cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

NesrellahMahmudAbuTemkin

ቅድሚያ ለተውሂድ

Show more
Advertising posts
375
Subscribers
-124 hours
-27 days
-830 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

በውድቀትህ የሚያዝኑ እዳሉ ሁሉ የሚደሰቱም ብዙ አሉና ውድቀትህን ለሰዎች አታሳውቅ ያንን አጋጣሚ በመጠቀም እራሳቸውን ልክ እደ ፍፁም በማየት ሊያሸማቅቁህ ይሞክራሉና
Show all...
ትንሽ ጭንቅ ጭንቅ ሲላቹ ሰለዋት አብዙ አዝካር በሉ ቁርአን ቅሩ አላህዬ ጥንካሬን በነዚህ ነገር ባየረግልን ምን እንሆን ነበር በተለይ እኔ…
Show all...
ከጓደኞች ጋር መገናኘት፣ ማውራት፣ መሳሳቅ፣ እንደጉድ መቀላለድና ሀሳብ መለዋወጥ ቅንጦት አይደለም። አንድም የልብ ህክምና ስፍራ ናቸው ሁለትም የራሳችን ሌላው ምስል ናቸው። መርጊያም ናቸው። አላህ ከምርጥ ጓዶች ጋር ያቆየን። ያገናኘን።
Show all...
ካፌ ወይም ሆቴል ውስጥ ሴት አስተናጋጆች ላይ ዝብንን የምትሉ ሰዎች በጣም ይደብርባችኋል። አንድም የእጣፈንታ ነገር ሆኖባት ሁለትም የእንጀራ ጉዳይ ሆኖባት እንጂ እንድትበጣጠስባት ፈልጋ እዚህ ቦታ ላይ አታገኛትም ነበርኮ። ሰላምታ አቅርበህ ማዘዝ የምትፈልገውን ማዘዝ ነው። እዚያ ስትቀመጥ የዓለም ንጉስ ንጉስ አይሰራራህ።
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
👍 1
ስልጡን ሰው ደስ ይላል ። ተረጋግቶ ነው የሚያወራው ፣ አይመፃደቅም ፣ ሁሉንም አውቃለሁ አይልም ፣ሰው ያከብራል ፣ ያልገባውን ይጠይቃል ። ቀልድ ይገባዋል ፣ የግል ጉዳይህ ውስጥ ዘው ብሎ አይገባም ፣ ሃሳብ ላይ መወያየት ይችላል ፣ አመስጋኝ ነው ቅር ስላለው ጉዳይ በትህትና ይጠይቃል ። በረባው ባረባው አይሞግትም ። አብሮት ያለውን ሰው ስሜት ያጤናል ። መበሻሸቅ ውስጥ አይሳተፍም ። ስልጡን ሰው ደስ ይላል ❤ ✍️አድሃኖም
Show all...
አብረን አድገናል። የሆነን ጊዜ አብረን ኖረናል። ግን እንደድሮው አይደለንምኮ። አንድ አመት ምን ያህል እንደሚለውጥ አላያችሁም እንዴ? … በቃ ያለፍንባቸው መንገዶች ተለያዩ አይደል? ስሜታችን በዚያው ልክ ተሰፍቷል። ባህሪያችንም የድሮውን ጨዋታ ላይመስል ይችላል። ህይወት በተለያየ መልኩ አስተምራናለች። እናንተ በዚያ በኩል እኔ በዚህ በኩል የተለያየ ቦታ ደርሰናል። ዛሬ ከዚያ ጊዜ ተለውጠን ስታዩን ለምን ይገርማችኋል?
Show all...
የደዕዋ ማስታወቂያ ~ ለወልቂጤ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎችና ለአካባቢው ነዋሪዎች በሙሉ! ተጋባዥ እንግዶች፦ ☞ ሙሐመድ አሕመድ (ኢብኑ ሙነወር) ☞ ኡስታዝ 0ብዱናሲር መኑር (አቡ ሙሐመድ) ☞ ኡስታዝ ሳዳት ከማል (አቡ መርየም) ጊዜው፦ የሙሐዶራው ፕሮግራም የፊታችን እሁድ 13/08/2016 ከጠዋቱ 2:30 ነው። ቀደም ብሎ ከቅዳሜ ከሰዐት በኋላ ጀምሮ የሚሰጥ የኮርስ (course) ፕሮግራም ይኖራል፣ ኢንሻአላህ። ቦታ፦ በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ዐባስ መስጂድ አድራሻችን:- ከዩኒቨርሲቲው ግቢ በር ወደ ቡታጅራ ሚወስደውን መንገድ ይዘው የተወሰነ እንደተጓዙ በስተቂብላ ታጥፈው ወደ ወልቂጤ የሚወስደውን ፒስታ መንገድ ይዘው ቀጥ ብለው ይምጡ፣ ያገኙናል። ማሳሰቢያ:- «ጥሪን ማክበር ኢስላማዊ አደብ ነው!!» የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች https://t.me/Wku_ms_Official_Channel
Show all...
Wolkite University Muslim students jeme'a official channel

ይህ ቻናል ትክክለኛው የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ሲሆን፣ በቻናሉም፦ ➲ ሙስሊም ተማሪዎችን የተመለከቱ መረጃዎች ➲ በዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች መስጂድ ስለሚደረጉ ሀይማኖታዊ እንቅስቃሴዎች ለምሳሌ ➩ የዳዕዋ ፕሮግራም ➪ የቂርአት እንቅስቃሴ ➪ ሌሎችም ዝግጅቶች ሲኖሩ የሚለቀቁ ይሆናል በአላህ ፍቃድ። @Wku_ibnuabbas_bot

https://t.me/Wku_ms_Official_Channel

ከኛ የተሻሉ ሰዎች አሉ። … የወደዱን ሰዎች እኛን ስላስበለጡን እኛ በጣም ምርጥ ነን ማለት አይደለም። እና ይሄ እጣፈንታ የሚባለው ነገር የሆኑ ሰዎችን ከጀርባህ ስላስከተሉልህ ከኔ ውጪ ሰው የለም አትበል። … ቀናት ምን እንደሚሰሩ አታውቅም።
Show all...
وَاعْبُدْ رَبَّكَ حَتَّىٰ يَأْتِيَكَ الْيَقِينُ እውነቱም (ሞት) እስኪመጣህ ድረስ ጌታህን ተገዛ፡፡
Show all...