አስገራሚ እውነታዎች
Open in Telegram
4 596
Subscribers
-424 hours
-307 days
-16930 days
Posts Archive
4 596
‼️ዘመኑ ያመጣውን የAI ጎርፍ ተከትሎ ብዙ ግለሰቦችና ድርጅቶች ከዚህም ከዚያም "አዲስ AI ፈጠርሁ" እያሉ ዜና ሲያስነግሩ ይሰማል።
Optimist ለመሆን እሞክራለሁ፣ አደንቃለሁ ግን ደግሞ ሙሉ የAI ቴክኖሎጅ በአንድ ሰው የሚሰራ የቴክኖሎጅ ውጤት አደለም። በየደረጃው ብዙ ሀብትና እውቀት የሚጠይቅ ቴክኖሎጅ ነው። ከየት ይጀምራል መሰላችሁ። የመጀመሪያው የኮምፒውተር መሰረተ ልማት ነው። ግዙፍ መረጃ የማሰላሰል አቅም ያላቸው የኮምፒውተር ሰርቨሮችና የኔትወርክ መሰረተ ልማት ያስፈልጋሉ። Data Center ማለታችን ነው። በሁለተኛ ደረጃ በሚሊዮን or ቢሊዮን ቴራባይት የሚገመት የዳታ ክምችት ያስፈልጋል። ሶስተኛ የዳታ ክምችቱን መሰረት አድርጎ በተሰራ አልጎሪዝም የሰለጠነ የAI ሞዴል ያስፈልጋል። በመጨረሻ ሞዴሉ ከሰው ጋር እንዲያወራ የሚያስችለው Interfacing ያስፈልጋል። API ይባላል።
አንድ ግለሰብ ይህን ሁሉ አሟልቶ አንድ ቻትቦት ሊሰራ አይችልም።
ነገር ግን እንደ ጎግልና Open AI ያሉ ግዙፍ የቴክኖሎጂ አቅራቢዎች ከላይ ያወራሁትን 3ቱን ደረጃዎች ከሰሩ በኋላ የመጨረሻውን interfacing በሽያጭ መልኩ ለሶስተኛ ወገን አልሚዎች (3rd party developers) ያቀርባሉ። ሶስተኛ ወገን አልሚዎች subscribe ያደረጉትን API በመጠቀም የራሳቸውን mobile app ወይም web app ሰርተው ያቀርባሉ። ይህን ነው እንግዲህ "እኔ ሰራሁት" የሚሉን።
ከእነዚህ ሶስተኛ ወገን አፕሊኬሽኖች ጋር ስታወሩ የምትፀፃፉት ግለሰቡ ከሰራው app ጋር ይመስላል እንጅ ከጀርባ ሙሉ ለሙሉ ሰርቭ የሚደረጉት በጎግል ወይም Open AI ሰርቨሮች ነው። Subscription ካቆመ የነዚህ አፕሊኬሽኖች አገልግሎትም ያቆማል። 🤷♂️
ምን ለማለት ነው... እንደ አገርም እንደ ግለሰብም "በራስ አቅም ሰራን" እያልን ራሳችንን ባናታልል ባይ ነኝ።
AI based app ሰራሁ ቢባል ኖርማል ነው ያስኬዳል። AIዩን ራሱን ሰራሁት ማለት ግን አይነፋም። 😌
4 596
🚀 ማንኛዉም አይነት Telegram Bot && Modern Website ማሰራት ትፈልጋላችሁ?
💻 ዘመናዊ • ፈጣን • ደህንነቱ የተጠበቀ
🤖 Contact Bot • Trading Bot • Shop Bot • AI Bot • Payment Bot
🌐 Business Website • Portfolio • E-commerce • Blog • Custom System
🔥 Free Deployment Included
☁️ Hosting Setup
🗄 Database Setup
🔒 Security Configuration
⚡️ Fast & Responsive Design
🎯 100% Custom Design
🎨 Modern & Realistic UI
📊 Admin Panel Support
📱 Mobile Friendly
💡 Idea ካለህ? እኔ እወጣዋለሁ!
━━━━━━━━━━━━━━━━━━
📩 Contact Inbox: @Frontmanx12
🚀 ፈጣን ምላሽ | ጥራት ያለው አገልግሎት | ታማኝ ስራ
4 596
🎰 Welcome Bonus 1200% — Maczo Crypto Casino
🎮 Crypto exchange · Sports · Live casino — all in one place
💳 USDT instant deposit & withdrawal
→ https://tglink.io/65f4b71c1a0e91
4 596
🎰 Welcome Bonus 1200% — Maczo Crypto Casino
🎮 Crypto exchange · Sports · Live casino — all in one place
💳 USDT instant deposit & withdrawal
→ https://tglink.io/65f4b71c1a0e91
4 596
🎰 Welcome Bonus 1200% — Maczo Crypto Casino
🎮 Crypto exchange · Sports · Live casino — all in one place
💳 USDT instant deposit & withdrawal
→ https://tglink.io/65f4b71c1a0e91
4 596
በመጋበዝዎ ብቻ ገንዘብ መስራት የሚችሉበት ቦት👇
https://t.me/PostSignatureProBot
https://t.me/PostSignatureProBot
ሰው በእርስዎ ሊንክ ቦቱን አስጀምሮ፣ ቻናላችንን ተቀላቅሎ ቢያንስ አንድ ቻናል Connect ካደረገ ገንዘብ ወደ አካውንትዎ ይገባል።
ዝቅተኛ ወጪ 10 ብር ስለሆነ ወዲያው ገንዘብዎን ያገኙታል።
https://t.me/PostSignatureProBot
https://t.me/PostSignatureProBot
4 596
automatic caption/username እያንዳንዱ Post ስር Automatically የሚያስቀምጥላተቹ አስገራሚ Bot
👉 https://t.me/PostSignatureProBot
4 596
automatic caption/username እያንዳንዱ Post ስር Automatically የሚያስቀምጥላተቹ አስገራሚ Bot
👉 https://t.me/PostSignatureProBot
4 596
ከተወለድክ በአምስት ደቂቃ ውስጥ ስምህን፣ ሃይማኖትህን፣ ዜግነትህንና ወገንህን (ክፍልህን) ይወስኑልሃል፤ አንተም ቀሪ ዘመንህን ያልመረጥከውን ነገር ስትከላከል ትኖራለህ።"
©Arthur Schopenhauer
4 596
automatic caption/username እያንዳንዱ Post ስር Automatically የሚያስቀምጥላተቹ አስገራሚ Bot 👉 https://t.me/PostSignatureProBot
4 596
The School System is a Scam. They scammed our money, time, and effort.
Most importantly our AGE.
✌️😎
4 596
አዲሱ ስራ ይሄ ነው መጀመር ትችላላችሁ።
ከ 2 ሚልየን በላይ ተጠቃሚዎች አሉት
ስም ፡ Argo
ገንዘብ ማግኛ መንገድ ፡ invitation + search ከምንም በላይ ደስ የሚለው ደግሞ እኛ ሰርች ስናደርግ 0.01 Ton ይሰጠናል።
ገንዘብ ማውጫ መንገድ ፡ Binance , Bybit እና ሌሎች
እውነተኝነት ፡ Verified 100%
ችግሩ ፡ invite ያደረግናቸው Search ማድረግ አለባቸው ካለበለዚያ አይቆጥርም።
ጥቅሙ
Argo ላይ የፈለግነውን ነገር Search አድርገን ማግኘት እንችላለን።
◼️ ፊልም
◼️ ቻናል
◼️ ግሩፕ
◼️ ቻት
በደቂቃ ያመጣላቹሃል
bot ውስጥ ገብታቹ የፈለጋቹትን Search ስታደርጉ ያመጣላቹሃል Search እያደረጋችሁ $$ መስራት ትችላላችሁ።
ለመጀመር
http://t.me/Argo?start=a_8CBUVHUD
http://t.me/Argo?start=a_8CBUVHUD
4 596
#Trending‼️
አንድ የ70 አመት ሳውዲ አረቢያዊ የ20 አመት ወጣትን ሴት ማግባቱ መነጋገሪያ ሆኗል ።
ይህ ታላቅ ሰው ለ20 አመቷ ወጣት ለሰርጓ 5 ኪሎ ግራም ወርቅ እና rolls royce መኪና ስጦታ አበርክቷል
5 ኪሎ ግራም ወርቅ ማለት 756,000$ ሲሆን በኛ ሀገር 116 ሚልየን ብር እንደማለት ነው።
4 596
ዴሪክ ሆል ገና ሲወለድ ልቡ አይመታም ፣በዶክተሮች በህይወት የመትረፍ እድሉ አንድ መቶ ብቻ ነው ተብሎ ነበር።
መራመድ እና ማውራት አለመቻልን ጨምሮ እጅግ በጣም ብዙ ፈተናዎችን አሸንፏል።
በአሁኑ ሰዓት አሜሪካ የሲያትል ሲሃውክስ ለብሔራዊ የእግር ኳስ ሊግ (NFL) ታዋቂ ፕሮፌሽናል የእግርኳስ ተጫዋች ሲሆን1.91 ሜትር ቁመት እና 115.2 ኪ.ግ ክብደት አለው።
አይተርፍም ይሞታል የተባለው ዴሪክ ሆል'ሱፐር ቦውል' በሚባል የዩናይትድ ስቴትስ ብሔራዊ የእግር ኳስ ሊግ ውስጥ ጀግና! ተብሎ ይጠራል።
ዴሪክ ጥሩ ተከፋይ ከሚባሉ ተጨዋቾች መካከል አንዱ ሲሆን የእርዳታ ፋውንዴሽን አለው።
ፋውንዴሽኑ ያለጊዜያቸው የተወለዱ ሕፃናትን እና ቤተሰቦቻቸውን በመደገፍ፣ የምግብ ዋስትናን በመዋጋት እና በቂ አገልግሎት በማይሰጡ ማህበረሰቦች ውስጥ የልጅነት ውፍረትን በመፍታት ላይ ያተኩራል
4 596
Benegerachen lay sew invite bemadereg ena yeteleyayu negerochem search bemadereg birr meserat techelalachu
4 596
I just received another $3,209.5 from 7-Eleven 🛒
This is my 4th withdrawal now 😃
Platform launched recently and it’s paying massively 💯
Don’t miss out 🍸
Sign up below ⬇️
Payout Channel: @ElevenStores
Click “Sign Up” BELOW 👇
4 596
🌌 Your Channel = Income
Your channel is more than content — it’s income 💰
Join Ads Galaxy and start earning from your audience today 🚀
4 596
ANOTHER $650 FROM 7-ELEVEN ❤️
Platform is paying massively 💰
How to start earning ‼️
1. Signup: use the link 🔗
2. Unlock ⭕️ VIP
3. Claim daily task
4. Cash-out daily 💰
Link: below 👇
Available now! Telegram Research 2025 — the year's key insights 
