en
Feedback
MR Tech

MR Tech

Open in Telegram

እንኳን ደህና መጣቹ ✌️ በዚህ ቻነል የሚለቀቁት በኦንላይን ልንሰራባቸው የምንችል ስለክሪፕቶ ከረንሲ ስለተለያዩ የኦንላይን ያተኮረ በመሆኑ ! ክሪብፕቶ ከረንሲ በጣም ጥንቃቄ የሚያስፈልገው ሲሆን Risk ወስዳቹ ብትሰሩ እናሳስባለን ➤ እኛ ጋ ስለቆዩ እናመሰግናለን !

Show more
2 620
Subscribers
No data24 hours
-247 days
-9430 days
Posts Archive
MR Tech
2 620
🚩Zoo $0.000049 የሚለው order book ነው ገብታቹ zoo ለመግዛት ቀደም ብላቹ በዚህ ዋጋ እገዛለሁ ብላቹ ቀድማቹ የምታዘጋጁበት ነው። በአጭሩ የማርኬቱ ዋጋ ሳይሆን ገዢዎች ያስቀመጡት ዋ
🚩Zoo $0.000049 የሚለው order book ነው ገብታቹ zoo ለመግዛት ቀደም ብላቹ በዚህ ዋጋ እገዛለሁ ብላቹ ቀድማቹ የምታዘጋጁበት ነው። በአጭሩ የማርኬቱ ዋጋ ሳይሆን ገዢዎች ያስቀመጡት ዋጋ ነው። Zoo ከ17 ደቂቃ ቡሃላ ሊስት ይደረጋል !

MR Tech
2 620
🚩ZOO List ሊሆን 1ሰአት ከ20 ደቂቃ ቀርተውታል ! አጠቃላይ Crypto ላይ ያሉ DOWN🔽 እያረጉ ይገኛሉ ! ይሄ ለ Zoo price ትንሽ ችግር ሊሆንበት ይችላል የሚፈጠረው መጠበቅ ነው ✌
🚩ZOO List ሊሆን 1ሰአት ከ20 ደቂቃ ቀርተውታል ! አጠቃላይ Crypto ላይ ያሉ DOWN🔽 እያረጉ ይገኛሉ ! ይሄ ለ Zoo price ትንሽ ችግር ሊሆንበት ይችላል የሚፈጠረው መጠበቅ ነው ✌️

MR Tech
2 620
GOOD MORNING FAMILY ✌️

MR Tech
2 620
😏Paws 😂 ቴሌግራም ቀን ላይ የፓውስ የዌብሳይት ቬሪፋይ ማድረጊ Verifier bot መዝጋቱን አድርሰናቹ ነበር ። አሁን paws ዋናው ቦታቸው በተዘጋ በሰአታት ውስጥ ሌላ ቬሪፋይ ማድረጊያ ቦት
😏Paws 😂 ቴሌግራም ቀን ላይ የፓውስ የዌብሳይት ቬሪፋይ ማድረጊ Verifier bot መዝጋቱን አድርሰናቹ ነበር ። አሁን paws ዋናው ቦታቸው በተዘጋ በሰአታት ውስጥ ሌላ ቬሪፋይ ማድረጊያ ቦት ክሬት አድርገዋል 😅 ስለዚ በቴሌግራም አካውንታቹም ቬሪፋይ ማድረግ ትችላላቹ 👋

MR Tech
2 620
Repost from N/a
👍Gossamer Girl Free NFT mint on Monad link: https://testnet.freee.xyz/prime/monadt/GossamerGirl Gas fee - 0.005mon 20,000 to
👍Gossamer Girl Free NFT mint on Monad link: https://testnet.freee.xyz/prime/monadt/GossamerGirl Gas fee - 0.005mon 20,000 total supply, only 7k minted as of now. Mint now

MR Tech
2 620
🪙 TIME FARM TGE... ● Listing - March, 2025 ● Total Supply - 1B ● 189 Billion Token Burn 🔥 Time Farm እየሰራቹ ነው? ካቆምኩት ቆይቻለሁ😢
🪙 TIME FARM TGE... Listing -  March, 2025 Total Supply - 1B 189 Billion Token Burn 🔥 Time Farm እየሰራቹ ነው? ካቆምኩት ቆይቻለሁ😢 አልጀምኩትም😁 እየሰራሁ ነው🔥

MR Tech
2 620
✈️ቴሌግራም🤭 👣paws ወደ ዌብሳይት የሚወስደው verifier bot በቴሌግራም ተደልቷል። ቴሌግራም ለተጠቃሚዎቹ መጨነቅ ያቆመ ነው የሚመስለው😩 phantom እና ton wallet ኮኔክት የተደ
✈️ቴሌግራም🤭 👣paws ወደ ዌብሳይት የሚወስደው verifier bot በቴሌግራም ተደልቷል። ቴሌግራም ለተጠቃሚዎቹ መጨነቅ ያቆመ ነው የሚመስለው😩 phantom እና ton wallet ኮኔክት የተደረገው ባይኖር የሁሉም ዳታ ይጠፋ ነበር። በphantom እና ton wallet መጠቀም ትችላላቹ 👋 ቴሌግራም እንደዚ ያናደዳቸው ግን Paws $1Billion Dollar ሳይኖራቸው ማ አይቀርም !

MR Tech
2 620
🚩ZOO ሁለት Exchange ጨምረዋል Withdrew ያላረጋቹ ነገ ከListing በፊት ይከፈታል ብለዋል ✌️
🚩ZOO ሁለት Exchange ጨምረዋል Withdrew ያላረጋቹ ነገ ከListing በፊት ይከፈታል ብለዋል ✌️

MR Tech
2 620
📢W-Coin Listing Update📢 Hey Mates, Due to ongoing market instability-particularly price fluctuations that could impact our token listing and overall market cap-we’ve made the difficult decision to postpone the listing for now. Why this isn’t bad news: ✔️ The W-Coin smart contract is fully prepared for deployment. ✔️ The airdrop mechanism is set and ready to go. ✔️ All partners are lined up for the TGE. ✔️ NFTs will be distributed within the next few days. ✔️ We’re holding off to launch under the best possible market conditions. No need to worry-everything is on track, and we’re committed to ensuring the best outcome for our community. We’ll provide the exact date asap. We appreciate your patience and support. Stay tuned for updates 🚀

MR Tech
2 620
🚩Zoo Bitget ላይ እንዴት Check እንደምታረጉ ከላይ Step አይታቹ check ማረግ ትችላላችሁ ✌️
+2
🚩Zoo Bitget ላይ እንዴት Check እንደምታረጉ ከላይ Step አይታቹ check ማረግ ትችላላችሁ ✌️

MR Tech
2 620
🚩ZOO ወደ 📈BITGET የላካቹ ካላቹ Check አርጉት እየገባ ነው ✌️

MR Tech
2 620
🚩ZOO Listing Tomorrow Total Supply = 264,084,737,391 ᴍᴀʀᴋᴇᴛᴄᴀᴘ | ᴘʀɪᴄᴇ ᴛᴏᴋᴇɴ $26,408,473ᴍ ➙ $0.0001 $52,816,947ᴍ ➙ $0.0002 $79,225,421ᴍ ➙ $0.0003 ይሄ የራሴ ግምት ነው ስንት ይሆናል ብላቹ ታስባላቹ 👇

MR Tech
2 620
GOOD MORNING FAMILY ✌️

MR Tech
2 620
Repost from N/a
👋HEY FAMILY 👍 MONAD FEE የሚሆን መግዛት የምትፈልጉ ካላቹ : ለ100 MONAD = $8 USDT ለማነጋገር ➙ @AirdropSupport7

MR Tech
2 620
😏 PAWS PRICE PREDICTION
😏 PAWS PRICE PREDICTION

MR Tech
2 620
🐾Paws eligibility list update አድርገናል ብለዋል Robot ወይም Not Eligible የተባላችሁ ገብታችሁ Check አድርጉ !
🐾Paws eligibility list update አድርገናል ብለዋል Robot ወይም Not Eligible የተባላችሁ ገብታችሁ Check አድርጉ !

MR Tech
2 620
🚩ZOO ወደ BITGET በMULTI አካውንት የላካቹ አንዱን ብቻ ACCEPT አርገው ሌላውን DISCONNECT አርገዋል ! ያለው አማራጭ ONCHAIN 0.1 TON FEE እየከፈሉ CLAIM ማረግ ነው
🚩ZOO ወደ BITGET በMULTI አካውንት የላካቹ አንዱን ብቻ ACCEPT አርገው ሌላውን DISCONNECT አርገዋል ! ያለው አማራጭ ONCHAIN 0.1 TON FEE እየከፈሉ CLAIM ማረግ ነው !

MR Tech
2 620
🚩ZOO እስካሁን Claim ያላረጋቹ ካላቹ ወደ On-Chain Withdrew ማረግ ትችላላችሁ ! Telegram Wallet TONKEEPER Withdrew ማረግ ትችላላችሁ ! Fee 0.1 Ton ይፈልጋል :

MR Tech
2 620
GOOD MORNING FAMILY 👋

MR Tech
2 620
GN የልፋታችሁን አይቶ ፈጣሪ ይካሳችሁ አሜን በል አተ 😐