cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Digitalize Addis - Digital Media/Marketing Agency

ዲጂታል ማርኬቲንግ ምንድን ነው? ድርጅትና እና አገልግሎቶን በፌስቡክ እና በቴሌግራም ያስተዋውቁ ሲባልስ እንዴት ነው? በዚህ በኮሮና ጊዜ የተቀዛቀዘ ቢዝነስን ለማነቃቃትስ ምን ጥቅም አለው? ፔጃችንን ይከታተላሉ : ደውለው ያማክሩን : አላማችን እናንተን ማሳወቅ ነው - 0923-43-99-21.

Show more
Ethiopia9 420The language is not specifiedBusiness4 759
Advertising posts
346
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
An Ethiopian enviromental technology company, Kubik, has been named the winner of 2023 Global Startup Awards, the largest independent startup competition in the world. Kubrik, which turns plastic waste into low-carbon, low-cost buildings, won the GSA's Startup of the year catagory. The award highlights the company's contribution to sustainable development. #Startup #business #ethiopia
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ራይድ የትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪ ኩባንያ የ"Food Delivery" አገልግሎት መስጠት እንደሚጀምር አስታውቋል ፡ ኩባንያው አብረውት ከሚሰሩት በሺዎች የሚቆጠሩ አሽከርካሪዎችን በአዲስ አበባ ከሚገኙ በርካታ ሬስቶራንቶች ጋር በማጣመር ነው ይህን አገልግሎት እሰጣለሁ ያለው ፡ በሚቀጥለው ሳምንት ይጀምራል የተባለው ይህ አገልግሎት በከተማችን የሚገኘውን የ"Food Delivery" ገበያ በፍጥነትም በዋጋም ያሻሽላል ተብሎ ይጠበቃል ።
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
Companies worldwide already use AI-powered predictive analytics to anticipate behaviors and onboard and retain customers. By all accounts, investment in AI is paying off. Research by NewVantage Partners shows that 91% of surveyed companies in 2022 were increasing investments in artificial intelligence, and 92% reported measurable ROI. So the use of AI is quickly taking over as the future of digital marketing and for good reason.
Show all...
Ethio telecom has made a partnership agreement with Samsung Company to supply different Samsung Galaxy mobile devices in order to realize and enhance supreme customer experience. Ethio telecom held GALAXY S23 SERIES LAUNCH EVENT in partnership with SAMSUNG company and officially launched the supply of epic Galaxy S23 Ultra, Galaxy S23+ and the Galaxy S23 in Ethiopia. Ethio telecom and Samsung will be offering customers a free Galaxy Buds 2 worth 11,300 ETB for customers that purchase Galaxy S23 Ultra, and a free silicone cover worth 1,200 ETB for the purchase of each S23+ and S23 at any Ethio telecom service centers. The Galaxy S23 Ultra (12/512 GB) will be on sale for 140,000 ETB; the Galaxy S23+ (8/256GB) will be on sale for 105,000 ETB while the Galaxy S23 (8/256GB) will be sold for 95,000 ETB. In addition, the devices come with a 24-month warranty and Samsung Care+ that ensures they are protected in the case of any accidental damage to the devices. The two partners will bring the Epic Galaxy S23 range of devices into the Ethiopian market so as to grow the market share across the East African Market.
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ኬቲ ቢዝነስ ግሩፕ የ"አደይ" ፊልም ተዋናይ በእምነት ሙሉጌታን የብራንድ አምባሳደር አድርጎ ሾመ ኬቲ ቢዝነስ ግሩፕ የፊልም ተዋናይዋን በእምነት ሙሉጌታን ( አደይ) ብራንድ አምባሳደር አድርጎ መሾሙን በሽራተን አዲስ ሆቴል ባደረገው የፊርማ ስምምነት አስታውቋል ። የኬቲ ቢዝነስ ግሩፕ በእህት ኩባንያ ሳዱራ የምግብ እና መጠጥ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ ውስጥ በቋሚነት በጤና የላቀ ምርቶችን በማምረት ጃቫ ጁስን ይዞ ወደ ገበያ እየመጣ ነው፡፡ ጃቫ ጁስ በተመጣጣኝ ዋጋ በከፍተኛ ጥራት ለገበያ የሚቀርብ ሲሆን ይህን ምርት በማስተዋወቅ ተወዳጇ የፊልም ተዋናይ በእምነት ሙሉጌታ( አደይ) በበብራንድ አምባሳደርነት ተመርጣለች፡፡ ኬቲ ቢዝነስ ግሩፕ ታሪክ በኢትዮጵያ ውስጥ በጣም ስኬታማ እና ከፍተኛ የንግድ ሰዎች አንዱ በሆኑት አቶ ክብሩ ተስፋዬ በ1998 ዓ.ም አነስተኛ የችርቻሮ መሸጫ ሱቅ በቄራ (በኢትዮጵያ በተሽከርካሪ መለዋወጫ ትልቁ የገበያ ቦታ) በ50 ሺህ ብር መነሻ ካፒታል የተመሰረተ ሲሆን አሁን ካፒታሉ ወደ ብር 77 ሚልየን ከፍ ብሏል። ኩባንያው ዋንኛ ግቡ እ.ኤ.አ. በ 2030 በምስራቅ አፍሪካ ካሉ ምርጥ የንግድ ኩባንያዎች አንዱ ለመሆን እየተጋ የሚገኝ ሲሆን ለሀገር ውስጥ እና ለውጭ ደንበኞች በሰለጠነ፤ በበሳል ባለሙያ እና የሰው ሃይል ተወዳዳሪ ብሎም ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን ምርቶች እና አገልግሎቶችን ማቅረብ እንደሆነ የኩባንያው መስራች አቶ ክብሩ ተስፋዬ ገልጸዋል።
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
Reposted from 2 Years back, but absolutely fitting for Today's International Women's day, here are some of the most influential, trailblazing, revolutionary and inspirational women of our time in Ethiopia. These strong women have defied the odds to get to where they are now and we are truly lucky as a generation to have you as a role model. That being said, how many of these incredible women do you recognize? #womensday #internationalwomensday2023 #women #womenempowerment #womensupportingwomen #womenpower #happywomensday #iwd #girlpower #love #womeninbusiness
Show all...
የዲጂታል ባንክ አገልግሎት ለመስጠት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክን የመጨረሻ ፈቃድ እየጠበቀ ያለው ሳፋሪኮም፣ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋር በጋራ ለመሥራት የሚያስችለውን የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ ፡፡ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክና በሳፋሪኮም መካከል በጋራ ለመሥራት ስምምነቱ በተፈረመበት ወቅት እንደተገለጸው፣ የዲጂታል የባንክ አገልግሎት ለማሳደግ ሁለቱ ኩባንያዎች በጋራ ለመሥራት የሚያስችላቸው ነው ፡፡ የኢትየጵያ ንግድ ባንክ የዲጂታል ባንኪንግ አገልግሎትን እያሰፋ ሲሆን፣ ይህንን አገልግሎት ወደ ላቀ ደረጃ ለማድረስና አማራጭ የዲጂታል አገልግሎቶችን ለደንበኞቹ ለመስጠት በሁለቱ ኩባንያዎች መካከል የተደረሰው ስምምነት አጋዥ እንደሚሆን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዚዳንት አቶ አቤ ሳኖ ገልጸዋል፡፡ ‹‹ስምምነቱን ውጤታማ ለማድረግም ባንኩ የሚጠበቅበትን ሁሉ ያደርጋል፤›› ያሉት ፕሬዚዳንቱ፣ ሁለቱ ተቋማት በስትራቴጂክ ጉዳዮች ላይ በመሥራት በጋራ ተጠቃሚነታቸውን የሚያረጋግጡበት እንደሚሆንም ተናግረዋል፡፡ ‹‹ይህ ስምምነት የበለጠ ተጠቃሚ ያደርገናል፤›› ያሉት አቶ አቤ፣ ከፍተኛ ጠቀሜታ የሚኖረው ሥልታዊ ትብብር እንደሚሆን ተናግረዋል ፡፡ በለውጥ ጉዳና ላይ የሚገኘው ባንካቸው ከተያዙት የለወጥ ውጥኖች መካከል ደግሞ ዲጂታል ባንክ አገልግሎትና የማይቆራረጥ የቴሌኮም ኔትዎርክ ሥራ ላይ ማዋል ነው፡፡ በመሆኑም ሳፋሪኮም በዚህ ረገድ ያለው ልምድ የባንኩን የዲጂታል ፋይናንስ ቴክኖሎጂ ችግር መቅረፍና አቅሙንም የሚያሳደግ እንደሚሆን እምነታቸውን ገልጸዋል ፡፡ ሳፋሪኮምን በመወከል ስምምነቱን የፈረሙት የሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ሥራ አስኪያጅ አኑዋር ሱሳ፣ ‹‹አንጋፋው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋር ኩባንያቸው አብሮ መሥራቱ ትልቅ ዕድል ነው፤›› ብለዋል፡፡