en
Feedback
ሀሳበ ሰውነት

ሀሳበ ሰውነት

Open in Telegram

ሰውነት ከሁሉም በላይ ነው !!

Show more
Ethiopia11 824The category is not specified
1 255
Subscribers
No data24 hours
-67 days
-2930 days
Posts Archive
የማናውቃቸው ነገር ግልጽ አብረውን ያሉ ጠላቶቻችን👇👇👇👇👇 https://vt.tiktok.com/ZSm2Esrjw/

ፍንጪት ያልሆናችሁ በሙሉ አታምሩም ተብሏል በዚህ ሊንክ ያድምጡ 👇👇👇👇👇 https://vt.tiktok.com/ZSm1yvLun/

ዛሬ እሁድ ነው በመረጃዎች ይዝናኑ ዓለምን ያስገረመ ክስተት በዚህ ሊንክ ያድምጡት👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://vt.tiktok.com/ZSaoWHfyE/

ኮሜንት እና favorite በማድረግ ተባበሩኝ በቅድሚያ አመሰግናለሁ https://vt.tiktok.com/ZSaW6cyQu/

ይሄን ሃሳብ ጋበዝኳችሁ ሊንክ 👇👇👇 https://vt.tiktok.com/ZSaG7e6sC/

ፈቃደኛ የሆናችሁ ብቻ በዚህ user name ቲክቶክ ላይ እየገባችሁ follow like and comment እንድታደርጉ በአክብሮት እጠይቃለሁ ። በቅድሚያ አመሰግናለሁ tiktok.com/@ephrem.berhanu39

ፈቃደኛ የሆናችሁ ብቻ በዚህ user name ቲክቶክ ላይ እየገባችሁ follow like and comment እንድታደርጉ በአክብሮት እጠይቃለሁ ። በቅድሚያ አመሰግናለሁ ephrem.berhanu39

ሰይጣን ነፃ ስጦታ የለውም። ላደረገልህ ነገር ሁሉ በመጨረሻም አስከፊውን እና የምታዝንበትን ዋጋ ያስከፍልሀል!!

ወዳጄ ገንዘብ የለህም ማለት ድምጽ የለህም ማለት ነው ..... እንደ ምንም ብለህ ገንዘብ ያዝ ! አመጣጡ ላይ ብቻ ጥንቃቄ አድርግ !!! የሰው እንዳትነካ !!!

ለብዙዎቻችን ያለን ብቸኛ አማራጭ ጠንክሮ መስራት ብቻ ነው ! እንደ እኔ ጠንክራችሁ ባላችሁ ነገር ላይ እየተጋችሁ ያላችሁ በሙሉ አይዟችሁ !!!!!!❤❤👍👍

ጥሩ ህይወት ከብዙ አስቸጋሪ ቀናት የተገነባ ነው !!!

ጥብቅ ትእዛዛት 👉የቀጣይ ጊዜ እቅድዎን በስእላዊ መግለጫ ያስቀምጡ አእምሮዎ ላይ ይቀረፃል 👉ለአንድ ቀን ሙሉ ከማኅበራዊ ሚዲያ እና ከዜና ራቁ። 👉በ አካባቢዎ አራት የተረሱ ጉዳዮችን ያግኙና ይጻፉ። 👉ዛሬ ያነበቡትን አዲስ ነገር ለሌላ ለአንድ ሰው ያስተምሩ። ሰው ክቡር !!!!!

እውቀት ደግነት ጊዜን መጠቀም

የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ መለስ ዜናዊን ጋዜጠኛው ጠየቃቸው ጋዜጠኛ፦'ህይወት ምን አስተማረችወት'? አቶ መለስ ዜናዊ ፦ ' ትእግስት '። ትእግስት  ግን በራሷ ፈታኝ ነች  አንዳንድ ነገሮችን እንዴት ነው የምንታገሳቸው ??

አንድ በጣም ወሳኝ ጉዳይ በአእምሮህ ውስጥ ካለህ የግድ ካልሆነ በስተቀር ስለሱ ለማንም አትናገር። ለማንም እሽ ????

መመስገንን የመሰለ ትልቅ ነገር ምን አለ ????? ማመስገን ሌላ ጉዳይ ነው !!!!!!!!!!!!! ሰው ክቡር !!

ወሳኝ ነጥቦች👍👍👍👍👍 እውቀት (Knowledge) መረጋጋት (Composure) ትጋት (Diligence) ልኬት (Balance) ለማንኛውም የፀሃይ ትክክለኛ ቀለም ነጭ ነው !!!

የማምሻ ጥያቄ 👇👇👇👇👇👇👇👇 👇👇👇👇👇👇👇👇 የፀሃይ ትክክለኛ ቀለም የትኛው ነው ? ሀ/ ቢጫ ለ/ ሰማያዊ ሐ/ ቢጫ መ/ ብርቱካናማ ሠ/ መልስ የለም