cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ንባብ፡ ለህይወት

በእዚህ ቻናል፡ 👉እጫጭር ጠቃሚ ፁሁፍ 👉ፍልስፍና 👉የታላላቅ ሰዎች ንግግር 👉አስገራሚ እውነታዎች ፡ያገኛሉ @adisqen @yeithelhagerlij 👆👆👆👆👆👆👆 ለሀሳብ እና አስታየትዎ

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
298
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ኮንፊሺየስ እና ፍልስፍናው.doc0.23 KB
የተመረጡ ምርጥ የ ካህሊል ጅብራን ንግግሮች።
Show all...
የካህሊል ጂብራን መሳጭ ንግግሮች .doc0.19 KB
ጊዜ ከሁሉ በላይ የሚያስፈልገን ነገር ሆኖ ሳለ ከሁሉ ነገር በላይ ያለ አግባብ የምንጠቀመው ነገር ነው።ለሰው ልጆች ሁሉ በ እኩልነት የተሰጠ ሲሆን የሰው ልጅ ሁሉ ግን በእኩል አይጠቀምበትም። የጊዜ አጠቃቀም ጥበብ _ዶ/ር እዮብ @yeithelhagerlij
Show all...
Hegel_Philosophy_of_History.pdf1.24 KB
ንባብ፡ ለህይወት በእዚህ ቻናል፡ 👉እጫጭር ጠቃሚ ፁሁፍ 👉ፍልስፍና 👉የታላላቅ ሰዎች ንግግር 👉አስገራሚ እውነታዎች ፡ያገኛሉ @adisqen @yeithelhagerlij 👆👆👆👆👆👆👆 ለሀሳብ እና አስታየትዎ https://t.me/adisqen
Show all...
ንባብ፡ ለህይወት

በእዚህ ቻናል፡ 👉እጫጭር ጠቃሚ ፁሁፍ 👉ፍልስፍና 👉የታላላቅ ሰዎች ንግግር 👉አስገራሚ እውነታዎች ፡ያገኛሉ @adisqen @lukye90 & @lukyeebot 👆👆👆👆👆👆👆 ለሀሳብ እና አስታየትዎ

ሰላም የቻናላችን ቤተሰቦች እንደምን ከረማችሁ ለ ረጅም ጊዜ በመጥፋቴ ይቅርታ እየጠየኩ።አሁን በ አጫጭር ፁሁፍዎች ብቻ ሳይሆን ለ እናንተ ይሆናሉ ብዩ የማስባቸውን 🔰 መፅሀፍት 🔰ከመፅሀፍ የተወሰዱ ፅሁፍዎች 🔰ታሪኮች 🔰ፍልስፍና 🔰የተለያዩ መረጃዎችና መልዕክት ወደ እናንት እናደርሳለን ። እናንተም #join ብለው ይቀላቀሉ። 📙📙እነሆ የቻናላችን ተካፋይ እንዲሆኑ ጋበዝናችሁ📙📙 @adisqen
Show all...
አንድ የፍልስፍና መምህር ተማሪዎቹን ፈተና እንዳለ ነግሯቸው ነበርና ክፍል ሲገቡ ፕሮፌሰሩ አንድ ወንበር ይዞ መጥቶ "ይህ ወንበር እንደሌለ አሳምኑኝ።ፈተናው ይህ ነው አላቸው።" ተማሪዎቹም የቻሉትን ያህል ወንበሩ አለመኖሩን ለማሳመን ከሶቅራጠስ እና ከፕሉቶ ጥቅስ እየወሰዱ ይቸከችኩ ጀመር። ፈተናውን ግን የመለሰው አንድ ልጅ ብቻ ነበር። "የምን ወንበር?" ብሎ። https://t.me/METSIHAFEPDF
Show all...
ከመጻሕፍት ገፅ

ከመጻሕፍት ገፅ የተገኙትን አስተማሪ እና አዝናኛ ፅሁፎችን ወደ እናንተ እናቀርባለን። በአንባቢ አቅም ኢትዮጵያ ትቅደም!!!

ከፍ ያለ ቦታ ላይ ስትሆን #ኩራት የሚባለውን ጭራቅ ተጠንቀቅ። ኩራት አንተ የደረስክበት የስኬት ደረጃ ላይ ያልደረሱ ሰዎችን በንቀት እንድትመለከት ያደርግሃል። ታችኛው ክፍል ላይ ስትሆን #ምሬት የሚባለውን ጭራቅ ተጠንቀቅ። ምሬት ቅናት እንዲሰማህና አንተ ያልተሳካልህ በሌሎች ሰዎች ምክንያት እንደሆነ እንድታስብ ያደርግሃል። ወደላይኛው መንገድ ስትጓዝ #ስግብግብነት ተብሎ የሚጠራውን ጭራቅ ተጠንቀቅ። ስግብግብነት ትዕግስት ያሳጣሃል እናም እንድትሰርቅ ወይም አቋራጮችን እንድትፈልግ ያደርግሃል። ወደታች በምትወርድበት ጊዜ #ተስፋ_መቁረጥ ተብሎ የሚጠራውን ጭራቅ ተጠንቀቅ። ተስፋ መቁረጥ ሁሉም ነገር ተጠናቋል ብለህ እንድታስብ ሊያደርግህ ይችላል። ኔልሰን ማንዴላ @adisqen.
Show all...
''......ምላጭ ስለቱ አደገኛ ነው ዛፍ ግን አይቆርጥም መጥረቢያና ጥንካሬው ትልቅ ነው ፀጉር ግን አይቆርጥም ሁሉም ሠው እንደ ተፈጠረለት አላማ ጠቃሚ ነዉ አንተ የምትሰራውን ስራ ባይሰሩም አንተ የማሠራዉን ስራ ሊሰሩ ይችላሉ እና አትናቃቸዉ ...'' @adisqen
Show all...
ስላንቺ ቁንጅና~ስላንቺ ቁመና ከንፈርና ዳሌ~ ተረከዘ ሎሚ ፀጉር ገለመሌ ~ ለጡት ለወገብሽ ለፀባይሽ ጭምር~ በግጥም በዜማ በአንድናቆት~ ስዘምር እንዴት ስለራሴ... እስከዛሬ አልፃፍምኩም~በጣም እንደማምር ? ብሽቅ ሰው ነኝ የምር እንጂማ... አልጎርርም እንጂ~የአፈር ሰውነቴን በቁንጅና አብዬው ~ ቆንጆ ማየት ሲያምረኝ ራሴን ነው ማየው ብዬሽም አልነበር ? እውነት እንዳይመስልሽ ይሄንን መልክማ~ከሚበላው አፈር ሞት በኔ ይረሳል አፈርዬ ራሱ አፈር ይበላታል , ✍️ በላይ በቀለ ወያ
Show all...