🥀official-senta-16-🥀
Open in Telegram
OFFICIAL-SENTA-16🥀🥀 &🥀ምርጥ ሙዚቃዋች🥀🥀 &🥀voice🥀🥀 &🥀New pic 🥀🥀 &🥀New video🥀🥀 &🥀Love pic🥀🥀 &🥀TikTok 🥀🥀 &🥀New music 🥀🥀 &🥀New memes🥀🥀 &🥀 My pic 🥀🥀 &🥀New pictur 🥀🥀 &🥀music record🥀🥀
Show more377
Subscribers
No data24 hours
-27 days
-1130 days
Posts Archive
ፀጋዬ እሸቱ
ዘምናኒት
አልበም
1. ዕዳ ናት - 00:00
2. ተጠራሁ - 06:44
3. ቅናተኛ - 14:21
4. እንዴት ነሽ - 20:48
5. ሰንደቅ ዓላማ - 25:01
6. አገርሽ ሸገር - 29:44
7. ዘምናኒት - 36:22
8. እውነት ትኖራለች - 41:24
9. እናት ወደር የላት - 47:00
10. ሲጎድልባት ከኔ - 52:47
👇👇👇
@old_musica
ሼር🙏
Veronica Adane - ምን ልሁን
🔊Only At @ADDIS_MUSIC
Veronica Adane - ከማለማ
🔊Only At @ADDIS_MUSIC
Veronica Adane - ጎኔ ደር
🔊Only At @ADDIS_MUSIC
Veronica Adane - መጠሪያየ
🔊Only At @ADDIS_MUSIC
Veronica Adane - ተናገር
🔊Only At @ADDIS_MUSIC
Veronica Adane - ናኩፔንዳ
🔊Only At @ADDIS_MUSIC
Veronica Adane - ልመን ወይ
🔊Only At @ADDIS_MUSIC
Veronica Adane - አመስጋኝ
🔊Only At @ADDIS_MUSIC
Veronica Adane - ከደመናው
🔊Only At @ADDIS_MUSIC
Veronica Adane - ስንገናኝ
🔊Only At @ADDIS_MUSIC
Veronica Adane - ካንተ ሌላ
🔊Only At @ADDIS_MUSIC
Veronica Adane - Selam
🔊Only At @ADDIS_MUSIC
ሚካኤል በላይነህ
አንድ ቃል አልበም
1. ቼ
2. አንድ ቃል
3. ጠይም
4. እንዴት
5. ፍለጋ
6. በመልክሽ
7. አንድሰሞን
8. በማለዳ
9. ትሰጊያለሽ
10. ሳሚኝና ልሙት
11. ውስጠ ወይራ
12. ከርሞ
13. ወዶ ተወዶ
👇👇👇
@old_musica
ሼር🙏
የጎኔ ባላ ማገር ስላንቺስ ምን ልናገር አይጎልም አያልቅም እንደራሽም ሲጋገር ከደሜ የተገኘሽው ትርፌ ግምቴ ያኮራል ይሞቃል ባንቺ ይደምቃል ቤቴ አልጥልሽም አልንቅሽም ካፈራሽ ጉልበቴ ከራቀኝ ከቀለለልኝ ስጋት ትካዜ ካለልኝ ከቀናኝ ኑሮ ባንቺው ማገዜ ያዝልቅልኝ ያክርምልኝ ልደሰት በወዜ ምኞቴን ከመጠንኩት እንደራስ ካደረኩት ከበቃሁስ ለጉርሴ እንዳቅም እንደኪሴ አይቀርም እንደሰው አንጀቴን ማራሴ አንደቴን ማራሴ
ከሰው ፊት ከረመጡ ከማለቅ ከመቅለጡ ሰው ልብን ከታደለ እራስን መቻል ካለ ኑሮም መከታው ነው ከተስተካከለ ከተስተካከለ
ሰው ነጥቆም ከስንፈት ወድቆም ካልከፋ ስሙ እምሽክሽክ ብሎም ካልቀረ ተሰብሮ ቅስሙ እጁ አይነጥፍም ክንዱ አይመክንም ከለፋስ እንዳቅሙ
ከደስታው ከኑሮም ኑሮ የጎደለበት የከፋው አግኝቶም ማጣት ያንዣበበበት ያገግማል ወረቱ አልቆ ቀን የጨለመበት
👇👇👇
@old_musica
ሼር🙏
ይረገም ይህ እግሬ አልፎ የሄደበት ይረገም ይህ ጎኔ ሄዶ የተኛበት ይረገም ይህ ጥርሴ ሄዶ የበላበት ይረገም ይህ ልቤ ሌላ ያሰበበት ይረገም ይህ ክንዴ ሌላ ያቀፈበት ይረገም ከንፈሬ ሌላ የሳመበት ያይኔ ነገርማ ያይኔ ነገርማ ገና ብዙ አለበት አሱ ወዲያ ሆኖ የልቤ አይደርስልኝ የልቤ አይደርስልኝ እስኪ ወዲህ ይምጣ ይግባ ይደባብሰን ይግባ ይደባብሰኝ እንደ ቄሱ ጭራ እንደ እንዝርቱ ብናኝ እንደ እንዝርቱ ብናኝ ይኸው መጣሁት ደግሞ ያንገላታኝ ደግሞ ያንገላታኝ መላመድ ነው እንጂ መራቅ የት ተገኝቶ መራቅ የት ተገኝቶ አንግዲህ ከልፍኙም ካአዳራሹ ገብቶ ካአዳራሹ ገብቶ ሰፊው መንገድ ሳለ ለመመላለሻ ለመመላለሻ ልቤን አደረገው መነሻ መድረሻ መነሻ መድረሻ ይረገም ይህ እግሬ አልፎ የሄደበት ይረገም ይህ ጎኔ ሄዶ የተኛበት ይረገም ይህ ጥርሴ ሄዶ የበላበት ይረገም ይህ ልቤ ሌላ ያሰበበት ይረገም ይህ ክንዴ ሌላ ያቀፈበት ይረገም ከንፈሬ ሌላ የሳመበት ያይኔ ነገርማ ያይኔ ነገርማ ገና ብዙ አለበት
👇👇👇
@old_musica
ሼር🙏
