cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Eᴛʜɪᴏ Cʜᴇʟsᴇᴀ ɴᴇᴡs

💙ይህ የኢትዮጵያ ቼልሲ ደጋፊዎች ቻናል ነው❗️💙 👨‍🦱የተጫዋቾች የህይወት ታሪክ, 📺ጨዋታዎችን በቀጥታ,ቅድመ ዳሰሳ 📊 አዳዲስ መረጃዎች, 📰የዝውውር ዜና, 📀የጨዋታ ሀይ-ላይቶች, 🎥የጎል ቪዲዮዎች, 🗣የተጫዋች እና የአሰልጣኝ አስተያየት, 📺ሁሉንም በአንድ👆👌 GROUP @ETHIO_CHELSEA_NEWS Cʀᴇᴀᴛᴏʀ and Admin :- @Daniopia14

Show more
Advertising posts
813
Subscribers
No data24 hours
-97 days
-4630 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
ዛሬ ማታ በለንደን አንበሶች ቻናል ላይ ጥያቄ እና መልስ አለን እስከ ማታ ጆይን እያላችሁ ጠብቁን 👍 ጥያቄ እና መልሱ ላይ የቼልሲ ብቻ አይደለም የሌላ ክለብ ደጋፊዎችም መግባት ይችላሉ። አሁኑ ጆይን 👇👇 https://t.me/London_Lions_In_Ethiopia
Show all...
ጥያቄ እና መልስ
ጆይን
የእግር ኳስ ንጉስ ማን ነው?
Show all...
ሊዮኔል ሜሲ
ክርስቲያኖ ሮናልዶ
ኪሊያን ምባፔ
ኤርሊንግ ሀላንድ
ማንም
ሁሉም
በይፋ የዝውውር መስኳቱ ተከፍቷል፡፡ @ETHIO_CHELSEA_NEWS @ETHIO_CHELSEA_NEWS
Show all...
ቤተሰብ ስለ ቼልሲ አዳዲስ ዜና እየሰራን በአዲስ መልክ ስራ ልንጀምር አስበናል ቤተሰብ ሀሳባችሁን አሳውቁንAnonymous voting
  • እሺ ጀምሩ
  • አይ ይቅር
0 votes
Photo unavailableShow in Telegram
ፒኤስጂ በማኑኤል ኡጋርቴ ውል ውስጥ አሁን ጥሩ ቦታ ላይ ይገኛሉ ምክንያቱም ትላንትና ምሽት ደሞዝ ካሻሻሉ በኋላ በግል ውል ላይ ከስምምነት ላይ ደርሰዋል። ስምምነቱን ለማጠናቀቅ ከስፖርቲንግ ጋር እየተነጋገሩ ነው። ቼልሲዎች አሁንም ኡጋርቴን የማስፈረም ፍላጎት የላቸውም እራሳቸውን አግለዋል ። ምንጭ :- Fabrizio Romano @ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ፒኤስጂ ለስፖርቲንግ ሊዝበን ከዋናው 60 ሚሊዮን ዩሮ ውጪ 15 ሚሊዮን ጨምረዋል። ቼልሲ ግን 60 የውል ማፍረሻውን እና 5 ደሞ ለሊዝበን ቦነስ አጠቃላይ በ 65 ነው ማስፈረም የሚፈልጉት። ኡጋርቴ የምንፈልገው ተጫዋች ቢሆንም ለሱ 75 ከመክፈል 5 ጨምሮ ካይሴዶን ማስፈረም የተሻለ አይመስላችሁም ቤተሰብ? @ETHIO_CHELSEA_NEWS @ETHIO_CHELSEA_NEWS
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ሃቨርትዝ በ70 ሚሊየን ዩሮ ወደ ሪያል ማድሪድ ሊዘዋወር ከጫፍ ደርሷል። ምንጭ ፦ የጀርመኑ ታማኝ ጋዜጣ BILD @ETHIO_CHELSEA_NEWS @ETHIO_CHELSEA_NEWS
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
የሳውዲ ክለቦች ካንቴ ለማስፈረም ይሞክራሉ። ለኦባምያንግም ከ 2 የሳውዲ ክለቦች ጥያቄ ቀርቦለታል። ምንጭ :- Fabrizio Romano @ETHIO_CHELSEA_NEWS @ETHIO_CHELSEA_NEWS
Show all...
ሰላም ቤተሰብ ወደ ስራ ተመልሰናል
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
400 ሊሞላ 1 ሰው ቀረ Pls join በሉት
Show all...
JOIN👍
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.