cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Fitawrari Abayneh Metekia Primary School

Education is the passport of the future !!!

Show more
EthiopiaEnglish178 526Education
Advertising posts
261
Subscribers
+124 hours
-1047 days
-9130 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ለመምህራን በሙሉ *** የዛሬ የቤት እድለኞች ዝርዝር ማለትም ቤት የደረሳቸው ነገ በዝርዝር ይለቀቃል። የአዲስ አበባ መምህራን ማህበር። መልካም እድል !
Show all...
ለዉድ የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል መ/ራን የነገ የቅዳሜ (07/07/2016) ቲቶሪያል ት/ት 4ኛ ሳምንት ስለምናስተምር አስፈላጊዉን ዝግጅት በማድረግ በክ/ጊዜያችሁ እንድትገኙ በአክብሮት እናሳዉቃለን፡፡ Kabajamtoota B/sota kutaa 6ffa fi 8ffaaf Sagantaan tiitooraiyaalii guyyaa borii jechuunis sanbata xiqqaa (07/07/2016) torbee 4ffaa waan ta’eef qophii barbaachisaa ta’e taasisuun wayitii keessan kabajjanii akka irratti argamtan kabajaan isin beeksifna.
Show all...
1.42 MB
63.74 MB
38.30 MB
2.77 KB
8.95 MB
7.36 MB
የቤት ዕጣ አወጣጥ ስነስርዓት ተጀምሯል !!! በዛሬው ዕለት ለመምህራን የሚወጡት አጠቃላይ የቤት ብዛት 435 ሲሆን በአገልግሎት ፣በአካል ጉዳት እና ለሴቶች ከ 0_9 ዓመት = 81 ቤቶች ይወጣሉ ከ 10_20 ዓመት = 83 ቤቶች ይወጣሉ ከ 21_30 ዓመት = 91 ቤቶች ይወጣሉ ከ 31 ዓመት በላይ =82 ቤቶች ይወጣሉ ለአካል ጉዳተኞች = 48 ቤቶች ይወጣሉ ለሴቶች = 50 ቤቶች ይወጣሉ
Show all...
የመ/ራን የቤት እጣ ነገ ዓርብ (06/07/2016) በአደዋ ዜሮ ዜሮ አዳራሽ በይፋ ይወጣል። መልካም እድል ተመኘን!
Show all...
👍 4
የቤት ዕጣ ተሳታፊዎችን የላኩ ትምህርት ቤቶች እናመሰግናለን፡፡ 1ኛ ደረጃ 1. ገላን ጉራ 2. አጼ ቴዎድሮስ 3. በሰቃ 4. አንዶዴ 5. ፊትአውራሪ 1ኛ ደረጃ 6. ህብረት ችቦ 7. ቂሊንጦ ቁ.2 የመጀመሪያ ደረጃ 8. አቃቂ መንግሥት 9. ሃጫሉ 1ኛ ደረጃ 10. ቃሊቲ ቡልቡላ 11. ፉሪ 12. ቂሊንጦ ቁ.2 ሁለተኛ ደረጃ 13. ኢትዮ ኮርያ 14. ቃሊቲ የመጀመሪያ ደረጃ 15. ገላን ቁ.2 16. ዕውቀት ወጋገን 17. ሰላም ፍሬ ሁለተኛ ደረጃ 18. መጋላ ሁለተኛ 19. ቡልቡላ ሁለተኛ ደረጃ 20. ገላን ሁለተኛ ደረጃ 21. ደራርቱ ቱሉ ማሳሰቢያ ፡- ያላካችሁ ትምህርት ቤቶች ለአቶ ከበደ ኣሰውቁ በዕኛ በኩል ጨርሰናል
Show all...