en
Feedback
Ethio Health Skincare & Others Beauty Product

Ethio Health Skincare & Others Beauty Product

Open in Telegram

Health & Skincare

Show more
1 227
Subscribers
No data24 hours
-37 days
-430 days
Posts Archive
Yhe link stnekut adiss post sladerkut tik tok vidio ywesdachuhal https://vm.tiktok.com/ZMM8WpF4q/ ☺️. Amesegnalewu 💜

የሰውነት ላብ ያስቸግርሻል? 💫የህክምና ጥናቶች እንደሚያሳዩት የ ቲማቲም ጭማቂ በዛ ያለ የሰውነት ላብን እንደሚቀንስ ይናገራል! 💫ቲማቲም አታሳዩኝ የምትሉ ከሆነ ደግሞ የተፈጨውን ቲማቲም በብታችሁ
የሰውነት ላብ ያስቸግርሻል? 💫የህክምና ጥናቶች እንደሚያሳዩት የ ቲማቲም ጭማቂ በዛ ያለ የሰውነት ላብን እንደሚቀንስ ይናገራል! 💫ቲማቲም አታሳዩኝ የምትሉ ከሆነ ደግሞ የተፈጨውን ቲማቲም በብታችሁ ላይ በመቀባት ከ 10 እስከ 15 ደቂቃ ማቆየት እና መታጠብ ይቻላል። 💫መሰል በቤት ውስጥ የሚዘጋጁ ለናተ የሚጠቅሙ የተፈጥሮ ውህዶች በእንዲደርሳችሁ !! 👇👇👇👇👇👇 tiktok.com/@ethiohaelthskincare የቲክቶክ ድህረ ገፃችንን ይቀላቀሉ !!

ከወሊድ በኋላ የሚመጣ የፀጉር መሳሳት👩‍⚕ 💫 በእርግዝና ወራት ሰውነታችን "ኤስትሮጅን" የተባለውን ሆርሞን ከፍ ባለ መጠን ስለሚያመርት ብዙውን ጊዜ ፀጉር እንዲፋፍ እና እንዲረዝም ያደርገዋል። ❤
ከወሊድ በኋላ የሚመጣ የፀጉር መሳሳት👩‍⚕ 💫 በእርግዝና ወራት ሰውነታችን "ኤስትሮጅን" የተባለውን ሆርሞን ከፍ ባለ መጠን ስለሚያመርት ብዙውን ጊዜ ፀጉር እንዲፋፍ እና እንዲረዝም ያደርገዋል። ❤️ከወሊድ በኋላ ደግሞ በተለይም ጡት ማጥባት በምናቆምበት ጊዜ ይህ ሆርሞን ወደ ኖርማል ስለሚመለስ ፀጉራችን መርገፍ እና መሳሳት ይጀምራል። 👌መፍትሄ ተደርጎ የሚጠቀሰው የሮዝሜሪ ቅባት ሲሆን  በቀላሉ በቤት ውስጥ ማዘጋጀት ይቻላል። 💫 አልያም ደግሞ በብዙዎች የተወደደውን የ Mielle Rosemary Mint Strengthening Oil  ከSafe Square ማግኘት እና መጠቀም ትችላላችሁ !! 💫 ኢትዮ ጤና ሁሌም ከጎናችሁ ነን ነው!

💊የውበት መጠበቂያዎችን ስገዙ አንዳንድ ግር የሚሉ ቃላቶችን አስታወሱ ሊሆን ይችላል። ለዛሬ እነዚህን 2 ቃላቶች ትርጉማቸውን እናያለን። 💫"Non-comedogenic" የሚል ቃል ካስተዋላችሁ፣ ይህ
💊የውበት መጠበቂያዎችን ስገዙ አንዳንድ ግር የሚሉ ቃላቶችን አስታወሱ ሊሆን ይችላል። ለዛሬ እነዚህን 2 ቃላቶች ትርጉማቸውን እናያለን። 💫"Non-comedogenic" የሚል ቃል ካስተዋላችሁ፣ ይህ ፕሮዳክት የቆዳ ቀዳዳዎችን አይደፍንም እያለ ነው። ብዙውን ጊዜ ለ "Oily Skin" የሚዘጋጁ ፕሮዳክቶች ላይ ታነቡት አላችሁ። 💫 "SPF" የሚል ቃል ካለው ስለ ፕሮዳክቱ የፀሃይ ጨረር የመከላከል አቅም እየገለፀ ነው ማለት ነው። ለናተ የሚሆነው የትኛው እንደሆነ ማወቅ ከፈለጋችሁ እና ማንኛውንም የውበት መጠበቂያ መግዛት ከፈለጋችሁ!! ☎️0982971818 ☎️0938289782

ማንኛውንም አዲስ ፕሮዳክት ስንጀምር እነዚህን 3 ነገሮች ማድረግ አለብን 💫 Patch Test ማድረግ ፤ ይሄም ማለት ከጆሮአችን ጀርባ ወይንም እጃችን ላይ መሞከር ከዛም ከ 1 እስከ 2 ቀን በመቆየ
ማንኛውንም አዲስ ፕሮዳክት ስንጀምር እነዚህን 3 ነገሮች ማድረግ አለብን 💫 Patch Test ማድረግ ፤ ይሄም ማለት ከጆሮአችን ጀርባ ወይንም እጃችን ላይ መሞከር ከዛም ከ 1 እስከ 2 ቀን በመቆየት የቆዳችንን Reaction ማየት። 💫  ከ 1 በላይ አዲስ ፕሮዳክት መጠቀም ብንጀምር እና ቆዳችን ባይስማማው  የትኛው ፕሮዳክት እንዳልተስማማን ማወቅ አስቸጋሪ ይሆናል። ስለዚህም በአንድ ጊዜ ከ 1 አዲስ ፕሮዳክት በላይ አለመጀመር።  💫የጀመርኩት ፕሮዳክት ለውጥ አላሳየኝም ከማለታችን በፊት ከ 1 እስከ 2 ወር ጊዜ በመስጠት ለውጡን ማየት ያስፈልጋል።

💙ፊትሽ ላይ ጥቋቁር ነጠብጣቦች ካሉ እንዲሁም ወጥ ያልሆነ የቆዳ ቀለም ካለሽ እነዚህን ችግሮች Axis Y Dark Spot Corrector እንደሚያስተካክል ይነገራል። 💜ይሄ ፕሮዳክት በብጉር ምክኒ
💙ፊትሽ ላይ ጥቋቁር ነጠብጣቦች ካሉ እንዲሁም ወጥ ያልሆነ የቆዳ ቀለም ካለሽ እነዚህን ችግሮች Axis Y Dark Spot Corrector እንደሚያስተካክል ይነገራል። 💜ይሄ ፕሮዳክት በብጉር ምክኒያት የጠቆረ የፊት ቆዳንም በጊዜ ሂዴት ፈካ እንደሚያደርግ አምራቾቹ ይናገራሉ። 💫ማዘዝ ከፈለጋችሁ ☎️0982971818 ☎️ 0938289782 💫ነፃ ዴሊቨሪ የተመረጡ ቦታዎች ላይ አሉን!

💫ለዉድ ደንበኞቻችን የቆዳችሁን አይነት እንድታቁ ይሄን አዘጋጅተንለዎታል !!
💫ለዉድ ደንበኞቻችን የቆዳችሁን አይነት እንድታቁ ይሄን አዘጋጅተንለዎታል !!

❗ራሰበራ እየሆነ ያለ ሰዉ እንዲሁም ፅጉር ወደሁአላ እየሸሸ እና እየተነቃቀለ, እየሳሳ ያለ ሊያደርጋቸዉ ሚገቡ በጣም ግዴታ እና አስፈላጊ ነጥቦች ❗❗❗ የ ፀጉር መነቃቀል እና መሸሽ በዋነኝነት ያለግ
❗ራሰበራ እየሆነ ያለ ሰዉ እንዲሁም ፅጉር ወደሁአላ እየሸሸ እና እየተነቃቀለ, እየሳሳ ያለ ሊያደርጋቸዉ ሚገቡ በጣም ግዴታ እና አስፈላጊ ነጥቦች ❗❗❗ የ ፀጉር መነቃቀል እና መሸሽ  በዋነኝነት ያለግዜዉም የሚመጣዉ  በ stress ነዉ ( በጫና ምክንያት, የስራ ጫና ሊሆን ይችላል ወይም የ ትምህርት, እንዲሆም በ ሌላ ምክንያት )... ስለዚህ stress በተቻለ መጠን መቀንስ ይኖርብናል, እንዱሁም ጫናዉን ለመቀነስ የሚረዱ 3 ነጥቡችን ማድርግ የግድ ይላል 1. በቂ እንቅልፍ መተኛት ( በጊዜ  በመተኛት  ከ 6 እስከ 9 ሰዓት ያህል እንቅልፍ ማግኘት ) 2. ቀለል ያለ የ ሰዉነት እንቅስቃሴ ( exercise ) ማድረግ :- ቢያንስ በቀን ለ 30 ደቂቃ የ እግር ጉዞ ( walk ) ማድረግ 3. Stress በሰዉነታችን ላይ ያለዉን የ ቫይታሚን ዲ መጠን በጣም ስለሚያወርደዉ እና ስለምቀንሰዉ እሱን ለመተካት  ቫይታሚን ዲ  supplement መዉሰድ ( በምዋት ወይም በ ሽሮፕ መልክ ) እንዲሁም ቫይታሚን ዲ ከ ፀሐይ ብርሃን ስለሚገኝ የጠዋት ፀሐይ የሰዉነት ቆዳችንን በቀጥታ ማስመታት ያስፈልጋል ❗እነዚህ 3 ነገሮች ራሰበራነት ለጀመረዉ ፀጉሩ ለሚሳሳ እና እየተነቃቀል ለሚሸሽ ፀጉር ግዴታ እና አስፈላጊ ነጥቦች ናቸዉ ❗ ይጠቅማቸዋል ብላችሁ ለምታስቡት ወዳጅ ቤተሰብ ሟር አድርጉላቸዉ ↪️ አመሰግናለሁ 🙏 ------------------------------------------------------- ከነዚህም ተጨማሪ የፀጉርን ሊያስተካክሉ የሚችሉ አለን !! Order ለማድረግ በዚህ ስልክ ይደዉሉልን ☎️+251982971818/0938289782 ነፃ delivery አለን❗ ወደ ክፍልሃገር እንልካለን ❗

ሰፊ የሆነ የ ቆዳ ቀዳዳን ለማስተካከል ምንከተለው የ ቆዳ አጠባበቅ መታጠብያ :- salicylic acid 2% ያለበት ከ ቆዳችን አይነት ጋር ሚሄድ መታጠቢያ ሴረም :- niacinamide 10% ያለ
ሰፊ የሆነ የ ቆዳ ቀዳዳን ለማስተካከል ምንከተለው የ ቆዳ አጠባበቅ መታጠብያ :-  salicylic acid 2%  ያለበት ከ ቆዳችን አይነት ጋር ሚሄድ መታጠቢያ ሴረም :- niacinamide 10% ያለበትን ሴረም  ጧት እና ማታ መቀባት ማለስለሻ :- ማንኛዉም ከ ቆዳችን አይነት ጋር ሚሄድ  ግን ከተገኘ  salicylic acid 0.5% ያለዉ ቢሆን አሪፍ ነዉ በሳምንት  2 ግዜ  exfoliate ማድረግ , የሞተ ቆዳን ማንሳት  :- ዉስጡ ሊኖር ሚገባ ንጥረ ነገር   ( salicylic acid 2% and glycolic acid 25 -30 %  or lactic acid 5- 10% ) Comment lay product recommendations askemchelachhalewu 👇

Apple cider vinegar benefits ⭐Losing weight ☀Preventing type 2 diabetes ⭐️Relieving heartburn ⭐️Lowering cholesterol ⭐️Reduci
Apple cider vinegar benefits ⭐Losing weight ☀Preventing type 2 diabetes ⭐️Relieving heartburn ⭐️Lowering cholesterol ⭐️Reducing varicose veins ⭐️Whitening teeth ⭐️Reducing dandruff ⭐️Improving acne ⭐️Boosting energy 🔥ክብደት መቀነስ ዓይነት 2 የስኳር 🔥በሽታ መከላከል የልብ ህመምን 🔥ማስታገስ የኮሌስትሮል መጠንን 🔥መቀነስ የ varicose ደም መላሽ ቧንቧዎችን መቀነስ 🔥ጥርሶችን ነጭ ማድረግ 🔥የሆድ ድርቀትን መቀነስ 🔥ብጉርን ማሻሻል 🔥ጉልበት መጨመር 💸 በተመጣጣኝ ዋጋ ያገኙታል የ Delivery አገልግሎትም እንሰጣለን !!

MIELLE Rosemary Mint Organics Infused with Biotin 💥Encourages Growth Hair Products for Stronger 💥Healthier Hair and Styling
MIELLE Rosemary Mint Organics Infused with Biotin 💥Encourages Growth Hair Products for Stronger 💥Healthier Hair and Styling Bundle Set 5 PCS *No parabens, 💥No sulfates, 💥 No paraffins, 💥No mineral oil, 💥No DEA, 💥No animal testing. 🔥Made with certified organic ingredients. ⭐ ሚሌ ሮዝመሪ የፀጉር ቅባት ⭐ የፀጉርነ እድገት በእጅጉ ሊያፉጥን የሚችል ⭐️ መሉ በሙሉ ከተፈጥሮ ስለተዘጋጀ ፀጉር እንዳይበጣጣስ ይረዳል !! ⛄ በተመጣጣኝ ዋጋ ያገኙታል ⭐ የ Delivery አገልግሎትም እንሰጣለን !!

🌟ECO 🌟Professional styling gel ☀ ፀጉር የማይበጣጥስ ጄል ☀ የ አሜሪካ ምርት የሆነዉ ኢኮ ጄል 🌟Best Price ☎0982971818 ☎0938289782 የ Delivery አገል
🌟ECO 🌟Professional styling gel ☀ ፀጉር የማይበጣጥስ ጄል ☀ የ አሜሪካ ምርት የሆነዉ ኢኮ ጄል 🌟Best Price ☎0982971818 ☎0938289782      የ Delivery አገልግሎትም  እንሰጣለን ክፍለ ሀገርም እንልካለን

🌟ECO 🌟Professional styling gel ☀ ፀጉር የማይበጣጥስ ጄል ☀ የ አሜሪካ ምርት የሆነዉ ኢኮ ጄል 🌟Best Price ☎0982971818 ☎0938289782      የ Delivery አገልግሎትም  እንሰጣለን ክፍለ ሀገርም እንልካለን

⭐️CeraVe Acne Control Cleanser ⭐️With 2% Salicylic acid ⭐️Exfoliates the dead skin cells ⭐️Formulated to clear acne, reduce b
⭐️CeraVe Acne Control Cleanser ⭐️With 2% Salicylic acid ⭐️Exfoliates the dead skin cells ⭐️Formulated to clear acne, reduce black heads ⭐️Helps absorb oil ⭐️ Best Price 👉ብጉር የሚያክምና አዲስ ብጉር እንዳይወጣ የሚረዳ የፊት መታጠቢያ 👉የሞቱ የቆዳ ሴሎችን የሚያነሳ ☎0982971818 ☎ 0938289782 የ Delivery አገልግሎትም  እንሰጣለን !!

For Normal to Oily Skin Types ✨Cleanses and removes oil without disrupting the protective skin barrier. Gentle foaming action
For Normal to Oily Skin Types ✨Cleanses and removes oil without disrupting the protective skin barrier. Gentle foaming action refreshes and cleanses skin, including removing excess oils ✨Key Ingredients: •Ceramides: Essential for healthy skin, ceramides help restore and maintain the skin’s natural barrier •Hyaluronic Acid: This ingredient attracts hydration to the skin’s surface and helps the skin retain moisture •Niacinamide: Helps calm the skin በውስጡ :- ✨ ቫይታሚን ቢ 3 ✨ሀይሎሪክ አሲድ ✨ሴራማይድ ስለያዙ ✨ለመደበኛ የቆዳ አይነት እና ወዛም ለሆነ ቆዳ ተስማሚ የሆነ 💸 በተመጣጣኝ ለማግኘት ☎️0982971818 ☎️0938289782 የ Delivery አገልግሎትም አለን !!

ቤት ወስጥ የሚዘጋጅ vitamin C serum ይሄን vitamin C በ ቤታችሁ ሰርታችሁ ሞክሩት ብዙ ሰዉ ለዉጥ አንዳገኘበት አስተያየት ሰቶኛል ያዉም ከ ብዙ ወጪ ሚገላግል ነዉ .... አስፈላጊ ግብ
ቤት ወስጥ የሚዘጋጅ  vitamin C serum ይሄን vitamin C በ ቤታችሁ  ሰርታችሁ ሞክሩት ብዙ ሰዉ ለዉጥ አንዳገኘበት አስተያየት ሰቶኛል  ያዉም  ከ ብዙ ወጪ ሚገላግል ነዉ .... አስፈላጊ ግብአቶች * የ ብርቱካን ልታጭ * ተፈልቶ የቀዘቀዘ ዉሃ * ግሪስሊን * vitamin E serum, ወይም 5 vitamin E capsule ( capsule pharmacy wust ygegnal knin newu mimeslewu ) አሰራር መጀመሪያ የ ብርቱካን ልታጭ ማድረቅ ከዛ , በደንብ አድርጎ መፍጨት ➡️ 1 የሻይ ማንኪያ  የብርቱካን ልጣጩን powder ➡️1 የሻይ ማንኪያ  ግሪስሊን ➡️ 4 የሻይ ማንኪያ  ዉሃ ➡️ ሩብ የሻይ ማንኪያ vitamin E  serum ወይም  5 vitamin E capsule ( ጨምቀን ማድረግ ) ➡️ ከዛን ማዋሃድ Vitamin E ምንጠቀመዉ የሰራነዉ ዉህድ ለብዙ ግዜ አንዲቆይልን ነዉ