cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ማር ይስሐቅ

" መንፈስ ግን በግልጥ.....አንዳንዶች የሚያስቱ መናፍስትንና በውሸተኞች ግብዝነት የተሰጠውን የአጋንንትን ትምህርት እያደመጡ ሃይማኖትን ይክዳሉ ይላል'' 1ኛ ጢሞ 4÷1 ስለዚህ እንንቃ!!!

Show more
Advertising posts
2 670
Subscribers
No data24 hours
-67 days
-2230 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

እውነት አሁን ደብረሊባኖስ ገዳም ሊፈታ ነው /ችግር ላይ ነው/ ቢባል ማን ያምናል? ያ ሊጥ ተቦክቶ ተቦክቶ በስንት በርሜል የማይከደንበት፣ ያ ዳቤ ሲጋገር ርጥብ ወይራ እንደጧፍ የሚነድበት፣ ስንት ሺህ መናንያንን፣ ሊቃውንትን፣ ደቀመዛሙርትን ድርጎ ሰጥቶ የሚያኖር ግብር ቤት ወና ሆነ ቢባል ማን ያምናል? ያ በመጻሕፍት ትርጓሜ፣ በዜማው፣ በቅኔው… ዛሬ ድረስ እንደ እሸት የተፈለፈሉ፣ እንደ እንጨት የተመለመሉ ቀን ከሌት ለስብሐተ እግዚአብሔር የማይደክሙ ሊቃውንት፣ መምህራን የሚያፈራ ገዳም ተቸገረ ቢባል ማን ያምናል? በአካባቢው አይደለም ከአካባቢው በርቀት ላሉት ገዳማት እና አድባራት አገልጋይ መድቦ የሚያስገለግል የተክልዬ ገዳም ተፈተነ ቢባል ማን ያምናል? ያ ለሀገር የሚተርፉ፣ በፋሺስት ዘመን በዱር በገደል የወደቁ ስንት ኢትዮጵያውያንን ያፈራ ገዳም ተፈተነ ቢባል ማን እውነት ነው ይላል? ግን ተፈተነ። የማያልፍ ቀን የለም ግን ለሚያልፍ ቀን ተቸገረ። ችግሩም ብሶ ብሶ ይኸው እዚህ ደረሰ። እናም ካለንበት ሆነን ጥቂት ጥቂት ብንዘረጋ በረከትን እናፍሳለን። -- የባንክ አካውንት ደብረ ሊባኖስ የአቡነ ተክለ ሃይማኖት ገዳም CBE  1000280193667 D/L/AUNE T/HAYMANOT ANDNET GEDAM
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
👍 5
e37066df315328458fe8c57c8e3dee1e.mp45.28 MB
1000608839295 Asefa Abera & Tezerach Fikre
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
👎 1
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram