en
Feedback
Phenomenal pictures & graphic design

Phenomenal pictures & graphic design

Open in Telegram

FOR ANY COMMENT Abiy 09 73 06 89 82 Photographer , travler MOBOGRAPHER SAMSUNG blue ,J4, iphone7 plus traveler Graphic design ካነበብኳቸው ከገጠሙኘ ፣ ከሰማኀቸው....እንቀነጭባለን @jahABP

Show more
1 586
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
#የሞከርኩት_ቢበዛም_የሆነልኝ_ትንሽ_ሆኖም_ያውቃል። ወድቄ ሳይሆን ቆሜ ለመራመድ ራሴን አጀግኛለሁ። #ትግሌ_ድሌን _እንደሚፈጥር_አውቃለሁ። #አላማወቄን_በማወቄ_ቀይሬ_ወድቄ_እንዳልቀር_ብዙ_ጥሬአለሁ።
#የሞከርኩት_ቢበዛም_የሆነልኝ_ትንሽ_ሆኖም_ያውቃል። ወድቄ ሳይሆን ቆሜ ለመራመድ ራሴን አጀግኛለሁ። #ትግሌ_ድሌን _እንደሚፈጥር_አውቃለሁ። #አላማወቄን_በማወቄ_ቀይሬ_ወድቄ_እንዳልቀር_ብዙ_ጥሬአለሁ#በተሳካልኝም_በከሸፈብኝም_አልቆጭም። ሰው ነኝና ቁጥሩ ለማይታወቅም ጊዜ ያህል ዳዴ ብያለሁ። ልቆምም በወሰንኩኝ ወቅት ተንገዳግጄ ወድቄአለሁ። ነገር ግን የወደኩበት ስፍራ ላይ ተመቻችቼ አልቀረሁም። #ሕይወት_ስራዋ _መጣል_የእኔ_ድርሻ_ደግሞ_በወደኩኝ_ጥር_ሳልታክት_መነሳትና_ወደፊት_መራመድ መሆኑን በመረዳት ፤ የከበደኝ ቢበዛም #ሳይደክመኝ_በመሞከር_ለመቆም_ራሴን_አዘጋጅቻለሁ#ካልሆነልኝም_ይልቅ_የሚሆንልኝን_ደጋግሜ_በማሰብ_ጥሩ_ተስፋን_ተሞልቼ _በመፍጨርጨር_ባልገመትኩ_ሳልደናቀፍ_ወዳሰብኩት_ገስግሻለሁ። ምክንያቱም #የተፈጠርኩት_ማሰብ_የሚችል_ሰው_ሆኜ ነው! ደራሲ ገጣሚ እና የህይወት ክህሎት አሰልጣኝ ከፈለኝ ዘለለው ነገ በ8:00 እንዳያመልጣችሁ መግባት ለምትፈልጉ አምስት ሰዎች በውስጥ መስመር አናግሩኝ

🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆 ደረሰ! ጥቂት ቀናት ብቻ! **ቅዳሜ 💙 ጥቅምት 3💙 8:30! አመሠግናለሁ!!! 🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆 ለዚህ ዕለት ያደረስከኝ አምላክ
🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆 ደረሰ! ጥቂት ቀናት ብቻ! **ቅዳሜ 💙 ጥቅምት 3💙 8:30! አመሠግናለሁ!!! 🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆 ለዚህ ዕለት ያደረስከኝ አምላክ አመሠግንናለሁ! 🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆 አፌን ሞልቼ ያደረክልኝ በረከት እንዲህ ስል መሰክራለሁ! !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!! ይህ ዕለት የህይወቴ ባለቤት የሆንከው ያንተ ሀሳብ መከናወኛ ነው! እናም የሚገኙት ባንተ ፈቃድ የተጠሩ ፣ የተመረጡ እና የታደሉ ናቸው!!!! 🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆 በረከትህ፣ፍቅርህ ፣ ሰላምህ የበዛበት የስኬት ዕለታትን ያቀዳጀኸኝ የህይወቴ ባለቤት እግዚአብሔር ክበርብኝ🙏 @nansab

#PHENOMENAL_picture @abiy_yemaryam_lej #መስቀልደመራ #መስቀል_ኃይላችን_ነው #መስቀልየነፍሳችንመዳኛነው🙏🏼✝️😇💒 #ቀጥተኛዋ_መንገድ #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ #ኦርቶዶክሳዊ_ወ
+4
#PHENOMENAL_picture @abiy_yemaryam_lej #መስቀልደመራ #መስቀል_ኃይላችን_ነው #መስቀልየነፍሳችንመዳኛነው🙏🏼✝️😇💒 #ቀጥተኛዋ_መንገድ #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ #ኦርቶዶክሳዊ_ወጣት _ወጣት #ቦሌ_መድሐኒአለም #ወላዲተ_አምላክ #እመአምላክ #አማላጄ #ፅጌ_ፀዓዳ #ቅዱስ_ዮሐንስ_አፈወርቅ #ገድለ_ቅዱሳን #ገድለቅዱሳን #ቅዱስ_ሚካኤል #ቅዱስ_ቂርቆስ #መራሄ_ብርሃናት_ሰንበት_ትምህርት_ቤት #street_photography #best #awesome #timing #photoshoot #our #lovely😍 #ethiopia

#PHENOMENAL_picture @abiy_yemaryam_lej #መስቀልደመራ #መስቀል_ኃይላችን_ነው #መስቀልየነፍሳችንመዳኛነው🙏🏼✝️😇💒 #ቀጥተኛዋ_መንገድ #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ #ኦርቶዶክሳዊ_ወ
+3
#PHENOMENAL_picture @abiy_yemaryam_lej #መስቀልደመራ #መስቀል_ኃይላችን_ነው #መስቀልየነፍሳችንመዳኛነው🙏🏼✝️😇💒 #ቀጥተኛዋ_መንገድ #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ #ኦርቶዶክሳዊ_ወጣት _ወጣት #ቦሌ_መድሐኒአለም #ወላዲተ_አምላክ #እመአምላክ #አማላጄ #ፅጌ_ፀዓዳ #ቅዱስ_ዮሐንስ_አፈወርቅ #ገድለ_ቅዱሳን #ገድለቅዱሳን #ቅዱስ_ሚካኤል #ቅዱስ_ቂርቆስ #street_photography #best #awesome #timing #photoshoot #our #lovely😍 #ethiopia

👋Hello! ENQU Hiking Family ⛺️What to bring and Pack for Sunday, September 17 - Wenchi Crater lake Trip 🎒PACKING LIST; 🧷 💳 ID, passport OR driving license 🧷 Proper hiking shoe (Boots) 🥾, Extra clothes 🧷 Raining coat 🧷 Extra water food and snacks🍟 🧷 Bluetooth speaker's🔊 🧷 Your mobile phone📱 🧷 Camera 📸 🧷 Power banks🔋 🧷👝Backpack for your material.🎒 ACTIVITIES THAT WILL DONE! 🍂 Mud Bath 🍂 Hot Spring 🍂 Hiking 🍂 Swimming 🍂 And More more Fun and Good Time... ‼️Dont forget to waer raining jacket   #TIPS 1. Departure time is 12:00LT, Be Punctual‼ - Bus will be leave 12:30LT 2. Dress in layers (Light and Non-Jeans clothes)  3. Leave No Trace: ♻Don't throw any kind of trash.❗ 4. Don't offer money to children in the area to avoid encouraging begging 5. Recommended you bring extra food, fruits, water and energy drinks If you book for your friend please make sure to share this information with them.🕹 @enqu_hiking 🚖When you arrive at the place Contact us; 0913989843 / 0919186063  @enqutravels

#PHENOMENAL_PHOTOGRAPHY_GRAPHIC_DESIGN #NEW_YEAR #BETELHEM_KEFYALEW #ሽቅርቅር_ጥበብ @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABP
+7
#PHENOMENAL_PHOTOGRAPHY_GRAPHIC_DESIGN #NEW_YEAR #BETELHEM_KEFYALEW #ሽቅርቅር_ጥበብ @ABPGD  @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD  @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD  @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD  @ABPGD @ABPGD @ABPGD

🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 መልካም አዲስ አመት እንደገና  ለመገናኘት ስላበቃን አድራሹን ጌታ የቀኑን ባለቤት አመሰግነዋለው ከአመት አመት የሚያሻግሩን ይቺን ቀን የሚያድሉ ሰዎች ቢሆኑ ኖሮ ምናልባት እኛን ያልፉን ነበር ከሰዎች በላይ ያሳዘነው ጌታ ግን ኑሩ ብሎ ከዚህ አድርሶናል።    ሰው በራሱ ምሉዕ ያልሆነና በነገሮች ሁሉ አጋዥ የሚሻ የሰው ልጅ አምላኩን የሚፈልግባቸው ምክንያቶች ብዙ ናቸው። የህይወቱ ዋስትና የባዶነቱ ሙላት በጥቅሉ ሁለንተናው የእግዚአብሄር ነው። ሰው ያለ እግዛብሄር ምንም ነው። ለዚህም ነው ፈጣሪ ''ያለ እኔ ምንም ልታደርጉ እትችሉም ያለው። ዮሐ 15፡5 አዲሱን አመት ከእግዜብሄር ጋር ሆነን ልቀበለው ይገባል ክርስቲያን ክርስቶስ የሚያስብበት አእምሮ የሚያፈቅርበት ልብ የሚናገርበት ድምፅ የሚሰጥበት እጅ ነው። ሰው እግዜብሄርን ሲያገኝ ከሚያገኘው ስጦታ አንዱ ልበ ሰፊነት ነው። በዚህ ታላቅ የቴክኖሎጂ ዘመን ሃገራችንን ያፈርሳታል ተብሎ የሚያሰጋት ነገር ቢኖር ጠባብነት ነው በሃገራችንን በአንዱ አለመግባባት በሁለም አለመግባባት ነው ብለን ማሰባችን ውርደታችን ነው የሚለያዩንን ግንቦች ስንገነባ ከመዋል የሚያገናኙንን ድልድዮች ስንዘረጋ ብንውል ክብር ነው። የአፅናፉ አለም የአለሙ ገዢ ክርስቶስ ነው እርሱ እስከሚገዛበት ዳርቻ ልባችን ሰፊ መሆን አለበት ዛሬ ችግረኛን ለመርዳት እንኩዋን ዘርና ሃይማኖት ሲለያየን እናያለን ችግር የሰውነት ጉዳይ እንጂ የዘርና የሃይማኖት ጉዳይ አይደለም ምፅዋት ወይም እርዳታ ክቡር የሚሆነው የእኔ ለማንለው ስናደርግ ነው ደግነት እኮ አዕምሮ ውስጥ ያለን በጎ ሐሳብ ወደተግባር የመቀየር እድል ነው። የሌሎችን ጉዳይ ለመፈፀም ወይም ችግር ለመፍታት ስንነሳ እግዚአብሔር የእኛን ጉዳይ ሊፈፅም የእኛን ችግር ሊፈታ ይነሳል።። እውነተኛ እምነት በሰዎች ፊት እግዚአብሄር ማየት መቻል ነው። እመብርሃን ሆይ እኛ ልጆችሽን ጠብቂን ልጅሽ እንዲምረን ለምኚልን።። ትላንት የሌለው ዛሬ የለም ትላንትን የነበርንበትን ሳንረሳ መልካምና ቅን እግዚአብሄርን የሚፈራ ታዛዥ ሰዎች እንድንሆን የእርሱ መልካም ፈቃድ ይሁንልን  መልካም አዲስ አመት       ሳነብካገኘኋቸው የተቀነጨበ                         አብይ የማር ያም ልጅ 🌼🌼💐💐💐💐🌼💐🌼💐🌼🌼

🌼🌼🌼 #መልካም_አዲስ_አመት 🌼🌼🌼📸#phenomenal_picture @abiy_yemaryam_lej #ሸቅርቅር_በጥበብ_ዲዛይን #0911300801 @duka_picture 🌼💐💐 #thanky
+8
🌼🌼🌼 #መልካም_አዲስ_አመት 🌼🌼🌼📸#phenomenal_picture @abiy_yemaryam_lej #ሸቅርቅር_በጥበብ_ዲዛይን #0911300801 @duka_picture 🌼💐💐 #thankyou_dear #@betelhem_kefyalew #@belson_nigatu_belsina #@eden_shimels #actresses #actress #actors #actresslife #actresshot #actor #Ethiopian #actressgallery #love🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 #African #photo #movies  #mine #casting #actresslifestyle #design #mine🌼🌼🌻💐💐💐

እስኪ ወደቤታችን በስነስርአት እንመለስ ከ3K 1.9K ገባን እኮ..............

Are you confused 😇by how to give love to children👶, let's join us in our Buhe Fest with Sele Enate Charitable Organization
Are you confused 😇by how to give love to children👶, let's join us in our Buhe Fest with Sele Enate Charitable Organization Our own Artist Solomon Muhe and other surprise guests are cerebrating with us🥳,donation,visit,fun 🤣,serious matter😌 ,and so much more. Register Early🔖 ለህፃናት👶 ፍቅር እንዴት ልስጥ ብለው ግራ ተጋብተዋል😇።እንግዲያውስ ከእኛ ጋር  በ ስለእናት በጎ አድራጎት ድርጅት በመገኘት ቡሄን አብረን እናክብር🥳 ተወዳጁ አርቲስት ሰለሞን ሙሄ ሌሎች ድንገቴ ተጋባዥ እንግዳዎች አብረውን የሚታደሙ ሲሆን  በፕሮግራሙ ላይም በጎ አድራጎቶች፣ጉብኝቶች፣ ጨዋታዎች😂 ፣ቁም ነገር 🙌፣የተለያዩ ዝግጅቶች ይኖራሉ ቶሎ ይመዝገቡ🔖 📞+251921425006  ቃልኪዳን 📞+251965409030  ቤተልሄም 📞+251939008944  ዘምራን

PHENOMENAL PHOTOGRAPHY EXHIBITION #መድሃኔዓለም_ሆይ_ክበር_ተመስገን #እመብርሃን_ባንቺ_ምልጃ #በልጅሽ_ቸርነት #ጥበብ_ሰጪው_መልዐክ_ቅዱስ_ዑራኤል #ስለእናት_የበጎአድራጎት_ማህበ
+9
PHENOMENAL PHOTOGRAPHY EXHIBITION #መድሃኔዓለም_ሆይ_ክበር_ተመስገን #እመብርሃን_ባንቺ_ምልጃ #በልጅሽ_ቸርነት #ጥበብ_ሰጪው_መልዐክ_ቅዱስ_ዑራኤል #ስለእናት_የበጎአድራጎት_ማህበር #photographer #exhibition #ethiopia🇪🇹 #streetphotography #naturephotography

One day left…………. @jahABP
One day left…………. @jahABP