en
Feedback
Nathan casting agency

Nathan casting agency

Open in Telegram

The best place to get the best casting jobs Our services -casting models - for music clips - movies - series dramas - fashion shows - television shows Contact: 0920358051

Show more
Ethiopia16 170The category is not specified
408
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
Voice message00:50

Urgent for tomorrow 5men model for cenema movie contact me Join Chanel https://t.me/Nathan_caating The best place to get the best casting jobs Our services -casting models - for music clips - movies - series dramas - fashion shows - television shows

Urgent for tomorrow 5men models for cenema move contact me Join Chanel https://t.me/Nathan_caating

The best place to get the best casting jobs Our services -casting models - for music clips - movies - series dramas - fashion shows - television shows Contact: 0920358051

አስቸኳይ ለነገ 15 models ቀጣይነት ላለው የ cenema ፊልም አሪፍ ሉክ ያላቹ contact አርጉኘ @Nathan_sebsbe Join Chanel https://t.me/fkrnahiwot

photo content

The best place to get the best casting jobs Our services -casting models - for music clips - movies - series dramas - fashion shows - television shows Contact: 0920358051

ለነገ cinema film 10 ልጆች 5ወንድ አና 5 ሴት ምትችሉ አሳውቁኘ contact me

ሰላም ለነገ 3ሰአት ብዙ ልጆችን ስለምንፈልግ age 18 - 28 የሆናቹ አቁማቹ አሪፍ የሆነ ሉካቹ ሚያምር ወንድም ሴትም ክፍያ በድርጅቱ ቀጣይነት ያለው ስራ ነው groupun join አርጋቹ contact ማግኘት ትችላላቹ Join https://t.me/+aiWp8QkJ2xIyOGE0

The best place to get the best casting jobs Our services -casting models    - for music clips    - movies    - series dramas    - fashion shows    - television shows Contact: 0920358051

3.44 MB

═❖•  •❖═══╗ የጠፋው ሬሳ ╚═══❖•  •❖═══╝ ክፍል ሁለት ...ስልኬን አወጣሁና ጓደኛዬ ጋር ደወልኩ "ሄሎ ባርሰናይት እንዴት አደርሽልኝ" አልኳት "ሜርሲዬ ሰላም አድሬያለሁ ባባ እኮ መኪናውን ይዞ እየጠበቅንሽ ነው" አለችኝ "እሺ ባርሳዬ አሁን እደርሳለሁ ቻው" ብዬ ስልኩን ዘጋሁት...ባባ ማለት የባርሰናይት ፍቅረኛ ነው...እኔ ብቻ ነኝ እንጂ ሁለቱ ጓደኞቼ ጥንድ ናቸው...ወደ ጉዞው አምስት ሆነን ነው ምንሄደው ከደቂቃዎች ጉዞ በሗላ ጓደኞቼ ጋር ደረስኩ...ከመኪና ውስጥ ከሹፌሬ ጋር ዕቃዬን አወጣንና የባባ መኪና ላይ ጫንን..."ምንም አይነት ነገር ቢፈጠር ወይም የሚያጠራጥር ሁኔታ ውስጥ ከገባሽ ደውዪልኝ" አለኝ እጅግ የዋሁና የሚያሳዝነኝ ሹፌሬ "እሺ እደውላለሁ" አልኩና እቅፍ አርጌ ተሰናበትኩት ሹፌሬ እስኪሄድ ድረስ ጓደኞቼ ትንፍሽ አላሉም ነበር ልክ እሱ እንደሄደ..."ሜርሲ" ብላ ቅድስት ከመኪናው ዘላ ወረደች "ቅድስቴ" ብዬ እቅፍ አርጌ ሳምኳት ተራ በተራ ሁሉም ሰላም አለኝ "Rav 4" መኪና ውስጥ ገብተን ጉዞ ወደ ውቧ ከተማ አዳማ ናዝሬት ጀመርን...ጓደኞቼ ከሚያረጉት ነገር የማረገው ቢኖር መብላት ብቻ ነው ግን ምንም ቢያረጉ በጣም ነው ምወዳቸው እነሱም እደ ፍላጎታቸው ባልሆንም በጣም ይወዱኛል ባባ ለስለስ ያለ ዘፈን እኔ ግን ብዙም የዘፈን አድናቂ አልነበርኩምና ኤርፎኔን አውጥቼ መዝሙሬን ከፈትኩ... ፡ "እንደ ዋላ ውሃ እንዳማረው፣ በበረሃ ጥም እንደያዘው፣ ልቤ አንተን ይላል(2)...የሚለውን የሊሊን መዝሙር ከፈትኩኝ ብዙም ሳልቆይ ቅድስቴ ነካ ነካ አርጋ ጠራችኝ ኤርፎኔን አውልቄ "ወዬ" አልኳት "ልናጨስ ነበር አይደብርሽማ" አለችኝ "መኪናውን አቁሙና አጭሱ እኔም ራቅ ብዬ እቀመጣለሁ ከዛ እንሄዳለን" አልኳቸው በሀሳቤ ተስማምተው መኪናውን አቆሙ..."ሁለት ስቲክ ብቻ ነው ምንነፋው ይቅርታ እሺ ሜርሲ" አለኝ ባባ "አይ ችግር የለውም" አልኩት የቆምንበት ቦታ ከከተማ ወጣ ብለን ስለነበር በቅርብ የሚታየኝ በዛፍ የተከበበ ስፍራ ብቻ ነው ኤርፎኔን ሰክቼ ወደ ዛፉ ውስጥ ጉዞ ጀመርኩ ውሎዬን እንደ አዲስ የሚያስጀምር ደስ የሚል ቅዝቃዜ አለው ፀጥታው ሰው ከራስ ጋር እንኳን ቢነጋገር ያስተጋባል ብል ማጋነን አይሆንብኝም ከዛፎች ፍትጊያ እና ከሚረገፉት ቅጠሎች ውጪ ሌላ ምንም ድምፅ የለውም ፍፁም ሰላም የሞላበት ስፍራ...ሳላስበው ወደ ውስጥ ብዙ ተጓዝኩኝ ጫካው እንዳለቀ መሀል ላይ እጅግ ፅዱ ሰማያዊ የፏፏቴ ውሃ አለ ከላይ ተምዘግዝጎ መሬት ያለውን ድንጋይ ሲመታው የሚፈጠረው ድምፅና ፍንጥርጣሪ የተለየ ድባብ አለው እዚ ስፍራ ላይ ለአንድ ቀን ካምፕ አርገን ብናድር ብዬ ተመኘሁ ግን ቦታው በምሽት እንደሚያስፈራ ምንም ጥርጥር የለውም አንዳች ብርሃን የማይገፈው ድቅድቅ ጨለማ ነው...ፊቴን ለመታጠብ ወደ ውሃው ተጠጋሁ ልክ ስነካው ፍል ውሃ ነው ይሄ ቦታ የቱንም ያህል ቢያስፈራ ማደር አለብን አልኩኝ ወዲያውኑ ወደ ጫካው ሠውጫ አመራሁ...ምንጣፍ ከአንድ ዛፍ ጥላ ስር ዘርግተው አራቱም ተኝተዋል ይሄን ያህል መቆየቴን አላስተዋልኩትም ነበር...እንደውም በእንቅልፍ ለዛለ ሰውነታቸው ፍቱን መነቃቂያ..."ሄይ ጋይስ" ብዬ ጨውኩባቸው "ውይ ሜርሲ የት ጠፍተሽ ነው" አለችኝ ባርሰናይት "እኔ ያየሁትን ብታዩ እዚ መቼም አትተኙም" አልኳት "ምን አየሽ ሜርሲዬ አሳዪና" ብላ ሌሎቹንም ቀሰቀሰቻቸው ያወጡትን ዕቃ ሁሉ ወደ መኪናው መለሱና እኔን መከተል ጀመሩ...ከደቂቃዎች በሗላ ፍል ውሃው ጋር ደረስን "ወይኔ በፈጣሪ ሲያምር" አለች ቅድስቴ ዘላ ለመግባት ልብሷን እያወላለቀች ሙሉ ዕርቃኗን ቀረች ምንም ልብስ ገላዋ ላይ አልነበረም ወዲያውኑ ዘላ ገባች "እንዲ ፍል ውሃ" አለች እየተገረመች ባርሰናይትም ማውለቅ ጀመረች እነ ባባም እንደዛው እኔ ግን ዝም ብዬ እነሱን ማየት ጀመርኩ..."ተቀላቀዪን እንጂ" አለ የቅድስት ጓደኛ ብዙም ደስ ስለማይለኝ መልስ እንኳን አልሰጠሁትም ነበር "ሜርሲ" አለኝ ባባ እሺ ብዬ ልብሴን ማወላለቅ ጀመርኩ...ለራሴ እስኪገርመኝ ድረስ እጅግ ትልቅ ቅርፅ ነው ያለኝ አነስ አነስ ያሉ ጡቶች ነጥብ የሌለበት ጥርት ያለ ገላ ነው ያለኝ...ወንዶቹ እኔ ላይ ማፍጠጥ ጀመሩ "አረ ጡት ማስያዣውን አውልቂው አለች ቅድስት በሀሳቧ አለመስማማቴን በጭንቅላቴ ንቅናቄ አሳየሗትና ዘልዬ ገባሁ...እኔ ቅድስቴ እና ባርሰናይት እየተረጫጨን መጫወት ጀመርን ወንዶቹ ዳር ይዘው ይመለከቱናል...እስኪደክመን ተጫወትንና "ወጣን ለምን ዛሬ እዚ ካምፕ አርገን ለምን አናድርም" አልኳቸው "በቂ መጠጥ እና ምግብ አለን ለዛሬ ይበቃናል እንደር" አለ የቅድስት ጓደኛ ባርሳም ተስማማች እነ ቅድስቴም ሀሳቤን ተቀበሉ ሰውነታችን እስኪደርቅ አንሶላ ላይ ጋደም አልንና ትንሽ ቆየን ከዛም ልብሳችንን ለብሰን ከመኪና ውስጥ ዕቃ ለማምጣት ሄድን...የተለያዩ መጠጦች ሚለበሱ ልብሶች እና ምግቦችን አወጣን እኔ ከአገልግሌ ውጪ ሌላ ምንም አልነካም...የሚጠጣም ነገር ፈልቶ የቀዘቀዘ ውሃ አለኝ..."አንዴ ተመልሰን የቀረውን ዕቃ እናምጣ" አለ ባባ እሺ ብለን ሁላችንም ተመለስን መኪናችን ጋ እንደደረስን እጅግ በፍጥነት የሚመጣ የተጋጨ መኪና ማንሻነት የሚጠቅም መኪና ሲመጣ ተመለከትን እየቀረበን ሲመጣ መስታወቱ ላይ እና የፊት የመኪናው ክፍል በደም ተጨማልቋል በጣም በፍጥነት አለፈን ባባ ግን "አንተ ደደብ ቀስ አትልም" አለ መኪናው ወዲያውኑ ቀዘቀዘ እስከሆነ መንገድ ድረስ ወደ ሗላ ተመለሰ ስፖኪዮውን ወደ እኛ አቅጣጫ አስተካከለና ትንሽ ቆሞ መንገዱን ቀጠለ...ይሄ ነገር ምንም አላማረኝም ውስጤን ፍርሃት ፍርሃት አለኝ "ከዚ እንሂድ" አልኳቸው "አረ ሜርሲዬ አትፍሪ ሰው ገጭቶ እያመለጠ ይሆናል" አለች ቅድስቴ እኔን ለማረጋጋት "እሺ" አልኩና ወደ ውስጥ ጉዞ ጀመርን ውሃው ዳር እንደደረስን ሴቶቹ እንጨት ለቀማ ሄድን ወንዶቹ ደሞ ምንተኛበትን መስራት ጀመሩ በድንገት ከነ ባርሳ ተለይቼ ወደ ሌላ አቅጣጫ ሄድኩኝ ነይ እንጂ ስትለኝ ቅድስቴ ሽንቴን ልሸና ነው አልኳት ልክ ትተውኝ ሲሄዱ ወደ መኪናችን ሄድኩኝ ከመኪናችን በስተ ግራ በኩል በተቃራኒው አቅጣጫ የቅድሙ መኪና እንዲቀጥል አብሮነታችሁ አይለየን ላይክ @fkrnahiwot

4_5990255307945688153.mp33.74 MB