cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Unity Gebi-Gubae( ዩኒቲ ግቢ-ጉባኤ)

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። ይህ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ሰንበት ትምህርት ቤቶች ማደራጃ መምሪያ ማኅበረ ቅዱሳን የዩኒቲ ዩኒቨርስቲ ግቢ ጉባኤ ቻናል ነው። በግቢ ጉባኤው የሚከናወኑ ማንኛውንም ተግባራት፣መረጃዎችን፣መልዕክቶችን ለውድ አባላቶቹ ያደርሳል።

Show more
Advertising posts
940
Subscribers
+224 hours
+77 days
+3430 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

3🙏 1
5
መልክዐ ሕማማት ስብሐተ ኢየሱስ ዘሠለስቱ ሰዓት ስብሐት ለከ እኤምኀ አዕጋሪከ በጊዜ ሠለስቱ ሰዓት ቅድመ ጲላጦስ ዘቆማ ኢየሱስ ጻድቅ ወንጉሥ ፌማ ዘአድከምከ ኃይለ መስቶማ ስብሐት ለከ። የሦስት ሰዓት የጌታችን ምስጋና የሰይጣንን ኃይል የአደከምክ እውነተኛ ንጉሥ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ በሦስት ሰዓት በጲላጦስ ፊት የቆሙ እግሮችህን እጅ እየነሳሁ ምስጋና አቀርብልሃለሁ።
Show all...
👍 4
መልክዐ ሕማማት ሰላመ ማርያም ዘነግህ ሰላም ለኪ ማርያም ዘመዐዛ አፉኪ ኮል እንተ ትጼንዊ በገዳም ወሐቅል ወልታ ረዲኦትየ በውስተ ቀትል ሰላም ለኪ። በጠዋት የሚጸለይ የእመቤታችን ምስጋና የአፍሽ መዐዛ እንኮይ የሆነ በበረሃና በዱር የምትሸቺ ድንግል ማርያም ሆይ ሰላምታ ይገባሻል ፤ በመከራዬ ጊዜ ረዳቴና ጋሻዬ ነሽና ሰላም እልሻለሁ።
Show all...
11👍 3