ፡፡ #frend SHARE🙏🙏 @babie6 👉በህይወታችሁ የሚጠቅማችሁን ምክር ላካፍላችሁ 👈 1 ምክሩን 5 ቁጥር ላይ ተመልከቱ 2 ይቅርታ ተሳስቼ ነው 11 ቁጥር ላይ ተመልከቱ 3 ቆይ ቆይ አትናደድ 15 ቁጥር ላይ ተመልከቱ 4 ተረጋጋ 13 ቁጥር ላይ አለላችሁ 5 መጀመሪያ ግን 2 ቁጥርን ተመልከቱ 6 ኧረ የምን መናደድ ነው 12 ቁጥር ላይ እዩት 7 ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል 8 ለማለት የፀለኩት ምክሩ 14 ቁጥር ላይ አለ 9 በትዕግስት በቃ 4 ቁጥር ላይ እዩት 10 የመጨረሻ ነው በቃ 16 ቁጥርን ተመልከቱ 11 በጣም ይቅርታ 6 ቁጥርን ተመልከቱት ምን ይላል ? 12 ባካችሁ 8 ቁጥር ላይ ፈልጉት 13 ተስፋማ አትቁረጡ 10 ቁጥር ላይ አለላችሁ 14 እንዴት እንደምላችሁ አላውቅም በቃ 3 ቁጥር ላይ ፀልጉት 15 እንደተናደዳችሁ ይገባኛል ግን በቃ 9 ቁጥር ላይ ታገኙታላችሁ 16 ስለ ትዕግስታችሁ በጣም አመሰግናለሁ ምክሩ 7 ቁጥር ላይ አለላችሁ ፡፡ #frend SHARE🙏🙏 @babie6 👉በህይወታችሁ የሚጠቅማችሁን ምክር ላካፍላችሁ 👈 1 ምክሩን 5 ቁጥር ላይ ተመልከቱ 2 ይቅርታ ተሳስቼ ነው 11 ቁጥር ላይ ተመልከቱ 3 ቆይ ቆይ አትናደድ 15 ቁጥር ላይ ተመልከቱ 4 ተረጋጋ 13 ቁጥር ላይ አለላችሁ 5 መጀመሪያ ግን 2 ቁጥርን ተመልከቱ 6 ኧረ የምን መናደድ ነው 12 ቁጥር ላይ እዩት 7 ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል 8 ለማለት የፀለኩት ምክሩ 14 ቁጥር ላይ አለ 9 በትዕግስት በቃ 4 ቁጥር ላይ እዩት 10 የመጨረሻ ነው በቃ 16 ቁጥርን ተመልከቱ 11 በጣም ይቅርታ 6 ቁጥርን ተመልከቱት ምን ይላል ? 12 ባካችሁ 8 ቁጥር ላይ ፈልጉት 13 ተስፋማ አትቁረጡ 10 ቁጥር ላይ አለላችሁ 14 እንዴት እንደምላችሁ አላውቅም በቃ 3 ቁጥር ላይ ፀልጉት 15 እንደተናደዳችሁ ይገባኛል ግን በቃ 9 ቁጥር ላይ ታገኙታላችሁ 16 ስለ ትዕግስታችሁ በጣም አመሰግናለሁ ምክሩ 7 ቁጥር ላይ አለላችሁ ፡፡ @HMENgp @HMENgp
Show all...
😡
😂 3
😜
በሬድዮ የሙዚቃ ምርጫ ላይ ነው እና አንዷ ሙዚቃ ለመጋበዝ መስመር ላይ ገብታለች 👨‍🦳ሄሎ ጤና ይስጥልን ይህ የሙዚቃ ግብዣ ሰአታችን ነው ማን እንበል 👱‍♀Z ነኝ 👨‍🦳ይቅርታ ሙሉ ስምሽን 👱‍♀አይ ማንም እንዲያውቀኝ ስላልፈለኩ ነው 👨‍🦳እሽ ለማን ነው የመረጥሽው 👱‍♀ለ A 👨‍🦳ሙሉ ስሙስ 👱‍♀አይ! እሱንም ሰው እንዳያውቀው 👨‍🦳እሽ ከየት ነው 👱‍♀አይ! የአካባቢው ሰው እንዳያውቀን 👨‍🦳እሽ ምንድን ነው ታዲያ 👱‍♀ያው እሱም ይወደኛል እኔም እወደዋለው 👨‍🦳እንዴ እሽ አንች ዉደጅው እስ እንደሚወድሽ በምን አወቅሽ 👱‍♀ማ አሰግድ !?😳 እኔ ዘነቡን እንደሚወድ ድፍን የዲላ ህዝብ ነው የሚያውቀው🧐 በሬድዮ የሙዚቃ ምርጫ ላይ ነው እና አንዷ ሙዚቃ ለመጋበዝ መስመር ላይ ገብታለች 👨‍🦳ሄሎ ጤና ይስጥልን ይህ የሙዚቃ ግብዣ ሰአታችን ነው ማን እንበል 👱‍♀Z ነኝ 👨‍🦳ይቅርታ ሙሉ ስምሽን 👱‍♀አይ ማንም እንዲያውቀኝ ስላልፈለኩ ነው 👨‍🦳እሽ ለማን ነው የመረጥሽው 👱‍♀ለ A 👨‍🦳ሙሉ ስሙስ 👱‍♀አይ! እሱንም ሰው እንዳያውቀው 👨‍🦳እሽ ከየት ነው 👱‍♀አይ! የአካባቢው ሰው እንዳያውቀን 👨‍🦳እሽ ምንድን ነው ታዲያ 👱‍♀ያው እሱም ይወደኛል እኔም እወደዋለው 👨‍🦳እንዴ እሽ አንች ዉደጅው እስ እንደሚወድሽ በምን አወቅሽ 👱‍♀ማ አሰግድ !?😳 እኔ ዘነቡን እንደሚወድ ድፍን የዲላ ህዝብ ነው የሚያውቀው🧐 @HMENgp
Show all...
🤪
😭
😂 1
Exam እየተፈተንክ ጎበዙ ተማሪህ ከኋላህ ሆኖ ከሱ መልስ እየጠበክ በጥንቃቄ ወረቀቱ ላይ ፅፎ ያቀብልህ እና አገኘሁ ብለህ ልትሰራ ስትገልጠው ይቅርታ አስተማሪው እየተከታተለኝ ነው መልስ ላቀብልህ አልቻልኩም !🙄😳
Show all...
አስማት ምናምን አልልህም ግን 10ብር ጠፍቶብህ ከምትናደደው በላይ የ10ብር ካርድ ሲጠፋህ ትናደዳለህ😌
Show all...
👨‍🦳:- ከHistory መምህርህ ጋ ለምን ትጣላላችሁ 👶 :- የውጫሌውን ስምምነት የት ነው የተፈራረሙት ሲለኝ እዛው ወረቀቱ ላይ ብዬው🙂
Show all...
>>> በአንድ ግዛት የሚኖር ንጉሥ ነበር። አንድ ቀን በህልሙ ጥርሶቹ ሁሉ ሲረግፉ ያያል። በዚህ ጊዜ ህልም የሚፈታለት ሰው ያስጠራና ህልሙን ይናገራል። ህልም ፈቺውም በመገረም "ይህን ህልም ያየኸው አንተ ነህ? እርግጠኛ ነህ?" ሲል ይጠይቀዋል። ንጉሱም "አዎ እኔ ነኝ።" ይለዋል። "ቤተሰቦችህ በሙሉ ካንት ፊት አይንህ እያየ ይሞታሉ" ብሎ ይነግረዋል በዚህ ጊዜ ንጉሱ ተቆጣ..."ይሄን ቀባጣሪ እስር ቤት ወርውሩልኝ" ሲል አዘዘ። ትዕዛዙም ተግባራዊ ሆነ። ሌላው ህልም ፈቺም የመጀመሪያው አይነት በመሆኑ ንጉሡ ተበሳጨ። እሱንም ወደ እስር ላከው። ሶስተኛ ህልም ፈቺ ተጠራ እንደተለመደው ህልሙን ተናገረ "ንጉሥ ሆይ እርግጠኛ ነህ? አንተ ነህ ያየኸው?" በማለት ጠየቀው። ንጉሡም "አዎን ምነው?"... ሲል አትኩሮ ተመለከተው "እንኳን ደስ አለህ።" በማለት ተናገረ። "ለምኑ? ..." ሲል ንጉሱ ጠየቀ። "የዚህ ህልም ፍቺ ከቤተሰቦችህ ሁሉ ረዥም እድሜ የምትኖረው አንተ መሆንህን ነው የሚያሳየው። እናም እንኳን ደስ አለህ።" በማለት በደስታ ተናገረ። በዚህ ጊዜ ንጉሡ ተደሰተ... ለህልም ፈቺውም ስጦታ በመስጠት በክብር አሰናበተው። 👇 የንጉሡ እድሜ ከቤተሰቡ በለጠ ማለት ቤተሰቦቹ ቀድመውት ይሞታሉ ማለት አይደለምን?? ሆኖም ግን ሀሳቡ አንድ ሆኖ ሳለ የንግግር ስልት መለያየት ብቻ ሊያናድድ እና ሊያስደስት ችሏል። ✔️ የነገሮችን ትርጓሜ ለሌሎች አሳምኖ መንገር መቻል ከበድ ያለ ጉዳይ እንኳን ቢሆን በቀላሉ እንዲቀበሉት ያደርጋል!! መልካም ቀን ተመኘንላችሁ
Show all...
በሬድዮ የሙዚቃ ምርጫ ላይ ነው እና አንዷ ሙዚቃ ለመጋበዝ መስመር ላይ ገብታለች 👨‍🦳ሄሎ ጤና ይስጥልን ይህ የሙዚቃ ግብዣ ሰአታችን ነው ማን እንበል 👱‍♀Z ነኝ 👨‍🦳ይቅርታ ሙሉ ስምሽን 👱‍♀አይ ማንም እንዲያውቀኝ ስላልፈለኩ ነው 👨‍🦳እሽ ለማን ነው የመረጥሽው 👱‍♀ለ A 👨‍🦳ሙሉ ስሙስ 👱‍♀አይ! እሱንም ሰው እንዳያውቀው 👨‍🦳እሽ ከየት ነው 👱‍♀አይ! የአካባቢው ሰው እንዳያውቀን 👨‍🦳እሽ ምንድን ነው ታዲያ 👱‍♀ያው እሱም ይወደኛል እኔም እወደዋለው 👨‍🦳እንዴ እሽ አንች ዉደጅው እስ እንደሚወድሽ በምን አወቅሽ 👱‍♀ማ አሰግድ !?😳 እኔ ዘነቡን እንደሚወድ ድፍን የዲላ ህዝብ ነው የሚያውቀው🧐
Show all...
👌 3