en
Feedback
የመናገሻ ገነተ ጽጌ ሰ/ት/ቤት

የመናገሻ ገነተ ጽጌ ሰ/ት/ቤት

Open in Telegram

"ለነገዋ ቤተክርስቲያን የምትጨነቁ ከሆነ የሰንበት ትምህርት ቤትን አገልግሎት በልባችሁ አኑሩ፡፡" ብጹዕ አቡነ ጎርጎርዮስ

Show more
2 185
Subscribers
+624 hours
+227 days
+2530 days
Posts Archive
ማኀሌተ ጽጌ 7ኛ ዓመት 5ኛ ሳምንት ወረብ ከነማብራሪያው ( ጥቅምት 25 / 2016 )

ዜና ዕረፍት “መልካሙን ገድል ተጋድዬአለሁ፥ ሩጫውን ጨርሼአለሁ፥ ሃይማኖትን ጠብቄአለሁ፤ ወደ ፊት የጽድቅ አክሊል ተዘጋጅቶልኛል” 2ኛ ጢሞ 4: 7-8 ደብራችንን በልማት ፣ በአገልግሎት እና በመሰል ተግባራት በጉልበታቸው፣ በገንዘባቸው እና በዕውቀታቸው ሲያገለግሉ የምናውቃቸው አረጋዊው አባታችን አቶ ዘውዴ መኩሪያ ከዚህ ዓለም ድካም ዐርፈዋል፡፡ ሥርዓተ ቀብራቸውም በደብራችን ቤተልሔም ግቢ ውስጥ ከቀኑ 8-9 ይፈጸማል፡፡ ሰ/ት/ቤታችን ለአባታችን ዕረፍተ ነፍስን ያድልልን እያለ ለቤተሰብ ፣ ለደብራችን አገልጋዮች እና ለወዳጅ ዘመድ መጽናናትን ይመኛል

አቶ ዘውዴ መኩሪያ
አቶ ዘውዴ መኩሪያ

ሥርዓተ ማኅሌት (ሊቀ ዲያቆናት ቅዱስ እስጢፋኖስ )
+3
ሥርዓተ ማኅሌት (ሊቀ ዲያቆናት ቅዱስ እስጢፋኖስ )

የብፁዕ አቡነ ሰላማ ሥርዓተ ቀብር ነገ እሁድ በአዲስ አበባ መንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ይፈጸማል :: መስከረም 18/2016 ዓ.ም ( ገነተ ጽጌ አዲስ አበባ ) የታዕካ ነገሥት በአታ ለማ
የብፁዕ አቡነ ሰላማ ሥርዓተ ቀብር ነገ እሁድ በአዲስ አበባ መንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ይፈጸማል :: መስከረም 18/2016 ዓ.ም ( ገነተ ጽጌ አዲስ አበባ ) የታዕካ ነገሥት በአታ ለማርያም እና የመንበረ መንግሥት ቅዱስ ገብርኤል ገዳም የበላይ ጠባቂ ሊቀጳጳስ የነበሩት ብፁዕ አቡነ ሰላማ ሥርዓተ ቀብራቸው እሁድ መስከረም 20 2016 ዓ.ም ከቀኑ 6:00 ሰዓት በመንበረ ፀባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት ፣ ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን ፣ ቀሳውስትና ዲያቆናት የሰንበት ትምህርት ቤት ወጣቶች ወዳጅ ዘመዶቻቸው በተገኙበት ይፈጸማል። የብፁዕነታቸው በረከት ይደርብን

እነኚህን ቀናት መዝግበው ይያዙ #ነሐሴ_28 ጠዋት 2፡30 ላይ የተማሪዎች ምርቃት መርሐግብር ፣ #ነሐሴ_28 ከቀኑ 7፡00 ጀምሮ ዓመታዊ በዓላችን ፣ #ጳጉሜ_05 ጠዋት 3፡00 ላይ የሕጻናት እና ታ
እነኚህን ቀናት መዝግበው ይያዙ #ነሐሴ_28 ጠዋት 2፡30 ላይ የተማሪዎች ምርቃት መርሐግብር ፣ #ነሐሴ_28 ከቀኑ 7፡00 ጀምሮ ዓመታዊ በዓላችን ፣ #ጳጉሜ_05 ጠዋት 3፡00 ላይ የሕጻናት እና ታዳጊ ክፍል ተማሪዎቻችን ምርቃት መርሐግብር።

ነሐሴ 28 2015 ዓ/ም ከቀኑ 7፡00 ጀምሮ #ቀኑን_ይመዝግቡ። እንኳን አደረሰን እንኳን አደረሳችሁ የሰንበት ት/ቤታችን ዓመታዊ በዓል እሑድ ነሐሴ 28 2015 ዓ/ም ከቀኑ 7፡00 ጀምሮ ታላላቅ ሊ
ነሐሴ 28 2015 ዓ/ም ከቀኑ 7፡00 ጀምሮ #ቀኑን_ይመዝግቡ። እንኳን አደረሰን እንኳን አደረሳችሁ የሰንበት ት/ቤታችን ዓመታዊ በዓል እሑድ ነሐሴ 28 2015 ዓ/ም ከቀኑ 7፡00 ጀምሮ ታላላቅ ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን በተገኙበት በድምቀት ይከበራል። ሁሉም አባል ተጋብዟል።

ነሐሴ 28 2015 ዓ/ም ከቀኑ 7፡00 ጀምሮ #ቀኑን_ይመዝግቡ። እንኳን አደረሰን እንኳን አደረሳችሁ የሰንበት ት/ቤታችን ዓመታዊ በዓል እሑድ ነሐሴ 28 2015 ዓ/ም ከቀኑ 7፡00 ጀምሮ ታላላት ሊ
ነሐሴ 28 2015 ዓ/ም ከቀኑ 7፡00 ጀምሮ #ቀኑን_ይመዝግቡ። እንኳን አደረሰን እንኳን አደረሳችሁ የሰንበት ት/ቤታችን ዓመታዊ በዓል እሑድ ነሐሴ 28 2015 ዓ/ም ከቀኑ 7፡00 ጀምሮ ታላላት ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን በተገኙበት በድምቀት ይከበራል። ሁሉም አባል ተጋብዟል።

ነሐሴ 28 2015 ዓ/ም ከቀኑ 7፡00 ጀምሮ #ቀኑን_መዝግቡ። እንኳን አደረሰን እንኳን አደረሳችሁ የሰንበት ት/ቤታችን ዓመታዊ በዓል እሑድ ነሐሴ 28 2015 ዓ/ም ከቀኑ 7፡00 ጀምሮ ታላላት ሊቃ
ነሐሴ 28 2015 ዓ/ም ከቀኑ 7፡00 ጀምሮ #ቀኑን_መዝግቡ። እንኳን አደረሰን እንኳን አደረሳችሁ የሰንበት ት/ቤታችን ዓመታዊ በዓል እሑድ ነሐሴ 28 2015 ዓ/ም ከቀኑ 7፡00 ጀምሮ ታላላት ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን በተገኙበት በድምቀት ይከበራል። ሁሉም አባል ተጋብዟል።