cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Mama islamic post1

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
1 147
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

#Update በሩጋ በኩል ሰርገው ወደ ደሴ ለመግባት የሞከሩና በፌደራል ፖሊስ አባላት ርምጃ የተወሰደባቸው የወራሪው ኃይል አባላት ቁጥር 145 መድረሱ ታውቋል። @anush_tube @anush_tube @anush_tube @anush_tube
Show all...
#Update በሩጋ በኩል ሰርገው ወደ ደሴ ለመግባት የሞከሩና በፌደራል ፖሊስ አባላት ርምጃ የተወሰደባቸው የወራሪው ኃይል አባላት ቁጥር 145 መድረሱ ታውቋል። @anush_tube @anush_tube @anush_tube @anush_tube
Show all...
አንድትን ከተማ ለመያዝ ስንት ጉድ ሺህ ህዝብ ኩታበርና ቦሩ ሜዳ ላይ አለቀ⁉️ በጣም ያሳዝናል! ደሴ ገብተናል ካሉ ቆዩ። ግን አልገቡም። በሺዎች የሚቆጠር ይህን ሁሉ ህዝብ ጨርሰው ደሴ ቢገቡም አይደንቅም። እንዲህም ሆነው ደሴና ኮቻ ካልገቡ በሞት ላይ ሞት ነው። በርግጥ የሚገቡ አይመስሉም። ምክንያቱም ሞት የበዛባቸው ጊዜ አሁን ላይ ተስፋ ቆርጠው ወደ ደሴ ከባድ መሳሪያ በመተኮስ የመጨረሻ ሙከራቸውን እያደረጉ ነው። ይህን የሚያደርጉት ሰርገው በገቡ አስተኳሾቻቸው በኩል ነውና ትልልቅ አልጋ ቤቶች፣ ሆቴሎች፣ መሥሪያ ቤቶችና ተራሮች አካባቢ አስተኳሽ ሊኖር ስለሚችል በደንብ ይፈተሽ። ሌላው አላማውን እንዲስት የሚደረግና የሚመክን ስለሆነ አይጨንቅም። የደሴና አካባቢዋ ህዝብ አሁን ላይ የከባድ መሳሪያ ድምጹን ተላምዶታል። እኔ የማዝነው ለአንድ ከተማ ተብሎ ይህ ሁሉ የሬሳ ክምር! ግን ትንሽ እንኳ አያስተውሉም እንደ? ምናለ ለዘር እንኳ ቢተርፉ! @adinunnesiha
Show all...
✍ቀን ጎድሎብህ ሁሉንም ብታጣ፣ሁሉም ቢከዳህ፣ሁሉን ነገር እንደ ነበረ መመለስ የሚያስችልህ አንድ ነገር ብቻ አለ፣ በራስ ልቦና ዉስጥ የምትፈጥረዉ የአይበገሬነት እልህ።
Show all...
🎇ኢስላማዊ አነቃቂ መልዕክት🎇
🌅አዳዲስ ያልተነበቡ ቂሳዎች 🌅
🎇ጣፋጭ ያልተነበቢ ታሪኮች🎇
🌅የተለያዩ መልዕክቶች🌅
oprlen Share & join
🌅🌅ቁርአን ብቻ🌅🌅
🎑🎑ቀንዎን በቁርአን🎑🎑
🎇🎇ማለዳን በዉብ ቲላዋ🎇🎇
🏙🏙ጣፋጭ ቲላዋ🏙🏙
🕋ዉብ የአላህ ቃል🕋
🕋🕋ሁሉም ቃሪዎች ያሉበት🕋🕋
🕋ሸር ጆይን ይወዱታል ኢንሻ አላህ🕋
. ‼️‼️ሰበር ዜና ‼️‼️ ለ dv (ጉዞ ወደ አሜሪካ) ፈላጊዎች በሙሉ እንኳን ወደ 2022 የ Dv ፕሮግራም አደረሳችሁ። ይህ የ dv ፕሮግራም በአመት አንድ ጊዜ የሚመጣ እድል ነዉ : ሆኖም የዘንድሮዉ የ dv ፕሮግራም ጊዜዉ እየተጠናቀቀ ስለሆነ ፈጠን ብለዉ ይሙሉ ። ለመሙላት የሚያስፈልጉ መስፈርቶች:- ⓵) ስም ከ እነ አያት ⓶)ፎቶ : (በስልክ የተነሳ ጉርድ ፎቶ) ⓷) የትዉልድ ቦታ ከነ አመቱ ⓸)ስልክ ቁጥር ‼️በቅናሽ ዋጋ ሞልቱን በፍጥነት እናደርሳለን : የመሙሊያ ዋጋ 35ብቻ @anwu6 @ha2013m Spam ለሆናችሁ @Adnun_nesiha_bot 0914600685 መደወል ይቻላል ማሳሰቢያ :- በዉስጥ ስትመጡ ሙሉ ስማችሁን መላክ እዳትረሱ (ሀይ) አንመልስም
Show all...
ያስጨነቀሽ ሁሉ፣ ያሳሰበሽ ሁሉ፣ ያስፈራሽ ሁሉ፣ ወጥሮ የያዘሽ ሁሉ ... ኃጢአትሽን እያረገፈልሽ ነው፣ ለሁሉም ጊዜ አለው ታገሽ። http://t.me/@Anush_tube
Show all...
ቴ| እኖራለሁ✉| anu|✉: የራህማኑንን ውዴታ ፈልጎ በብርሀናማው መንገድ የተጓዘ ሁሌም ከችግርም ጋር ቢሆን የ መንገዱ ብርሀን ያፀናዋል መጨረሻውም ያምራል ለስሜቱ ተገስቶ የጭለማ መንገዱን የተከተለማ ሁሌም በፈርሀትና በስጋት ይጓዛል ሸጋ ጁመአ ■_____<<☆☆>>____■ @ANUSH_TUBE @ANUSH_TUBE @ANUSH_TUBE ■_____<<☆☆>>____■
Show all...
ደስታን የሰጡህ ሰውች እነሱ ልክ እንደ ህይወትህ ናቸዉ እነሱ እንቁዎች ናቸዉ በነገራችን ላይ አተ ለእነርሱ በተለየ መልኩ ፍቅርህን ሰተሀቸዋል ? ስማኝ ወገኔ ደስታን ሰተዉኛል ብለህ ካሰብክ ሳይረፍድብህ አተም ደስታን ለግሳቸዉ..... አለ ለሱ እሱ ላተ ደስታን ከተሰጣጣችሁ ሁለታችሁም አንድ ከሆናችሁ ምንግ ነገር እንደማይለያያችሁ ሹር ሁሉ የረቢ ፍቃድ እስከሆነ ድረስ ■_____<<☆☆>>____■ @ANUSH_TUBE @ANUSH_TUBE @ANUSH_TUBE ■_____<<☆☆>>____■
Show all...
ጁመዓ ቀን መርሳት የሌለብን! ……………🍃🌸🍃…………… ነቢዩና ሙሐመድ ሰለዋቱላሂ ዐለይሂ ወሰለም ሰለዋት ማውረድ! 🍃ሱረቱል ካህፍ ማብዛት ደጋግመን መቅራት 🍃ከአስር በሃላ የሚደረግ ዱዓ ሙስተጃብ መሆኑ ዱዓ ማብዛት አላህን ምህረት መማፀን መልካም የኢባዳ ጁመአ ይሁንልን ……………🍃🌸🍃………… "ዛሬ ቀኑ ጁመዓ ነው በኢባዳ፣ በዚክር ፣ በሰለዋት እንጠነክር ኢባዳችን የተባረከ ይሁን ያስብነዉ የሚሳካበት ዱዓችን ተቀባይነት የሚያገኝበት ይሁንልን 🍃 ……………🍃🌸🍃…………… መልካም ጁመዓ ይሁንላችሁ ውዶቼ አሚን ☘በቴሌግራም ይ🀄️ላ🀄️ሉ👇 ╔════📖 🎧 📖═══╗ ■_____<<☆☆>>____■ @ANUSH_TUBE @ANUSH_TUBE @ANUSH_TUBE ■_____<<☆☆>>____■ ╚════📖 🎧 📖═══╝
Show all...
attach 📎