cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

#ønły fun😂

1.አስቂኝ ቀልዶች😀 2.መረጃ🔑 3.አሪፍ አሪፍ video🎥 4.25 ሰው ለጨመረ admin🔥 5.አዳዲስ ና ኦልድ music🎧🎵 አላማችን እያሳቁ ማስተማር💥 Share share share ብቻ🙏🙏 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @on4567 @on4567 @on4567

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
159
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

-ጠዋት ትነሳና ሚስትህን ተሰናብተህ ወደስራ ምትሄድ አስመስለህ የጎረቤትህ ሚስት ጋ ጎራ ብለህ ፍቅር ትሰራለህ... -ባጋጣሚ ጎረቤትህ (ባል) ተመልሶ ይመጣና በር ያንኳኳል... -አንተም መደበቅያህን አልጋ ስር ታደርጋለህ... -ባልየውም እንደገባ ሚስቲቱን አስቤዛ እንድትገዛ አጣድፎ ይልካታል -ትንሽ ቆይቶ የገዛ ሚስትህን ይጠራና ፍቅር ይሰራሉ (አንተ አልጋ ስር ነህ።) -የሰውየው ሚስት አንተ አልጋ ስር መቅረትህ አላስችል ብሏት አንድ ዘዴ ለመፈለግ ከመንገድ ትመለሳለች... በር ታንኳኳለች ይኼኔ ሚስትህ ለመደበቅ አልጋ ስር ትገባለች። This is called reunion 😜😂🤣
Show all...
እኔ ብቻ ነኝ ፂም የሌላቸው ወንዶች #Emoji እሚመስሉኝ 😆😂🤣
Show all...
በአጠገብህ ላለዉ ወንድምህ መልካም ሰዉ ሁን። በፍፁም መልሶ ሊከፍልህ ለማይችል ዉለታ ዋልለት። ፍቅርን የሚተካዉ ምን አለ? ለደከመዉ፣ በኑሮዉ ተስፋ ለቆረጠዉ ብርታት ሁንለት። በመንገድ ዳር ላሉ ፍቅርና ርህራሄን አሳይ። ከአንተ ለማይጠብቁ ሰዎች በጎ ነገርን አድርግላቸዉ። መልካምነት ክፍያዉ ገንዘብ አይደለም። መልካምነት ወጪዉ ገንዘብ አይደለም። ልብ ነዉ። ልብህን አካፍላቸዉ። ቅረባቸዉ። ዉደዳቸዉ። ሀዘናቸዉን ተካፈል። በደስታቸዉ ደስ ይበልህ። ሲያለቅሱ አልቅስ። ሲስቁ ሳቅላቸዉ። በአንተ ምክንያት ደስ የሚላቸዉ ይብዙ። ህይወት ትርጉም የሚኖራት ያኔ ነዉ፤ እኛ በመኖራችን ሌሎች ሰዎች ሲደሰቱ። •••#መልካም_ምሽት_ዉድ_ቤተሰቦቼ! ••• ••●◉••●◉••• ••◉●የናንተው ቻናል @ethio_habesha_meme ●◉•••
Show all...
ቀናቶች ሰው ቢሆኑ ስማቸው ሊሆን የሚችለው…… ሰኞ → አስጨናቂ ማክሰኞ → ቻላቸው እሮብ → ይታገሱ ሐሙስ → ተስፋዬ አርብ → በረከት ቢሆነኝ ቅዳሜ → ማን ጠግቦሽ እሁድ → ማን ያዘዋል እንደሻው
Show all...
#የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁሌም እሚንከራተቱበት ባንክ 😆😂🤣 Share  & Invite ur Friends
Show all...
🎙 • ቴዲ አፍሮ 🔊 • አርማሽ(ቀና በል) ​💽 JOIN US @on4567
Show all...
​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​👤 • ቴዲ አፍሮ 🔊 • አርማሽ(ቀና በል) 💵 • 3.38 Birr on data packages 💵 • 5.14 Birr on mobile data To Download Mp3 Song 👇👇👇👇👇 @on4567
Show all...

@New_Ethopian_music @New_Ethopian_music Size=4.0MB ━━━━━━━━━━━━ ══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══
Show all...