🌠 SAM RN ᏩᏌᏟᏟᏆ😎
Open in Telegram
🔥🔥🔥🎶🆕🆕🆕🆕🔷®️ 🔥🔷🔹🔹 Rapper😎 🔥🔷🔹Song writer 🔥🔷🔹 producer 🔷🔷 It's All About 🎧🀄 🎤Hip hop & Rap music🇪 🎭🎶 @trapsoulentertaiment🎼🏀 @samGucci @Samrnbot 🔥🔥🌗Thug 4 life
Show moreJapan53 161The category is not specified
181
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
OUT NOW🔥🔥
💿ALBUM TITLE: YECHALKUTEN
👤ALBUM ARTIST: PAPDIOR
🎵NUMBER OF SONGS: 11
💽PLATFORM: @its_pap
🚨NEW ALBUM ALERT🚨
YECHALKUTEN BY PAP DIOR COMING SOON💥🔥🔥
DON'T YOU MISS OUT
JOIN👇🏾
https://t.me/joinchat/AAAAAFPeZC9qudLIdoSLEg
ከጥበብ አንደበት
እየናቁ ማክበር
የጥበብ ዋጋዋን አብዝተው ለሚሿት ፣
መች ሆኖ ርካሽ የሌለው መስዋት ፣
ቅርብ ሩቅ ቢመስልም ዛሬ አይደለም ትላንት ፣
አቋምህ ነው መንገድ ለመረጥከው ህይወት ፣
ቆራጥነት ያሻል መኖር እንደ እውቀት ፣
ታዲያ ብዙ ከፍለው ጥበብን ያገኟት ፣
አይተናል ችራቸው እርካታና ስኬት ፣
እንደው በሩቁ ግን የሚያደናንቋት ፣
ጥበብ የህልም አለም ምዕናብ ነች የሚሏት ፣
ከብዳው ብትቀል እንጂ አርጓት እውቀት ብቻ ፣
በአንደበቱ አኑሯት በማቆለጳጰፅ ወደር ጠፍቶት አቻ ፣
ድህነት ብርቱ ነው ከቶ እልፍ የማይል በወላዋይ ዛቻ ፣
ለጨለማ ፈውሱ ብርሃን ነውና የሌለው ዳርቻ ፣
ያሻሀል መፋለም በእውነት ዘመቻ ፣
የስኬትህን በር ሀ ብሎ መባቻ ፣
እውቀትን መኖር ነው የጥበብ ትርጉሙ የስኬት መክፈቻ ፣
ራስን መግዛት ነው የፅልመትን ህይወት ለዘላለም መርቻ ፣
ማውራት ረብ የለው አለም ላትበገር በምላስህ ጡንቻ ፣
ግር ቢልህ እንጂ ተስኖህ ማስተዋል አለም ናት ደሊላ አሳች በገላዋ ፣
የጥበብ ዋጋዋ መች ሆነ አድናቆት ምላስ መገኛዋ ፣
አድናቆቱንማ .............. አድናቆቱንማ ፣
ይደነቅ የለምወይ የተጫሙት ጫማ ፣፧
ከትቢያ እየረገጥን እናደንቀዋለን ነገውን ዘንግተን ፣
እየናቁ ማክበር አፀፋው ክፉ ነው የሞላው ኪሳራ ፣
ስለዚህ ወገኔ የጥበብ ወዳጇ የአእምሮህን ላምባ ላታጠፋው ይብራ ፣
የልብህንም በር ክፈተው ላትዘጋ ጥበብን ተጣራ ፣
ከምላስህ አውርዳት ከአድናቆት ተራ ፣
መኖር ስትጀምራት አክብረህ በህይወትህ ፣
ጥበብ ጅማሬዋ የቱ ጋር እንደሆን ብታስተውል ቆመህ ፣
ጥበብ ታወራለች ላንተም እንደ ተራህ ፣
እየናቁ ማክበር ትርጉሙ ሲገባህ ፣ ።
ከጥበብ አንደበት join us 👉@johnab12
ገጣሚ ፦ ጆን አብረሀም
For any comment 👉 @johnab12bot
🙏🙏🙏🙏
@johnab12
👤 Papa
🎵 Theater
━━━━━━━━━━━━
➠ RELEASE DATE: 21/11/2020➠ GENRE: #TrapSoul/ #Rap
➠ ARTIST: @Tellyourfriends
➠ TYPE: #Single
➠ LABEL: @papawewa
🔥🔥🔥🔥
out noww!!!!!
━━━━━━━━━━━━
ARTIST:Wiz Mikias ቀዉስ እሣቱ
TITLE:Endegena
GENRE:# Ethio AFRO TRAP
TYPE: #Single
CHANNEL LINK:
@ethioshiphopcommunity
@wizMikyasforethios
