Accounting for ethio
Open in Telegram
ሙሉ የአካውንቲንግ ኤንድ ፋይናንስ ኮርሶችን እንማማራለን በተጨማሪም ስለኪርፕቶ ከረንሲ እውቀቶችን እንገበያለን ለማነኛውም አይነት ጥያቄ @accountingE_bot
Show more815
Subscribers
No data24 hours
+47 days
+2130 days
Posts Archive
ትኩረት
አንድ አለን የምንለው ሰሞኑን የሆነ ነገር ያስጨብጠናል ብለን ተስፋ የሰነቅንበት PAWS ከነገ ወዲያ SNAPSHOT ስለሚያደርግ የቻላችሁትን ሁሉ ታስክ መጨረሳችሁን ቼክ አድርጉ እንዲሁም PAWSMASS የሚለው ውስጥ ገብታችሁ ከላይ በፎቶ በምታዩት መልኩ ሁሉም የራይት ምልክት እንዳደረገላችሁ ቼክ አድርጉና ዜሮ የሆነባችሁን አስመልሱ ይህን ካላደረጋችሁ ምንም ተስፋ የላችሁም በብዙ አካውንት የሰራችሁም ጥንቃቄ አድርጉ
ያደናገራችሁ ነገር ካለ ጠይቁኝ
ስለ Blum
ብሉም መስራት ከጀመርን ሁለት የሰኔውንና የታህሳሱን ገብርኤል ንግስ አሳልፈናል አንዳንዶቹ ከአስር በላይ አካውንት በመክፋት እኔና መሰሎቼ ደግሞ በአራት አካውንት ብሉምን ሰግጠን እየተበተብን ክረምት ገብቶ ክረምት ወጥቷል ከመጠን ያለፈ ተስፋ ጥለንበት አንድ አመት ሊሞላን ጥቂት ቀናት ይቀሩናል በዚህ ጊዜ ውስጥ የኤርትራን አስራ ምናምን እጥፍ የሚሆን ህዝብ ከአለም ዙሪያ ብሉምን ተቀላቅሎ የድርሻውን ለማግኘት በትበት ሲል ከርሞ ሊስት የሚደረገው ጊዜ ሲዘገይበት ከግማሽ በላይ የሚሆነው የብሉም user ብሉምን አርቆ ጥሎት ሄዷል የቀራነው እኔና እናንተን ጨምሮ ሰላሳ ሚሊዮን የሚገመት ህዝብ የብሉምን ሊስቲንግ ዴት በዚህ ወር አሊያም በአዲሱ አመት ይሆናል ብለን ቋምጠን ያለመሰላቸት እየሰራን ከርመናል ቅሉ ምንያደርጋል ብሉም እዚህ ግዙፍ ህዝብ ተስፋ ላይ ጭጋግን አጥሎበታል ጃኗሪ ላይ ይሆናል ተብሎ ሲጠበቅ የነበረው የብሉም ሊስቲንግ ዴት በ2025 አንደኛው ኳርተር ማለቂያው ላይ ይሆናል ተብሏል ለገና ሙክት መግዣ እናገኝበታለን ያስባለን ብሉም ሀሳባችንን ወደ ፋሲካ እንድናሸጋግር አስገድዶናል ይህ ልብ ሰባሪና አስቀያሚ ክስተት ቢሆንም ያለን አመራጭ ሁለት ነው
አንደኛው አንድ አመት ሙሉ የለፋንበትን Blum አሽቀንጥሮ በመጣል በመልፋታችን እየተፀፀትን መቆየት ሲሆን
ሁለተኛው የለፋንበትን ማግኘት አለብን ብለን የቀሩትና ሶስት ወራት ገግመን መስራትና ሊስት ሲደረግ የልፋታችንን ማግኘት ይሆናል
እኔ በግሌ እንዲ እንደዚያ አድርጉ አልላቹም ነገርግን የአንድ አመት የልፋቴን ዋጋ ለማግኘት ሶስት ወር መታገስ ቢያሰለችም እስከመጨረሻ ው እቀጥላለሁ
መልካም
@ethio_airdropEth
🍪Hrum Quote of the day
🗓 Date: 26.12.2024
✅Right Answer is:
Tolkien
🌟Join and Get 1000 Cookies🌟
🦁 Zoo Riddle of the day
🗓 Date: 26.12.2024
✅Right Answer is: Walrus
🌟Join and Get 1000 Zoo🌟🍪Hrum Quote of the day
🗓 Date: 24.12.2024
✅Right Answer is:
Ralph Waldo Emerson
🌟Join and Get 1000 Cookies🌟
🦁 Zoo Riddle of the day
🗓 Date: 24.12.2024
✅Right Answer is: Bustard
🌟Join and Get 1000 Zoo🌟🍪Hrum Quote of the day
🗓 Date: 24.12.2024
✅Right Answer is:
Ralph Waldo Emerson
🌟Join and Get 1000 Cookies🌟
🦁 Zoo Riddle of the day
🗓 Date: 24.12.2024
✅Right Answer is: Bustard
🌟Join and Get 1000 Zoo🌟ፍጠኑ PAWS ላይ እነዚህን ስሩ
በመጀመሪያ PAWMASS የሚለው ውስጥ ግቡ በመቀጠል ከላይ ያከበብኩት ኢሞጂ ነካ አድርጓት ከዛን የተወሰኑት እየከፈተላችሁ ይሄዳል የሚከፍትላችሁን GO እያላችሁ ታስኮቹን ፈፅሙ
