en
Feedback
Yamlumolla

Yamlumolla

Open in Telegram

Dreamers ሕልመኞች

Show more
Ethiopia19 191The category is not specified
617
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
Thankful for all the things God has given me & for “ Good, Fresh & CLEAN “ Music that helped me to escape so many bad times &
Thankful for all the things God has given me & for “ Good, Fresh & CLEAN “ Music that helped me to escape so many bad times & distraction ☕️ 📸 @tsegayedp #yamlumolla #yamlumollastudios #photography #ethiopianmusic #tape #studiolife #analogtape #analogmusic #ethiopiques #éthiopiques #ethiopia #ethiojazz #ethiofunk #ethiopop #africanmusic

የቀድሞ : ኢትዮጵያን : ሙዚቀኞች : ቃና : የያዘውን : ማለትም : የ60ዎቹን : ድምፅ : የሚመስል : ሙዚቃ : መስራት : የራሱ : የሆነ : አስደሳች : ሂደት : ነበረው :: እኔ : ተመችቶኛል : ይቸማችሁ! ☕️ Recreating the Ethiopian 60s sound was fun and exciting experience. I added my own feel to it as if I lived then 🙂 Enjoy! #Dreamers ☕️ #yamlumolla #yamlumollastudios #ethiopianmusic #60ssound #tape #studiolife #analogtape #analogmusic #ethiopiques #éthiopiques #ethiopia #ethiojazz #ethiofunk #ethiopop #africanmusic

ነገ!! ከምሽቱ 12:00 ሰዓት
ነገ!! ከምሽቱ 12:00 ሰዓት

የዛሬው #Grammys ሳይ የተሰማኝ:- እጅግ ከሰውነት ያፈነገጠ፣ የእግዚአብሔርን ሥም የሚጠራ ግን ሕግጋቱንና አካሄዱን እጅግ የሚጠየፍ፣ ፍቅር ብሎ ቃሉን የሚጠቀም ነገር ግን የረከሰ የከረፋ የሚያፀ
የዛሬው #Grammys ሳይ የተሰማኝ:- እጅግ ከሰውነት ያፈነገጠ፣ የእግዚአብሔርን ሥም የሚጠራ ግን ሕግጋቱንና አካሄዱን እጅግ የሚጠየፍ፣ ፍቅር ብሎ ቃሉን የሚጠቀም ነገር ግን የረከሰ የከረፋ የሚያፀይፍ፤ እሳት አሁንም በድጋሚ ከሰማይ እንዲዘንብ የሚያደርግ… የሚገርመው ምንም ከሙዚቃ ጋር እና እራስ ከመቀበል ጋር የማይገናኝ በተመሳሳይ ፆታ ላይ ብቻ ያተኮረ እርኩስና የውሸት ዘመቻ ነበር! አገሬን አሰብኩኝ ወዲያው :- ያሉን የእምነት ምሰሶዎች ቢናዱ፣ ባቋራጭ ለመበልፀግ እየተወሰደ ያለው አደገኛ እርምጃ ይበልጥ ቢያይል፣ ጥላቻው እና ክፍፍሉ እየሰፋ ቢሄድ እንዲሁም ሌሎች አስጊና ደካማ አካሄዶቻችን ወደ አደገኛ የእርስ በርስ ብጥብጥ ውስጥ ቢያስገባን :- እመኑኝ ልክ አንደሎጥ የምንሰደደው ስጋ ለጥቂት ጊዜ የሚያርፍበት ነብስን ግን እጅግ ወደምትጨነቅበት የምድር ሲኦል ወደሆኑት ምዕራባዊያን አገራት ነው። እምነት ወይም ሐይማኖት እዛ የለም፣ እውነት መናገር ያሳስራል፣ ልጆቻኝን የእነሱ ንብረት ናቸው፣ እዚህ በአገርህ ሳለ ያጠላላህና ያከፋፈለህ ምርጡ ቋንቋህ እዛ የዱዳ ነው! ብቻ ጉዞ #ወደባርነት!! ስለዚህ... ሌላ አገር የለንምና ከመማቀቃችን በፊት እንደነነዌ ሰዎች ቶሎ ብለን ብቸኛው መንገድ ወደሆነውና ይቅር ወደሚልን አምላካችን እግዚአብሔር ልባችንን አሁኑኑ እንመልስ! #ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ #እግዚያብሔር ታንሳ 🙏🏾 #ፆመ_ሰብአ_ነነዌ #የጥበብ_መጀመሪያ_እግዚያብሔርን_መፍራት_ነው #ፍቅር_ትዕዛዛቱን_ሕጋቱን_ማድረግ_ነው

photo content
+1

I had a blast giving an interview to the legendary newspaper #Thereporter 🗞 About: Music, faith, family & creativity… Here i
+1
I had a blast giving an interview to the legendary newspaper #Thereporter 🗞 About: Music, faith, family & creativity… Here is the link if you want to read it ☕️ https://www.thereporterethiopia.com/29538/ #dreamers #thedream #yamlumolla #ethiopianmusic #ethiopiques #music #faith #family #passion #creativity #interview #sewasewmultimedia #2ndalbum

ተለቀቀ! ዲበኩሉ Dibekulu Tafesse ዩቱብ ላይ! ☕️ Link 👇🏾 https://youtube.com/@rocktheworldmusic ከእንደዚህ አይነት አንበሣ ድምፃዊ ጋር መስራት ለኔ ትልቅ
ተለቀቀ! ዲበኩሉ Dibekulu Tafesse ዩቱብ ላይ! ☕️ Link 👇🏾 https://youtube.com/@rocktheworldmusic ከእንደዚህ አይነት አንበሣ ድምፃዊ ጋር መስራት ለኔ ትልቅ ስሜት አለው ምክንያቱም ተጨንቄ፣ ተጠብቤ እና አምጬ የፃፍኳቸውን ድርሰቶቼን ( ጥልቅ ስሜቶቼን ) በግሩም መንገድ የሚጫወታቸው ትጉና የምር talented ድምፃዊ ማግኘት ጥበብን ለሚወድና ለሚከውን ሠው የፀሎት መልስ ነው! በአልበሙ ውስጥ ከግማሽ በላይ የእኔ ድርሰቶችና ሙዚቃዎች ቢኖሩም ሌሎች ምርጥ አንጋፋና አዳዲስ ጠቢባን ተሳትፈውበታልና ከልብ ጊዜ ሰጥታችሁ ካደመጣችሁት በእኔ ይሁንባችሁ አትቆጩም! በይበልጥ Track #6 " አሙሽ " የሚለውን የኔ ዘፈን ብለው ይቀለኛል...አይደል ዲበ ?! 😂 እዛ ላይ ለማለት የፈለኩትን የዋናውን ሃሳብ ግልባጭ (እንደወረደ) እናት፣ እህት፣ሚስት ለሆኑት ውድ ሴቶቻችን ኹሉ ይድረስልኝ! 🙏🏾 ( FYI: We treated/played Masinko as strings(cellos, violins..) on track 6 #Amush song… ያው my way, my style 🤷🏾‍♂️😎 HaddinQo 👏🏾) ይመቻችሁ! #Dibekulu #NewAlbum #outnow #Yamlumolla #ErmiasMolla #Dreamers #kineticdawn #ethiopianmusic #ethiopiques #merrychristmas

ቀጣዩ ክፍል :- 👇🏾 የእኔ እና የእናንተስ ሕልም ምን ይሆን? ስንት ዓምታት ሆነው? ምን ይሆን በቤተሰብ እና በሚያቁን ሰዎች ዙሪያ ስለእኛ የሚባለው? እግዚአብሔር እንደተወን የተሰማን ሰዎችስ?
ቀጣዩ ክፍል :- 👇🏾 የእኔ እና የእናንተስ ሕልም ምን ይሆን? ስንት ዓምታት ሆነው? ምን ይሆን በቤተሰብ እና በሚያቁን ሰዎች ዙሪያ ስለእኛ የሚባለው? እግዚአብሔር እንደተወን የተሰማን ሰዎችስ? ልፉታችን ዋጋ ያጣብን ስንቶቻችን ነን? ታግለን ታግለን ያቆመንስ? ....... ሜሲ የተመኘውን ዋንጯ ለመውሰድ:- - ለ Barcelona ኳስ መጫወት ከጀመረበት ከአስራ ሦስት ዓመቱ ጀምሮ እንኳን ብንቆጥር 22 ዓመታት ፈጅተውበታል! - ንጉሡ ዳዊት ለንግሥና ከተቀባ በኋላ 22 ዓመት ጠብቋል - Steve Job እራሱ ከሰራው company እሱ በሾማቸው ሰዎች ሸፍጥ ከተባረበት በድል ለመመልስ 11 ዓመት ፈጅቶበታል - James Cameron የመጀመሪያውን Avatar በ1994 ( እ.ኤ.አ ) ነበር የፃፈው ከ titanic film በፊት ነገር ግን ፊልሙን ለምስራት የጊዜው Technology አምቺ ስላልነበር 15 ዓመት ጠብቋል። ሰሞኑን የወጣውን Avatar 2 ደግሞ 13 ዓመት! የብዙዎችን ሕይወት ብንመረምር የረጅም ጊዜ አልፊ ጉዞ ውጤት እንደሆነ ስኬታቸው እንረዳለን! ስለዚህ ለተዓምረኛው ሜሲ እና ሌሎች ታላላቅ ይሄን ያህል ጊዜ ከወሰደ ለእኔ እና ለእናተም የተለየ አይደለምና እየወደቅን እየተነሳን የ victim ስሜቶቻችንን ቶሎ አስወግደን ወደ ግቡ መሮጥ ነው እላለሀሁ! መልካም የስኬት ጉዞ! P.s - when Maradona won world cop for Argentina I was 2 years old, when Messi brought the World Cup trophy to Argentina again my son( Allen ) is 2 now 👀 Well, history did repeat itself in our house too 😎☕️

ሜሲ ለBarcelona, 35 trophies, including 10 La Liga titles, seven Copa del Rey titles and four UEFA Champions Leagues አምጥቷል። በዚህ
ሜሲ ለBarcelona, 35 trophies, including 10 La Liga titles, seven Copa del Rey titles and four UEFA Champions Leagues አምጥቷል። በዚህ ደግሞ የ Ballon d'Or / FIFA ለ 7 ጊዜ የወሰደ ብቸኛው ተጨዋች እንዲሆን አድርጎታል። ሌሌች ብዙ አሪፍ ሪከርዶችን ይዟል ነገር ግን ሁሌም ልቡን የሚያመው የነበረው የአገሩ ሰዎች ስሙን በክፉ እያነሱ ሲያብጠለጥሉት መስማት ነበር። ታላቅ የማራዶና ደጋፊ ነኝ( ይሰመርብት) ነገር ግን ሜሲ ማራዶና ለአገሩ ካበረከተው በላይ ሜሲ ቢያበረክትም ሁሌም ግን የሰነፍ ፉክክር ውስጥ ከተዉት ይሄ ሁሉ ዋንጫ ያሸነፈው አይበገሬው ታላቁ ሜሲ ተስፉ ቆርጦ give up አድርጎ ነበር ሚመኘውን ኳስ ለአርጀታቲና መጫወት ( ዛሬ ማመን ቢያቅትም እውነት ግን ነበር ምክንይቱም እንደአገር ሰው ወይም እንደቤተሰብ ልብን የሚያደማ ማንም ምንም የለምና) ነገር ግን ታላቅነት በዋንጫ ማንሳት ወይም በብዙ ሰው መደገፍ እንዳይደል የተረዳው ሜሲ መልሶ መነሳትን መርጦ የዛሬ አንድ አመት ገደማ Copa América ትናንት ደግሞ ከብዙ ረጅም ፍልሚያ እና እልህ አስጨራሽ ትንቅንቅ ግጥሚ በኋላ የአገሩን የክፉ የወሬ መድፈኞችን አፍ አዘጋ! ለተጠርጣራው፣ ለእምነት ቢሱ እና አትችልም ለሚለው ለራሱ ክፉ ድምፅ( demon )የማያዳግም መልስ ሰጠ! ይቀጥላል…👇🏾

እርፍ በዪ በዚህ ሰዓት በሰዋሰው ተለቋል! Here is the link 👇🏾 https://youtu.be/W9Mjr5acXRA It’s finally out now!
እርፍ በዪ በዚህ ሰዓት በሰዋሰው ተለቋል! Here is the link 👇🏾 https://youtu.be/W9Mjr5acXRA It’s finally out now!

Thriller & Off The Wall ☕️🤷🏾‍♂️ Man… Watching @michaeljackson on 120 ( The boring Etv 🙈) was so electrifying an Thriller a
+3
Thriller & Off The Wall ☕️🤷🏾‍♂️ Man… Watching @michaeljackson on 120 ( The boring Etv 🙈) was so electrifying an Thriller and Off The Wall ☕️🤷🏾‍♂️ Man… Watching @michaeljackson on 120 ( The boring Etv 🙈) was so electrifying and inspiring… and was funny how everyone used to think it was real ( the good all days 😂 ) Then we started to rent a 3hrs music videos on VHS to find his and others videos.. and copying the tape cassette from friends…CDs ምናምን…. So many memories ✊🏾 And now I have his vinyls on my hand just like that 🙉. I guess I’m one of the few who owns these classics 🙏🏾 Thank you @quincyjones for your outstanding production on these 2 👏🏾 ዋናው ቁምነገሩ ጥሩና እንዲህ ዘመን ተሻጋሪ ሥራ መስራት …!! #YamluMolla #dreamers #vinylcollection #thriller #offthewall #ethiopiques #goodmusic #classicmusic

መቼስ ሕልመኞቹ እንዲህ አይነት ነገር ቶሎ ይገባችሁዋልና 👇🏾 የእነዚህንና ሌሎች ልዩ እና ምርጥ አርቲስቶች የግል አልበም በቅርቡ ሰዋሰው ( Sewasew music on #IOS or Sewasew M
+1
መቼስ ሕልመኞቹ እንዲህ አይነት ነገር ቶሎ ይገባችሁዋልና 👇🏾 የእነዚህንና ሌሎች ልዩ እና ምርጥ አርቲስቶች የግል አልበም በቅርቡ ሰዋሰው ( Sewasew music on #IOS or Sewasew Multimedia on #Android ) ላይ ይለቀቃልና ፈጥነው መተግበሪያውን አሁን ያውርዱና ከዘመኑ ጋር በአገር በቀሉ ሰዋሰው ይራመዱ!

photo content

ከ ሰዋስው @sewasewmultimedia Giant #RecordLabel ጋር አብሬ ለመስራት ትናንት ተፈራርሚያለው! የኢትዮጵያ ሙዚቃ ኢንደስትሪ ሆኖ እንዲሁ ተመሰረተ! ተለይተው ተራምደው አገረ-ጥበብ
+1
ከ ሰዋስው @sewasewmultimedia Giant #RecordLabel ጋር አብሬ ለመስራት ትናንት ተፈራርሚያለው! የኢትዮጵያ ሙዚቃ ኢንደስትሪ ሆኖ እንዲሁ ተመሰረተ! ተለይተው ተራምደው አገረ-ጥበብ (creative Kingdom) ሊፈጥሩ የተሰባሰቡትን የሰዋስው Team and the MAN behind all these… እንዲሁም ከእነዚህ ውድ አርቲስቶች ጋር በመስራቴ እጅግ ኩራት ይሰማኛል! እንኳን ደስ አለን የአገሬ ሙዚቃ አፍቃሪያን!ሰዋስው መልቲሚዲያ የሚለውን መተግበሪያ ( Sewasew Multimedia App ) አሁን አውርደው በዚህ ሰዓት አሪፍ ሙዚቃ ይኮምኩሙ! #sewasew #recordlabel #signing #musicindustry #ethiopianmusic #ethiopiques #ignitingcreativity #yamlumolla #yamlumollastudios #sewasewmultimedia

I highly recommend everyone to listen to these outstanding Albums from the legendary Stevie Wonder. It will open your mind on
+3
I highly recommend everyone to listen to these outstanding Albums from the legendary Stevie Wonder. It will open your mind on song writing, production , recording..( especially how fuzzy & overdrive the Guitars, the Wurlitzer, Rhodes, synths, Drums & percussions are 🙌🏾👏🏾) and the tape recording ደግሞ ሌላ ጉድ ነው 🙈 You’re well come : for reminding most of you and taking you a nice place again and some of you who never hear about these projects…. Well … buckle up 👀 Thank you #StevieWonder for these mind blowing albums. #dreamers #songwriting #chords #tape #reeltoreel #vinyl #albums #classicalbums #music #mixing #recording #fuzz #overdrive #distortion

አባይ ሥራ ጀምሯል እኔ ስቱዲዮ 😂 ያው እንደሚታወቀው ለአያሌ ግዜ በመብራት ጉዳይ ብሶቴን ሳጋራ ነበር። ምንም እንኳን በመብራት ኃይል በኩል ለውጥ ባይኖርም እግዚአብሔር ጸሎቴን ሰምቶ (ረድቶኝ) ይ
+1
አባይ ሥራ ጀምሯል እኔ ስቱዲዮ 😂 ያው እንደሚታወቀው ለአያሌ ግዜ በመብራት ጉዳይ ብሶቴን ሳጋራ ነበር። ምንም እንኳን በመብራት ኃይል በኩል ለውጥ ባይኖርም እግዚአብሔር ጸሎቴን ሰምቶ (ረድቶኝ) ይህን ለ24 ሰዓታት መቆየት የሚችለውን UPS ( uninterruptible power supply ) ማስገባት ችያለሁ ( እበላበታለሁ እጠጣበታለሁ ብዬ ) ። እኔም በመብራት ጉዳይ መማረር ትቼ ስራዬ ላይ ላተኩር ነው፤ መብራት ኃይሎችም ስቱዲዮ አካባቢ መብራት ማጥፋቱን ትተው የቤታችንን ደግሞ ይተጉበታል🤷🏾‍♂️ ያም ሆነ ይህ ደስ ብሎኛል፣ ስራም በደምብ ከጥዋት እስከማታ ያለመቆራረጥ ይሰራል ለማለት ነው! 🙏🏾 #yamlumollastudios #ups #workworwork #nointeruption #ethiopianmusic #ethiopia #goingforward #hopeful #dreamer #believer

ለዜማ ደራሲያን ብቻ!
ለዜማ ደራሲያን ብቻ!

If #Hiphop didn’t exist, I wouldn’t be this guy ( music producer, song writer….) So I wanna say thank you Hiphop for sparking
If #Hiphop didn’t exist, I wouldn’t be this guy ( music producer, song writer….) So I wanna say thank you Hiphop for sparking the dream! History: It was 49 years ago (August 11, 1973) that Kool Herc threw his legendary back-to-school basement party, which would go on to create the foundation for Hip Hop music through the “breakbeat” DJ technique he used to keep the party rocking. Many aspiring emcees at the time paired ‘the break’ with the rhymes flowing through their minds, jumpstarting a sound and movement that is now considered to be the most popular genre in music; Hip Hop. #happybelatedbirthday #hiphop #koolherc #breakbeat #emcees #rapmusic #hiphopproducers #soundenigneers #moguls #enterpreneurs #thankful #yamlumollamusicproduction