cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Terminos Academy

Elementary School

Show more
Advertising posts
741Subscribers
+324 hours
No data7 days
+1630 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ውድ የተከበራችሁ የትምህርትቤታችን ወላጆች ፡ እንድሁም  ከልብ የምንወዳችው እና የምናከብራችው ተማሪዎቻችን ፣ 💝💝     💝💝 💝🍡🍡💝🍡🍡💝 💝 💝   💝    💝      💝🍡🍡🍡💝          💝🍡💝               💝ከሁሉ አስቀድሜ እንኳን ለ4ተኛ ሩብአመት የትምህርት መክፈቻ ቀን አደረሳችሁ፣ እንኳን ደህና መጣችሁ እያልኩ፣ መምህራኖቻችሁም እናንተን ለመቀበል በናፍቆት እና በጉጉት  የሚጠብቋችው መሆኑን ላበስራችሁ እወደዋለሁ ፣። 🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺      🌺🌻 🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻በመቀጠልም፡ ቀጣይ የትምህርት ጊዜ  ያማረ እና ጥሩ  ውጤት የምታስመዘግቡበት እንድሆንላችሁ መልካም ምኞቴ ነው። ⁣☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️ ☁️☁️💗💗☁️💗💗☁️☁️ ☁️💗💗💗💗💗💗💗☁️ ☁️💗💗💗💗💗💗💗☁️ ☁️💗💗💗💗💗💗💗☁️ ☁️☁️💗💗💗💗💗☁️☁️ ☁️☁️☁️💗💗💗☁️☁️☁️ ☁️☁️☁️☁️💗☁️☁️☁️☁️ ☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️ መምህርት ፀሐይ ግርማ የአፀደ ህፃናት ርዕሰ መምህርት
Show all...
🏵🏵🏵ውድ የተከበራችሁ የአካዳሚያችን የተማሪ ወላጆች መምህራን እንዲሁም በስስት የምናያችሁ ሁሌም የምትናፍቁን እንቁ የሆናችሁ ተማሪዎቻችን🏵🏵🏵🏵 🙏🙏እንኳን ለ 4ኛው ሩብ አመት አደረሳችሁ🙏🙏 እያልኩ ከነገው ዕለት ጀምሮ በልዩ የአቀባበል እና በአዲስ የመማር የማስተማር ስነዘዴ እና ልዩ ልዩ ዝግጅቶችን አቅደን በጉጉት እየጠብቅናችሁ መሆኑን ላበስራችሁ እወዳለሁ:: 🫵🫵🫵🫵🫵🫵🫵🫵🫵🫵🫵🫵 🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳 አዝመራ አባቡ የሶስተኛ ክፍል ቡድን መሪ ሚያዚያ 20/ 2016
Show all...
🛎ለውድ የተከበራችሁ የአካዳሚያችን ወላጆች እና አሳዳጊዎች በሙሉ🛎 📣📣📣📣📣📣🗣🗣🗣🗣🗣🗣🗣🗣 እንኳን ለአራተኛ ሩብ አመት በሰላም አደራሳችሁ፤ አደረሰን እያልኩኝ አራተኛ ሩብ አመት ላይ የትህምርት ቤታችንን ምልከታ በተወሰነ መልኩ ለመግለፅ እወዳለሁ።🫥🫥🫥🫥🫥 👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂 🪶🪶የዘንድሮ 2016 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ከተጀመረበት ጊዜ አንስቶ በፈተና እና በስኬት የተሞላ ጊዜ ሆኖ እነሆ እዚህ ደርሰናል፤ በደረስንበት ጊዜ ሁሉ ግን ከጎናችን ለነበራችሁ ሁሉ ከልብ እያመሰገንን በጣም የሚያጓጓው ጊዜ ደግሞ ከአሁን በሗላ በተስፋ እያየነው እንገኛለን። በልዩነት አራተኛ ሩብ አመትን ከሌላው የተለየ የሚያደርገው ልጆቻችንን ለቀጣይ የክፍል ደረጃ ብቁ ለማድረግና ትምህርት ለማጠናቀቅ ያለ ጊዜ መሆኑ ነው። በዚህ ውስጥ ልጆችዎ የጎደላቸው ነገር ካለ ለማስተካከል ያላቸው ብቸኛ ጊዜ አራተኛ ሩብ አመት መሆኑን በመገንዘብ ከመምህራኖቻቸው ጋር ከመቼውም ጊዜ በላይ በጋራ ትሰሩ ዘንድ አደራ ለማለት እወዳለሁ።☃️☃️ 🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕🌕 አዲስ ቀን ሁል ጊዜም አዲስ ተስፋና አዲስ እድል ነው፤ እነሆ ፈጣሪ ፈቅዶ አዲስ ቀን አዲስ ተርም ተጨምሮልናል፤የኛ አለም ልጆቻችን ናቸው፤ ተጠቅመን ለመለወጥ ያለንን ዕድል ማባከን ስንፍና ነው። 🏵🏵🏵🏵🏵🏵 🎖🎖🎖🎖🎖 🏅🏅🏅🏅🏅 እናስ ከመቼውም ጊዜ በላይ አብረን ለመስራት ዝግጁ ናችሁ? 🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆 እኛ እንደሁል ግዜው ብቻ ሳይሆን ከሱም በላይ ነን፤ ለዚህም ማሳያ አንድ የትምህርት ቤቱ ማህበረሰብ በሙሉ በየቀኑ የሚወያይበት የወላጅ ግሩፕ እና የትምህርት ቤቱ አስተዳደሮች ምላሽ የሚሰጡበት ግሩፕ ተዘጋጅቷል፤ እናንተም በተለይ ደግሞ በስራ ምክንያት ከአስተዳደር አካላቶች ጋር ስለልጆቻችሁ መገናኘት ላልቻላችሁ ወላጆች ይህን ግሩፕ በመቀላቀል ሃሳባችሁን መጋራት ትችላላችሁ። ⛱⛱ 🏕🏕🏕🏕🏕🏕🏕🏕🏕🏕🏕 ስለዚህ ከታች ባስቀመጥንላችሁ ሊንክ በኩል እየገባችሁ ሃሳባችሁን በጨዋነት በየቀኑ ከ ማታ 2፡00 ጀምሮ እስከ 2፡30 ድረስ ትነጋገሩ ዘንድ ጋበዝን።🔦🔦🔦🔦🔦🔦 መልካም የትምህርት ጊዜ 🧲🧲🧲🧲🧲🧲🧲🧲🧲🧲🧲🧲🧲 https://t.me/terminosacademyfamily አንድነት በለጠ የአካዳሚው ማኔጂንግ ዳይሬክተር
Show all...
ውድ ተማሪዎች እንኳን ለ 4ተኛው ሩብ አመት አደረሳችሁ! 🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵 🙏 ይህ ሩብ አመት ከወትሮው ለየት የሚያደርገው እናንተ ተማሪዎች እራሳችሁን ለ 3ተኛ ክፍል እጩ የምታደርጉበት ስለሆነለብዙ ነገሮች በጣም ትኩረት መስጠት ይጠበቅባችሇል። 🥉🥉🥉🥉🥉🥉🥉🥉🥉🥉🥉🥉🥉🥉 መምህርት ዘይነብ ኢሳ የሁለተኛ ክፍል የቡድን መሪ
Show all...
የ2016 ዓ/ም የትምህር ዘመን ስንጀምር ይህን ብለን ነበር፦ ‘’ውድ ተማሪዎቻችን በትምህርታችሁ ውጤታማ በመሆን ለማሳካት ያሰባችሁት ግብ ላይ እንደምትደርሱ ሙሉ እምነት አለን!’’አዎ አሁንም 4ተኛ ሩብ ዓመት ላይ ደርሰናል በእናንተ ላይ ሙሉ እምነት አለን ማንኛውንም ነገር ማሳካት ትችላላችሁ!!! 🫵🫵🫵🫵🫵   ውድ ተማሪዎቻችን ትምህርት ኃይለኛ መሳሪያ ነው! ለራሳችሁ መስጠት የምትችሉት ከሁሉ የተሻለው ስጦታ መማር ነው! ነገ የናንተ ነው! በተቻለ መጠን ተጠቀሙበት። የትምህርት ጉዟችሁ ልዩ እና ድንቅ ነው፣ ባላችሁበት መንገድ እመኑ። በትክክለኛው መንገድ ላይ ናችሁ። ወደፊት፣ ወደፊት፣ ወደፊት  ቀጥሉ!! ትምህርት መድረሻ ብቻ ሳይሆን የዕድሜ ልክ ጉዞ ነው። ትምህርት ለወደፊታችሁ  አትራፊ ስንቅ ነው። አቅማችሁን ለማውጣት ትምህርት ቁልፍ ነው። አናም በድጋሚ እላለሁ:                                                                                                                                                                                        🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏                                                                                                                                                    ጠንክሮ በመማር አቅማችሁን ለማሳየትና ለማውጣት ወደኋላ አትበሉ። ነገሮች ከባድ በሚሆኑበት ጊዜም እንኳ ሞክሩ፣ ደጋግማችሁ ለመሞከር  ቁርጥ ውሳኔ አድርጉ።    አዲስ ልምዶችን ፈልጉ እና እራሳችሁን ፈትኑ። በትምህርት ቤት ውስጥ ብቻ ሳይሆን በሁሉም የሕይወትዎ ዘርፎች ምርጥ ራሳችሁን ለመሆን ጥረት አድርጉ። 👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌 ሁላችሁም ጎበዝ፣ ድንቅ፣ ጠንካራ ተማሪ ናችሁ!! ከፊታችሁ አስደናቂ የሆነ የወደፊት ጊዜ አላችሁ። በጣም ብዙ የማይታመን እምቅ ችሎታና አቅም አላችሁ አዎ ያሰባችሁትን ታሳካላችሁ ግባችሁ ላይም ትደርሳላችሁ! መምህርት መሰረት ሸዋቀና የአንደኛ ክፍል የቡድን መሪ
Show all...
🛎ለውድ የተከበራችሁ የአካዳሚያችን የተማሪ ወላጆች በሙሉ🛎 📣📣እንደሚታወቀው  ሐሙስ፣ ሚያዚያ 17፣ 2016 ዓ.ም ተማሪዎች የሶስተኛ ሩብ አመት ማጠቃለያ ፈተናቸውን ጨርሰው ውጤት ወስደዋል፤ በዚህም እናንተ ወላጆች የልጆቻችሁን ውጤት በሚገባ አይታችሁ ፈርማችሁበት ለሰኞ እንድትልኩልን እያሳሰብን በውጤታቸው ዙሪያ ያላቸውን ምልከታ ከልጅዎ ጋር በቤት ውስጥ በሚገባ እንድትወያዩበት እንጋብዛለን፤ 📣📣   📬📬📬📬📬📬📬📬📬 🧘‍♂️⏰⏰አዲስ ነገር⏰⏰ 💡ሰኞ፣ ሚያዚያ 21፣ 2016 ዓ.ም የአራተኛ ሩብ አመት ይጀምራል፤ በዚህም  የአራተኛ ሩብ አመት የጥናት  መርሐ-ግብር የማይኖር ሲሆን   ሁሉም ተማሪዎች በመደበኛ ሰዓታቸው ተምረው የሚለቀቁ ይሆናል። 📌📌 ይህም የሆነበት ዋነኛ ምክንያት ጥናት ተሳታፊ ከሆኑ ተማሪዎች ቁጥር ውስጥ የሚከፈለው በፐርሰንት ሲሰላ ከ 15 በመቶ የማይበልጥ ወላጅ ብቻ እየከፈለ በመሆኑና ትምህርት ቤቱ ለመምህራኖች ከፕሮግራም ውጪ  ሲከፍል የቆየ ሲሆን  ለወላጆች  ይህን በተደጋጋሚ  እያሳወቅን እስከአሁን ደርሰናል።  በመሆኑም ከዚህ በኋላ በዚህ መንገድ ማስቀጠል  የምንቸገር  ይሆናል ፤ ስለዚህ  ይህን ከግንዛቤ በማስገባት ሁሉም የጥናት ተሳታፊ ተማሪ ያለባቸውን ውዝፍ ክፍያ እንዲከፍሉ በተደጋጋሚ በደብዳቤ እና በስልክ ያሳወቅን ሲሆን፥ በአሳዛኝ ሁኔታ በአብዛኛው ባገኘነው የተገፋ ምላሽ  አካዳሚያችን ቀጣዩን ለመወሰን ተገዷል። በመሆኑም  በደረሰው የመጨረሻ ውሳኔ ከሰኞ፣ ሚያዚያ 21፣ 2016 ዓ.ም ጀምሮ ምንም አይነት የጥናት መርሐ-ግብር የማይሰጥ ይሆናል። 📍📍 😔😔😔😔😔😔 💜❤️🧡አሳልፋችሁ ለከፈላችሁ እጅግ በጣም ጥቂት ወላጆች በፕሮግራሙ ላይ ባላችሁ እምነት ሃላፊነታችሁን ስለተወጣችሁ በማመስገን ፕሮግራሙን  እየፈለጋችሁትም ሊቆም በመወሰኑ እያዘንን አካዳሚው የከፈላችሁትን በራሱ መንገድ አስተካክሎ ወደ ሌሎች የትምህርት ቤቱ ክፍያዎች እንደሚያስተላልፍላችሁ በታላቅ ትህተና እየገለፅን ምን አልባት የተለወጠ ውሳኔ ካለ በነገው ዕለት የምናሳውቃችሁ ይሆናል።❤️‍🩹❤️‍🩹 የአካዳሚው አስተዳደር ከአክብሮት ሰላምታ ጋር
Show all...