MR Tech
Open in Telegram
እንኳን ደህና መጣቹ ✌️ በዚህ ቻነል የሚለቀቁት በኦንላይን ልንሰራባቸው የምንችል ስለክሪፕቶ ከረንሲ ስለተለያዩ የኦንላይን ያተኮረ በመሆኑ ! ክሪብፕቶ ከረንሲ በጣም ጥንቃቄ የሚያስፈልገው ሲሆን Risk ወስዳቹ ብትሰሩ እናሳስባለን ➤ እኛ ጋ ስለቆዩ እናመሰግናለን !
Show more2 620
Subscribers
No data24 hours
-247 days
-9430 days
Posts Archive
2 620
👣PAWS UPDATE
Total Supply 100Billion Token
ለገበያ የሚቀርበው ግን 50Billion እንደሆነ በ Discord ገፃቸው ገልፀዋል !
2 620
👣Paws Supporters
Solana Foundation
Phantom
Magic Eden
Raydium
Jupiter
አቅልላችሁ አትመልከቱት 😮💨
የሰፖርተሮቹን ግዝፈት እንድትረዱት ያህል 👉 DOGS + NOTCOIN ከሚደግፉት በላይ የነዚ ሰፖርት የተሻለ ነው !
2 620
Repost from N/a
+2
🪂CertiK
💵141Million Fund
🌐ከተጀመረ 4 ወር ቢያረግም አሁንም ሁሉም Task ካጠናቀቅን አሪፍ Profit እናገኛለን 🤝
🔗LINK ➙ https://skynet.certik.com/quest/signup?referralId=2f2c2330-1045-4361-b065-4ec5329ba233
✔️በ Email ተመዝገቡ
✔️QUEST የሚል በመግባት ሁሉም Task Complete አርጉ !
✔️Profile በመግባት Achievement በሙሉ ማጠናቀቅ አለባቹ !
✔️Daily Task ማጠናቀቅ አለባቹ !
✔️Level Upgrade አርጉ
✔️DONE
በጣም ምርጥ ፕሮጀክት ነው በደምብ ለመስራት ሞክሩ✌️
2 620
😃BOOMS
Booms ስትሰሩ የነበራቹ በሙሉ Silver token ወደ real Booms Token ቀይሮ ለሁሉም User አከፋፍለዋል ✌️
Check it account Balance 🤝
ከዚህ በፊት 😃1k token 10 Usdt ነው ብለው ነበር !
ያው እንደኔ ሳታቋርጡ የሰራቹ ካላቹ ይቅናቹ ✌️
2 620
🚩ZOO
🛎important Notes For Receing Zoo Tokens
● FEBRUARY 22, 12 ETC: ነገ ቶክናችንን በOff-Chain ወይም በCex Exchange መቀበል ይቆማል!! ● FEBRUARY 25, 3:00 ETC : በBitget, በKucoin,እና በGate io ሊስት ይደረጋል። በተመሳሳይ ሰዐት በOn-Chain Claim ማድረግ ይጀመራል ለዚህም ደግም 0.1 Ton ያስፈልጋል ● FEBRUARY 28, 3:00 ETC:ቶክናችንን Claim ማድረግ ይቆማል።ከዚህ ቀን ቡኃላ ቶክናቹንን ማግኘት አንችልም ◉ቶክናቹን በOn-Chain ስቶስዱ የServer መጨናነቅ የተለመደ ነው ስለዚህ ትንሽ መጠበቅ ግድ ይላል
2 620
🟥Pocketfi ወደ መጠናቀቁ ተቃርቧል!
❤️ከላይ በስሉ ላይ እንዳለው (roadmap) switch staking mechanism ባሁኑ ሰዓት የተጀመረ ሲሆን ከዚህ በኃላም token listing የሚሆን ይሆናል!
ስለዚህ ከዚህ በኃላ ሰግጣችሁ ስሩ እንላለን !
2 620
👣PAWS
Activity Check ተጠናቋል ያልጨረሰ ቶክን አይደርሰውም!
paws allocation checker ነገ እንደሚሆንም ይፋ አድርገዋል 🥳
2 620
👌 Seed የሰጡትን Token እጥፍ እያረጉ ነው።ምክንያቱ ደግሞ አንዳንድ ሰዎች የሰሩቱን ያህል ወይም ማግኘት ያለባቸውን ሳያገኙ ስለቀሩ ነው።
ለኤርድሮፑ ብቁ ለመሆን እነዚህን መስፈርቶች ማሟለት እንዳለበት ተናግረዋል!!
አንደኛ●"🌱SEED"ይህን ምልክት በቴሌግራም ስሙ ላይ ማኖር። ●በSeed መተግበሪያ ዉስጥ የተሰጡትን ታስኮች ከጃንዋሪ 15 በፊት ማጠናቀቅ።
ሁለተኛ●የSeed NFT Connect ያደረጉት ዋሌት ላይ መኖር አለበት። ●የTon ወይም የStar ግብይት መፈፀም አለበት። እነዚህን ተግባሮች ያልፈፀመ ለኤርድሮፑ ብቁ እንደማይሆን ተናግረዋል።እነዚህን ተግባራት ሳይፈፅም በስህተት ከኤርድሮፑ ተካፋይ የሆነም ካለ እንደሚቀንሱ ተናግረዋል። እስኪ Cheak አርጉ የናንተን !
