en
Feedback
EHITPA

EHITPA

Open in Telegram

የኢትዮጵያ የጤና መረጃ ቴክኖሎጂ ባለሙያዎች ማህበር። የመረጃ መለዋወጫ @HITandHI @EHITPA @HealthTechno ጓደኞቻችሁን አድ አድርጓቸው!

Show more
380
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Similar Channels
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
December '24
December '24
+11
in 0 channels
November '24
+22
in 0 channels
Get PRO
October '24
+19
in 0 channels
Get PRO
September '24
+3
in 0 channels
Get PRO
August '240
in 0 channels
Get PRO
July '240
in 0 channels
Get PRO
June '240
in 0 channels
Get PRO
May '240
in 0 channels
Get PRO
April '240
in 0 channels
Get PRO
March '240
in 0 channels
Get PRO
February '240
in 0 channels
Get PRO
January '240
in 0 channels
Get PRO
December '230
in 0 channels
Get PRO
November '230
in 0 channels
Get PRO
October '230
in 0 channels
Get PRO
September '230
in 0 channels
Get PRO
August '230
in 0 channels
Get PRO
July '230
in 0 channels
Get PRO
June '23
+4
in 0 channels
Get PRO
May '23
+17
in 0 channels
Get PRO
April '23
+5
in 0 channels
Get PRO
March '23
+12
in 0 channels
Get PRO
February '23
+8
in 0 channels
Get PRO
January '23
+41
in 0 channels
Get PRO
December '22
+2
in 0 channels
Get PRO
November '22
+2
in 0 channels
Get PRO
October '22
+2
in 0 channels
Get PRO
September '22
+1
in 0 channels
Get PRO
August '22
+5
in 0 channels
Get PRO
July '22
+5
in 0 channels
Get PRO
June '22
+6
in 0 channels
Get PRO
May '22
+11
in 0 channels
Get PRO
April '22
+6
in 0 channels
Get PRO
March '22
+16
in 0 channels
Get PRO
February '22
+19
in 0 channels
Get PRO
January '22
+8
in 0 channels
Get PRO
December '21
+2
in 0 channels
Get PRO
November '21
+11
in 0 channels
Get PRO
October '21
+18
in 0 channels
Get PRO
September '21
+8
in 0 channels
Get PRO
August '21
+18
in 0 channels
Get PRO
July '21
+17
in 0 channels
Get PRO
June '21
+15
in 0 channels
Get PRO
May '21
+290
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
21 December0
20 December0
19 December+1
18 December+1
17 December+1
16 December+1
15 December+1
14 December+2
13 December0
12 December0
11 December0
10 December0
09 December+3
08 December0
07 December+1
06 December0
05 December0
04 December0
03 December0
02 December0
01 December0
Channel Posts
We are delighted to have a wonderful individual who has helped our nation's department of health Informatica's and is now our
We are delighted to have a wonderful individual who has helped our nation's department of health Informatica's and is now our nation's pearl researcher in our office. Dr. Binyam Chakelu, the vice president of research and academic affairs at Ethiopia Gondar University, welcomed us to the office of our association, where we had an extended conversation about the association's concerns as well as numerous professional and academic problems. Bring us honor! Our Association is now in capable hands.

2
ስላም ለቀረብነው ጥያቄዎች ደብዳቤያችን ለተመራልን ዳይሬክተር ጋር ውይይት አድርገናል።
484
3
ሰላም ለሁላችሁ የአዲስ ጤና ቢሮ PPD director በትርፍ ሰዓት ክፍያ ዙርያ HIT_HI ለምን እንዳልተካተተ ማህበራችን ጠይቆ ከሰው ኃይል director እንደተመለሰላቸው ከሆነ በአዲስ አበባ EMR ለተገበሩ ጤና ጣቢያዎች ብቻ ነው ብለው እንደመለሱላቹው አረጋግጠዋል። 👉Note በአዲስ አበባ ጤና ጣቢያዎች Full EMR የተተገበበይት የምትሰሩ እንዳላችሁ ብትችሉ አሳውቁን። ምክንያቱም የተሰጠው መልስን ለማረጋገጥ አስፈላጊ ስለሆነና በአዲስ አበባ በፓይለት ደረጃ ካለው ሆስፒታል እና semi implemented ሆኖና ገና የMOH fully implementation ሪፓርት phase ላይ ካለው የካቲት ሆስፒታል ውጪ ያሉ ጤና ጣቢያዎችን ለይተን ለማውቀና የተመለሰውን ጥያቄ አግባብነት በመመልከት ለመመለስ እንድንችል በመሆኑ ብታሳውቁን እንላለን።
673
4
No text...
633
5
ሰላም ከዚህ ቀደም አዲስ አበባ ፐፕሊክ ሰርቪስ ቢሮ አዲስ የትርፍ ሰዓት መመሪያ አውጥቶ በዝርዝር አፈጻጸም በጥናት በተለየው ላይ HIT እንዲሁም HI ባለሙያዎችን አካቶ እንደመጣና በጥቂት ባይባሉ ተቋማት ስር ስራውና ፕሮግራም አዳር የጀመራችሁም ባለሙያዎች እንደነበር ይታወቃል፣ሆኖም በአዲስ አበባ ጤና ቢሮ ሃላፊ በኩል በተጻፈ ደብዳቤ መመርያው እንደታገደ የሚታወቅ ነው። ሆኖም በቅርቡ በ30/06/15 በድጋሚ ከዛው ከጤና ቢሮ የታደገው መመርያው በአፈጻጸመ ደረጃ ተሻሽሎ እንደወጣ እና ለዚህም ለተቋማት ሃላፊዎች ገለጻ እንደተደረገና በመመርያው ላይ ከዚህ በፊት የHIT ባለሙያዎች ተካተው እንደነበርና በአሁኑ መመርያ ግን በሚያሻማ መልኩ እንዲወጡ መደረጉ ጥያቄ ሁሉ ተነስቶ ማብራሪያና መልስ ተስጠቶበታል። 👉መልስ👇 😡HIT and HIT የትርፍ ሰዓት ቢገቡ ምንም የሚሰሩት ነገር የለም። ማህበራችን በዚህ ጉዳይ ዛሬ በተደጋጋሚ የበላይ አካሎችን ለማናገር ቢፈልግም በደብዳቤ ሁኔታውን በግልጽ በደብዳቤ ጠይቋል። 04/07/15
589
6
ለአዲስ አበባ የጤና መረጃ ባለሙያዎች በሙሉ:- በቅርቡ የትርፍ ሰዓት መመርያና አፈጻጸም መምርያ እንደወረደ ይታወቃል: በዚህም መሰረት ከተለያዩ ቦታዎች ግርታ እየፈጠረ በመሆኑ በመረጃዎች ላይ ግልጽ እንዲሆኑ በተፈልገውና፣ በአንዳንድ ጤና ጣቢያዎች መመርያው እንዳልመጣ በተጨማሪም የተካታችነትን ኮታ ጨምሮ እንድንመልስና እንድንጠይቅን በተደጋጋሚ በተጠየቅነው መሰረት። 👉አንድ መመርያው በአንዳንድ ክ/ከተማ ጤና ጽ/ቤቶች መመርያው እንዳልደረሰ ቢታወቅም በአንዳንድ ክ/ከተሞች ደግሞ መመርያው ደርሶ ወደ ጤና ጣቢያዎች ተበትኖ ባለሙያዎች ማደረ ጀምረዋል። 👉ሁለት ተካታችነትን በተመለከተ በተተገበረው መዋቅር መሰረት ተጠሪነቱ ለጤና ጣቢያው Quality department በመሆኑ በዛው በሚዋቀረው 7 የባለሙያዎች ጥምረት መሰረት ሁለት HIT/HI በየተራ ይገባሉ። 👉 ሶስት ግርታን በተመለከተ በደረጃ ሀ እና ለ ጤና ጣቢያዎች አደረጃጀት መሰረት የሚኖረውን የመመርያ አፈጻጸም ተከትሎ ሁለት ሆናችሁ የምትሰሩ HIT/HI በተራ ከሚደርሳችሁ ቀናት እኩል በመካፈል ታድራላችሁ። ከላይ ያለውን መረጃ ለማግኘት የአዲስ አበባ ፐፕሊክ ሰርቪስ ግልጽ አደርገው በመመርያው ላይ ስለሰጡን መብታችሁን በተቋማችሁ ማስከበረ ትችላላችሁ። #ማህበሩ
1 665
7
እንኳን አደረሳችሁ።
እንኳን አደረሳችሁ።
610
8
ለአዲስ አበባ የጤና መረጃ ባለሙያዎች የአዲስ አበባ ፐብሊክ ስርቪስ አዲስ ባስጠናዊ የጤና ባለሙያዎች የትርፍ ሰዓት ክፍያና አፈጻመር ባወጣው መመርያ ከነሐሴ አንድ ተግባራዊ እንዲደረግ የሚል በመሆኑ ባልችሁበት ዲፓርትመንት (የህክምና ጥራት፣ ቁጥጥር አገልግሎት ) በኩል ዲዩቲ የተፈቀደ በመሆኑ ከወዲሁ ግንዛቤ እንዲኖራችሁ እንላለን። #EHITPA #ማህበሩ
199
9
ለጤናው ዘርፍ ሰራተኞች በሙሉ 🩺 ለ10 ሺ የጤና ሰራተኞች የመኖሪያ መንደር ግንባታን አስመልክቶ የተዘጋጀ ዝርዝር መረጃ፤ ሊንኩን ተጭነው ቪዲዮውን ይመልከቱ። 🩺 የቤት ግንባታውን አስመልክቶ ሊነሱ የሚችሉ ሃሳቦችንና ጥያቄዎችን ከነምላሻቸው የያዘ በመሆኑ በቂ መረጃ ይሰጣል ። 🩺 እባክዎ መረጃውን  ለጤናው ዘርፍ ሰራተኞች ያጋሩ 🩺 ተከታታይ መረጃዎችን ስለምናጋራበት ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ! ይመልከቱ 👇 https://youtu.be/nzhXl2pfaWk
991
10
የቤት ማደራጃ ለመንግስት ሰራተኞች.pdf
800
11
!!እንኳን ለ 2015 በሰላም በጤና አደረሳቹ!! 🔰 በዓሉ የሰላም ፣ የጤና እና የፍቅር ይሆንላቹ ዘንድ በማህበራችን ስም መልካም ምኞታችንን እንገልፃለን!! 🌼🌼 መልካም አዲስ አመት 🌼🌼
611
12
በአማራ ክልል በተለያየ አግባብ ዞኖች ለHIT ባለሙያዎች ዲዩቲ እና መሰል የጥቅማ ጥቅም ሂደቶችን በመፍቀድ ለባለሙያዎች ምላሽ እየሰጡ ይገኛል። ሌሎች ክልል እና ከተማ አስተዳደር ያላችሁ ይህን አባሪ+2
በአማራ ክልል በተለያየ አግባብ ዞኖች ለHIT ባለሙያዎች ዲዩቲ እና መሰል የጥቅማ ጥቅም ሂደቶችን በመፍቀድ ለባለሙያዎች ምላሽ እየሰጡ ይገኛል። ሌሎች ክልል እና ከተማ አስተዳደር ያላችሁ ይህን አባሪ በመያዝ መንቀሳቀስ ያስፈልጋል። አዲስ አበባ በቀጥታ የሚመለከታችሁ በመሆኑ በተለይ ጤና ጣቢያ ያላችሁ ከተሰጣችሁ ስራና አዲሱ የEHCRIG ምዕራፎች በመነሳት መታገልና መብታችሁን ማስከበር የግድ ይላል። በማህበሩ በኩል ይህ ሀገር አቀፍ እንዲሆን በትኩረት እየሰራን ስለምንገኝ ይህን ታሳቢ በማድረግ ተያያዥ ውጤቶችን እንደምናመጣ ተሰፋ በማድረግ ነው።
1 711
13
No text...
607
14
Congratulations እንኳን ደስ አላችሁ።
Congratulations እንኳን ደስ አላችሁ።
572
15
ዛሬ በሁለተኛው ወር ንቅናቄ የማህበራችን አዲስ ተመዝጋቢዎች በሙሉ፤ አዲስ አበባ አልተቻለም ጥሪአችንን ተቀብለች ወደ ማህበራችን እንኳን ደህና መጣሽ @ትህትና
ዛሬ በሁለተኛው ወር ንቅናቄ የማህበራችን አዲስ ተመዝጋቢዎች በሙሉ፤ አዲስ አበባ አልተቻለም ጥሪአችንን ተቀብለች ወደ ማህበራችን እንኳን ደህና መጣሽ @ትህትና
571
16
ዛሬ በሁለተኛው ወር ንቅናቄ የማህበራችን መስራቾችም ይህን ንቅናቄ ተቀላቅሏል እንኳን ደህና መጣህ @ermiyas
ዛሬ በሁለተኛው ወር ንቅናቄ የማህበራችን መስራቾችም ይህን ንቅናቄ ተቀላቅሏል እንኳን ደህና መጣህ @ermiyas
219
17
የዚህ ወር መጀመርያ ንቅናቄ የአባልነት ንቅናቄ ከፍቻ ከአዲስ አበባ አዲስ አባል hospital and health center አግኝተናል እንኳን ወደ ማህበራችን ተቀላቀልክ @melaku @eden @Hab+2
የዚህ ወር መጀመርያ ንቅናቄ የአባልነት ንቅናቄ ከፍቻ ከአዲስ አበባ አዲስ አባል hospital and health center አግኝተናል እንኳን ወደ ማህበራችን ተቀላቀልክ @melaku @eden @Habi 👍🫂👏
273
18
ጎንደር ዩኒቨርቲ ማህበረሰብ ከመምህራን ባለሙያዎች የተሰበሰበ የአባልነት ክፍያ። እንኳን ደህና ተቀላቀላችሁን። #አብርሃም HI department Head ትልቅ ስራ ነው በርቱ። እንደ ማህበሩ UoG አ
ጎንደር ዩኒቨርቲ ማህበረሰብ ከመምህራን ባለሙያዎች የተሰበሰበ የአባልነት ክፍያ። እንኳን ደህና ተቀላቀላችሁን። #አብርሃም HI department Head ትልቅ ስራ ነው በርቱ። እንደ ማህበሩ UoG አስተባባሪ ወደፊትም በምትገኙበት የማህበሩ የምርምርና ጥናት ቡድን እጅግ ጠቃሚ policy changer ስራ እንደምትሰሩ እንተማመናለን።
733
19
ዞን አስተባባሪዎች ስለ ጀመርን ግቡ
1 007
20
ሰላም እንዴት ናችሁ ለማህበሩ ለዞንና ክልል አስተባባሪዎች ዛሬ 12/10/2014 10:30 ላይ ስብሰባ ስላለን በውስጥ ቴሌግራም ሊንክ ተቀምጧል፤ ሁላችሁም እንድትገኙ።
865