cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

የኦርቶዶክስ አስተምሮዎች

#Orthodox Tewahdo #Ethiopian Orthodox Tewahdo የድንግል ማርያም ልጆች ነንና ስለቤተክርስቲያን ዝም አንልም ያየነውን እንመሰክራለን የምናውቀውን እንናገራለን የላወቅነውን እንጠያየቃለን፡፡ እኛ ክፉን በክፉ አንመልስም፡፡ ተዋህዶ ፍቅር ትህትና ሰላም አስተማሪ እንጂ ፀብና በቀልን አትሰብክም፡፡ 1ኛ የዮሐንስ መልዕክት 4÷8 "ፍቅር የሌለው እግዚአብሔሄርን አያውቅም"

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedReligion & Spirituality108 138
Advertising posts
370
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
-730 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

መልስ ግን ‹‹አትዋሹ! ጉዳዩ የግል ጉዳይ መሆኑን ብቻ ንገሯቸው›› የሚል ነው፡፡ ከተቆጡና ሊያናግሯችሁ ካልወደዱ አትጨነቁ ፤ እውነተኛ ጓደኞቻችሁ አይደሉም ማለት ነው፡፡ እውነተኛ ጓደኞች ምሥጢርን ለማውጣጣት ከመገፋፋት ይልቅ የጓደኞቻቸውን የግል ጉዳዮች ያከብራሉ፡፡
Show all...
🙏 1
መግቢያ ምእራፍ አንድና ሁለት የሰው ልጅ ሕሊናና ፈቃድ ምን መምሰል እንዳለበት  ያብራራሉ፡፡  ቀጣዮቹ ሦስት ምእራፋት በግብረ ገብ ሥርዓት እና ከኃጢአት ጋር በመዋጋት ላይ ያተኩራሉ፡፡ የስሜትና የአሳብ ኃጢአቶችም በዚህ ላይ ይዳሰሳሉ፡፡ ቀጥሎ ያለው ምእራፍ ደግሞ ስለ ድፍረት ኃጢአቶችና ስለተሠወሩ ኃጢአቶች ያትታል፡፡ የመጽሐፉ መጨረሻ ክፍል ደግሞ ወደ መንፈሳዊ ፍጹምነት ለመድረስ የሚደረገውን ጉዞ ለመጀመር አስፈላጊ የሆኑ ባሕርያትን ይዘረዝራል።                          ምእራፍ አንድ                     ትምህርት ስለ አእምሮ ፩. ሕሊናን ከጎጂና ጥቅም አልባ እውቀት ጠብቅ ፪. በሕሊናህ ውስጥ መንፈሳዊ እውቀትን ትከል           ጥቅም አልባ እውቀት   ክርስቲያናዊ ፍጹምነትን ለማግኘት የምትፈልግ ከሆነ ሕሊናህን ለነፍስህ ከማይጠቅም ወሬ መጠበቅ አለብህ፡፡ እንደ አጋጣሚ ሆኖ ዘመኑ የመረጃና የመረጃ ጥበብ ዘመን ነው፡፡ ዓለም በቲቪ ፣ በመጻሕፍት ፣ በጋዜጦች ብቻ ሳይሆን በመረጃ መረብ ጭምር የሚያጥለቀልቅ መረጃን ከምንጊዜው በላይ እያቀረበችልን ነው፡፡ ነገር ግን ይህ ጥቅም የለሽ መረጃ እኔ የአእምሮ ብክለት ብዬ ለምጠራው ችግር ይዳርጋል፡፡ በዚህ ዘመን ለሥራቸው ውጤታማነት ቢጠቅምም ባይጠቅምም መረጃን በመረጃነቱ ብቻ የሚፈልጉ የመረጃ ሱሰኞች አሉ፡፡   ቅዱስ ጳውሎስ በ፩ቆሮ.፪÷፪ ላይ እንዲህ ይለናል፡- ‹‹በመካከላችሁ ሳለሁ ከኢየሱስ ክርስቶስ በቀር እርሱም እንደተሰቀለ ሌላ ነገር ላላውቅ ቆርጬ ነበር›› ቅዱስ ጳውሎስን የሚያሳስበው እውቀት ኢየሱስና ሕይወትን የሚሰጠው መሥዋእትነቱ ነው፡፡  መክ. ፩÷፲፰ ላይ ደግሞ ፡- ‹‹በጥበብ መብዛት ትካዜ ይበዛልና እውቀትንም የሚጨምር ኀዘንን ይጨምራልና›› ይላል፡፡ 
Show all...
📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚 ሠላም ውድ የቻናላችን ተከታታዮች በኃያሉ በልዑል እግዚአብሔር ስም እንደምን ሰነበታችሁ? እነሆ በዚህ አምዳችን ከዛሬ ጀምሮ ዘወትር ሰኞ እና ሐሙስ ለክርስቲያናዊ ህይወታችን እጅጉን ጠቃሚ ከሆኑ መጻሕፍት መካከል መርጠን፤ በመጻሕፍቱ ምዕራፍ መሠረት በክፍል ከፋፍለን ለእናንተ ለማድረስ አስበናል። ስለሆነም መጻሕፍቱን አንብባችሁ ትጠቀሙባቸው ዘንድ እንዲሁም ለሌሎችም ያነበባችሁትን ታጋሩ ዘንድ እናሳስባለን።  ይልቁንም ደግሞ ያነበብነውን ወደ ተግባራዊ ህይወት ቀይረን እንኖረው ዘንድ መልዕክታችን ነው። ከዛሬ ጀምሮ ለተወሰኑ ተከታታይ ሳምንታት ይዘንላችሁ የምንቀርበው አቡነ አትናስዮስ እስክንድር "Practical Spirituality" በሚል ጽፈውት ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ የተረጎመውን "ተግባራዊ ክርስትና" የተሰኘ ድንቅ መጽሐፍ ይሆናል። እነሆ ቅምሻ: ".......ሌላው ታሪክ ደግሞ መነኩሴ ይሆን ዘንድ ወደ ገዳም ስለሔደ የሀብታም ቤተሰብ ልጅ ስለሆነ ወጣት ነው፡፡ መምህሩ ‹‹ስድብን በደስታ ለመቀበል ራስህን አስለምድ›› ብለው ነገሩት፡፡ ዙሪያውን ቢፈልግ በገዳሙ ውስጥ እርሱን የሚሰድበው የለም፡፡ ስለዚህ ወደ መንደር ሔዶ ወደ ገዳም መጥቶ ስድብን በደስታ መቀበልን እስከሚለምድ ድረስ እንዲሰድበው አንድ ሰው ቀጠረ፡፡     አንድ ቀን ከሌሎች መነኮሳት ጋር ወደ ከተማ ተልኮ ሳለ..............................." መልካም ንባብ! @Ethiopian_Orthodox @Ethiopian_Orthodox
Show all...
ማ? ር? ያ? ም? አባቶች ለድንግል ማርያም ካላቸው ፍቅር የተነሳ የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም የስሟ አራት ፊደላትን እንደሚከተለው በምስጢር ይተረጉማሉ። ይህም አባቶች ለእመቤታችን ላላቸው ፍቅር ሲገልጡ ነው። ማ= ማህደረ መለኮት የመለኮት ማደሪያ መሆኗን ያጠይቃል። መዝ 45:4 ልዑል ማደሪያውን ቀደሰ። መዝ 131:13 አለሙ ሁሉ መጻፍ ያዘዘውን በዚህ አለ በዚያ የለም የማይባለውን የማይችለው የሌለውን ረቂቁን ባህርየ መለኮት በማህፀኗ የተሸከመች ስለሆነች የመለኮት ማደሪያ ትባላለች። ር= ርግብዬ ይቤላ ንጉሥ ሰሎሞን ርግብየ ይላታል መደምደምያም አንዲት ናት ለወላጆቿ የተመረጠች ናት። ልጆች ባዩአት ጊዜም አመሰገኑአት ነገሥታትና አባቶቿም ምስጋና ሰጡአት ይህች ማን ናት እንደ ማለዳ ብርሃን የምትጎበኝ እንደ ጨረቃ የተዋበች እንደ ፀሐይ የጠራች? መኀ 6:9 ብሏታል እመቤታችን ርግብ ስለ ሰው ወደ እግዚአብሔር በአማላጅነት የምትላክ የሰላም መልዕክተኛ የምስራች ነጋሪ ናትና ርግብ እንላት አለን የጥፋት የምስራቹን ለኖህ ያበሰረችው ርግብ ናት። ዘፍ 8:8-12 በአዳምና በልጆቹ ላይ ታዞ የነበረው ጥፋትና የሲኦል መከራ ማክተም የሆነች ድንግል ማርያም ናት ርግብ የየዋህነት ምሳሌ ናት። ማቴ 10:16 ምክንያቱም ጌታ ከእሷ ጋር ነውና። ሉቃ 1:28 ያ= ያንቀዐዱ ሃቤኪ ኩሉ ፍጥረት ፍጥረት ሁሉ ለምኝልን እያሉ ወደ አንቺ ያንጋጥጣሉ ማለት ነው። ሰውን ከእግዚአብሔር የምታስታርቅ በሰውና በፈጣሪ መካከል የምትገኝ የፍጥረት ሁሉ አማላጅ በመሆኗ ፍጥረት ሁሉ አማላጂን እያሉ ያንጋጥጣሉ ከፈጣሪ ምህረትና ይቅርታን የምታስገኝ ናትና ስለዚህ ሰው ከወደ በላዩ ማንጋጠጥ የተለመደ ነው ድንግል ማርያም ከሁሉ በላይ ናትና ወደ እርሷ እናንጋጥጣለን። ሐ.ሥራ 3:3-10 ም= ማለት ምስአል ወምስጋድ ወምሥትስራየ ሀጢአት መስገጃ መለመኛ የሀጢአት ማስተሰርያ ማለት ነው። የሚሰገደው የሚለመነው በተቀደሰ ሥፍራ እግዚአብሔር ፀጋውንና ክብሩን ባሳደረበት ቦታ ነው። ይህን የመሰለው ስግደትና ልመና ጸሎት ሀጢአትን ያስተሰርያል። 2 ዜና 7:11-17 በዚህ አይነት እግዚአብሔር ያደረባት በቅዱስ መንፈሱ የጎበኛት በምንለምንበት ቅዱስ ሥፍራ ሁሉ የምትመስል ቅድስት ድንግል ማርያም መስገጃ መለመኛና የሀጢአት ማስተስርያ ትባላለች። በአማላጅነቷ ሐጢአታችንን እንድስታሰረይልን ቅድስት ሆይ ለምኝልን እንላታለን፡፡
Show all...
🙏 2👍 1 1

ማ? ር? ያ? ም? አባቶች ለድንግል ማርያም ካላቸው ፍቅር የተነሳ የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም የስሟ አራት ፊደላትን እንደሚከተለው በምስጢር ይተረጉማሉ። ይህም አባቶች ለእመቤታችን ላላቸው ፍቅር ሲገልጡ ነው። ማ= ማህደረ መለኮት የመለኮት ማደሪያ መሆኗን ያጠይቃል። መዝ 45:4 ልዑል ማደሪያውን ቀደሰ። መዝ 131:13 አለሙ ሁሉ መጻፍ ያዘዘውን በዚህ አለ በዚያ የለም የማይባለውን የማይችለው የሌለውን ረቂቁን ባህርየ መለኮት በማህፀኗ የተሸከመች ስለሆነች የመለኮት ማደሪያ ትባላለች። ር= ርግብዬ ይቤላ ንጉሥ ሰሎሞን ርግብየ ይላታል መደምደምያም አንዲት ናት ለወላጆቿ የተመረጠች ናት። ልጆች ባዩአት ጊዜም አመሰገኑአት ነገሥታትና አባቶቿም ምስጋና ሰጡአት ይህች ማን ናት እንደ ማለዳ ብርሃን የምትጎበኝ እንደ ጨረቃ የተዋበች እንደ ፀሐይ የጠራች? መኀ 6:9 ብሏታል እመቤታችን ርግብ ስለ ሰው ወደ እግዚአብሔር በአማላጅነት የምትላክ የሰላም መልዕክተኛ የምስራች ነጋሪ ናትና ርግብ እንላት አለን የጥፋት የምስራቹን ለኖህ ያበሰረችው ርግብ ናት። ዘፍ 8:8-12 በአዳምና በልጆቹ ላይ ታዞ የነበረው ጥፋትና የሲኦል መከራ ማክተም የሆነች ድንግል ማርያም ናት ርግብ የየዋህነት ምሳሌ ናት። ማቴ 10:16 ምክንያቱም ጌታ ከእሷ ጋር ነውና። ሉቃ 1:28 ያ= ያንቀዐዱ ሃቤኪ ኩሉ ፍጥረት ፍጥረት ሁሉ ለምኝልን እያሉ ወደ አንቺ ያንጋጥጣሉ ማለት ነው። ሰውን ከእግዚአብሔር የምታስታርቅ በሰውና በፈጣሪ መካከል የምትገኝ የፍጥረት ሁሉ አማላጅ በመሆኗ ፍጥረት ሁሉ አማላጂን እያሉ ያንጋጥጣሉ ከፈጣሪ ምህረትና ይቅርታን የምታስገኝ ናትና ስለዚህ ሰው ከወደ በላዩ ማንጋጠጥ የተለመደ ነው ድንግል ማርያም ከሁሉ በላይ ናትና ወደ እርሷ እናንጋጥጣለን።
Show all...
"ገብር ኄር" ቸር አገልጋይ ማነው ለንጉሥ የታመነ መክሊቱን ያልቀበረ አትርፎ የከበረ (፪) ባለ አምስቱ መክሊት መልካም ያደረገው በመውጣት በመውረድ አትርፎ መጥቶ ነው በጥቂቱ ታምኖ በብዙ የተሾመው ባለ አምስቱ መክሊት ሊቀ ጳጳሱ ነው። ሳይሰለች የተጋ ባለሁለት መክሊት የታመነ እረኛ በፍቅርና በእምነት ግባ የተባለው ወደ ጌታው ደስታ አጥምቆ ያቆርባል ካህኑ የጌታ። ለሚበልጠው ጸጋ ተጠርቶ የነበረ መክሊቱን ደብቆ ቆፍሮ የቀበረ ሰነፍ ባርያ ተብሎ ወደ ፍርድ ተጣለ ማኔ ቴቄል ፋሬስ በአምላክ ፊት ቀለለ። ፈቃድህን ማድረግ ነፍሱ ለምትወደው ወንጌልህን መግለፅ የየዕለት ግብሩ ነው ህግህ ለዘለላም ተጽፎ ይኖራል በታላቅ ጉባኤ ጽድቅህ ይነገራል።         በዘማሪ ዲያቆን ቀዳሜጸጋ ዮሐንስ
Show all...
2🙏 1
ተብለን ወደ ውርደት አዘቅት እንዳንላክ መጠንቀቁ አይከፋም፡፡ የመሾም የመሻር የማሳደግና የማውረድ ሥልጣን የእግዚአብሔር ነውና፡፡ “ከእናንተ መካከል አንዱን እንኳ እንዳናስቸግር ቀንም ሌሊትም እንሠራ ነበር” (፩ኛ ተሰ. ፪፥፱) በጎና ታማኝ አገልጋዮች ሆነን እንድንገኝ ጠንክረን ልንሠራ ይገባናል፡፡  በቅዳሴ ጊዜ የሚነበቡ ጥቅሶች፦ -፪ኛ ጢሞ ፪፥፩-፲፮ -፩ኛ ጴጥ ፭፥፩-፲፪ -የሐዋ ሥራ ፩፥፮-፱ ምስባኩም፦ መዝ ፴፱፥፰ "ከመ እግበር ፈቃድከ መከርኩ አምላኪየ ወሕግከኒ በማዕከለ ከርሥየ ዜኖኩ ጽድቀከ በማኅበር ዐቢይ" "አምላኬ ሆይ ፈቃድህን ለማድረግ ወደድኩ ሕግህም በልቤ ውስጥ ነው በታላቅ ጉባዔ ጽድቅህን አወራሁ" ወንጌሉም፦ ማቴ ፳፭፥፲፬-፴፩
Show all...