የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር l Ye Orthodox Tewahido Mezmur
Open in Telegram
514
Subscribers
+824 hours
+127 days
+3930 days
Posts Archive
%E1%88%88%E1%8C%BE%E1%88%98_%E1%8D%8D%E1%88%8D%E1%88%B0%E1%89%B3.m4a38.95 MB
በይስሐቅ ፈንታ
የበገና መዝሙር
በይስሐቅ ፈንታ ኢየሱስ ታረደ/2/
ደሙን ከፈለና አዳምን ታደገ/2/
ተጨነቀ ጌታ ተሰቃየ ጌታ
የኔ መድኃኔዓለም የአዳም ልጅ አለኝታ
እንደሚታረድ በግ ተነዳ ወደ ሞት
ንፁህ ኢየሱስ በደል የሌለበት
በማመን ሲሸከም የአዳምን መከራ
ስቃይ ተቀበለ ደሙ እየተዘራ
ለሚገርፋት ሁሉ ምህረትን ሲቸር
እርሱ ግን ሲገረፍ ብዙ ተቸገረ
የሰማነውን ድምፅ ማን ሰው እኮ አምኗል
የእግዚአብሔርስ ክንድ ለነማን ተገልጿል
ባየነው ጊዜ ህመም ተሸክሞ
ስለበደላችን ተገርፎና ታሞ
እጁ የታሰረው ይስሀቅ ተፈቶ
ኢየሱስ ቀረበ በሰው ልጆች ፈንታ
ንፁህ በግ ቀረበ በደል የሌለበት በደለኛ ሆኖ
ሊሰቀል ሊገደል መስቀሉን ተጭኖ
በእውነት ደዌያችንን እርሱ ተሰቀለ
በሰው ልጆች ፈንታ በእንጨት ተሰቀለ
እኛ ግን ከሰስነው እንደ ወንጀለኛ
ስለ እኛ ቢሰቀል ሰማያዊው ዳኛ
ለሰው ልጆች ህይወት የታሰበውን ሰይፍ
አይተናል ሰምተናል በኢየሱስ አንገት ሲያልፍ
የመስቀሉ ስዕል ኧረ እንዴት ይገርማል
እዩት ንፁህ በግ በአርምሞይነዳል
@orthodoxye
Zemari mikiyas Aregawi yilma hailu song(2).mp33.87 MB
ኧረ ሰው መሆኔ
ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ
ኧረ ሰው መሆኔ ሳስበው ክፉ ስራዬ /፪/
አያገናኘኝም ከፈጣሪዬ
ትዕዛዙን አልጠበኩ በህጉም አልሄድኩም /፪/
መከራ መስቀሉን አልተሸከምኩም
ለነፍሴ የሚበጅ መልካምን ሣልሠራ /፪/
ሊቀርብኝ ሆነ የገነት አዝመራ
ፃድቃንን በሥራቸው ትምራቸዋለህ /፪/
እኔን ይቅር ካልኸኝ መሓሪ ትባላለህ /፪/
ይህች ከንቱ ዓለም እያባዘነችኝ
ይህች ከንቱ ዓለም እያባከነችኝ
በስጋ ገበያ ቀኑ ጨለመብኝ
`እምነቴ በአንተ ነው የህይወቴ ተስፋ /፪/
እለምንሃለው ባርያህ እንዳልጠፋ
𝗝𝗢𝗜𝗡
🔰@orthodoxye 🔰
ኧረ ሰው መሆኔ
ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ
ኧረ ሰው መሆኔ ሳስበው ክፉ ስራዬ /፪/
አያገናኘኝም ከፈጣሪዬ
ትዕዛዙን አልጠበኩ በህጉም አልሄድኩም /፪/
መከራ መስቀሉን አልተሸከምኩም
ለነፍሴ የሚበጅ መልካምን ሣልሠራ /፪/
ሊቀርብኝ ሆነ የገነት አዝመራ
ፃድቃንን በሥራቸው ትምራቸዋለህ /፪/
እኔን ይቅር ካልኸኝ መሓሪ ትባላለህ /፪/
ይህች ከንቱ ዓለም እያባዘነችኝ
ይህች ከንቱ ዓለም እያባከነችኝ
በስጋ ገበያ ቀኑ ጨለመብኝ
`እምነቴ በአንተ ነው የህይወቴ ተስፋ /፪/
እለምንሃለው ባርያህ እንዳልጠፋ
𝗝𝗢𝗜𝗡
🔰@orthodoxye 🔰
"ዑራኤል ብርሃና ለኢትዮጵያ"
ዘማሪ ዲያቆን ሳይዛና ጌታቸው l Dn Sayzana Getachew
ክፋ አላየሁብህ
ክፉ አላየሁብህ
ፍቅር ብቻ ነው ንጹሕ ልብህ
የጠበከኝ/2/ ጌታየ ክበርልኝ
ያሳደከኝ/2/ አምካኬ ክበርልኝ
ከእናቴ ማህጸን ገና ከመውጣቴ
በእጅህ ተይዣለሁ ኢየሱስ አባቴ
ከጥፋት መጥቼ ስመለስ በቤትህ
አሳድረህኛል በበዛው ምረትህ/2/
ንጉስ ቢታደገው ውሀ ላይ ቢጣል
ጌታየ ሀሳብህ አይከለከል
ከአፈር የተነሳ ከወደቀበት
እርሱ ነው ምስክር ላንተ ቸርነት/2/
ለእስራኤል ይቅርታ ምረቱን ያሰበ
ለቅዱሳን ሁሉ ክብሩን ያጠገበ
በየዋህነቱ ከእኔ ጋር ይኖራል
የፍቅር እጎጆውን በልቤ ይሰራል/2/
ኢየሱስ ክርስቶስ ደጉ መምህሬ
የልቤ ማረፊያ ጋሻየና ክብሬ
ሁልጊዜ ማለዳ መልካም ነህ መልካም
ተሸክሜዋለሁ ያንተን ማህተም/2/
ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን
አዲሱ ቁጥር 5 Album
🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇
𝗝𝗢𝗜𝗡
🔰@orthodoxye🔰
የዲ/ን ዕዝራ ኃይለ ሚካኤል ቁ 3 ሙሉ አልበም
Dn Ezira Hailey Michael Full album #3
@Orthodoxye
የዲ/ን ዕዝራ ኃይለ ሚካኤል ቁ 3 ሙሉ አልበም
Dn Ezira Hailey Michael Full album #3
@Orthodoxye
ZEMARIT: MESKEREM WOLDE ዘማሪት መስከረም ወልዴ
Title: የተሻለ ነገር YETESHALE NEGER
@Orthodoxye
ZEMARIT: MESKEREM WOLDE ዘማሪት መስከረም ወልዴ
Title: የተሻለ ነገር YETESHALE NEGER
@Orthodoxye #Video
የዘማሪት ዕንቁሥላሴ ጎሳ ተወዳጅ ዝማሬዎች ቁጥር ፪ New Ethiopian Orthodox Tewahdo Mezmure by Zemarit Enkuselase Gosa
@Orthodoxye
የዘማሪት ዕንቁሥላሴ ጎሳ ተወዳጅ ዝማሬዎች ቁጥር ፪ New Ethiopian Orthodox Tewahdo Mezmure by Zemarit Enkuselase Gosa
@Orthodoxye
''ጊዜ እረፍታ'' ‼️አርጋለች ማርያም
Gize Erefta
ዘማሪ ዲያቆን ኪሮስ ይኄይስ
l Zemari Diakon Kiros Yiheyis 👉 @orthodoxye
