cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Gospel ✞ube

In this channel you can find ❶ new songs english &amharic ❷ cover songs worship's ❸ sprituwal motivations, poem's ❹ word of God ❺ short spiritual animation movies ❻ spiritual books ❼ quotes and spiritual wallpapers etc........

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
145
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Show all...
LEMLEM TESFAYE (ለምለም ተስፋዬ) #አመልክሀለሁኝ New Amazing Ethiopian Mezmur 2021@Gospel tube

Gospel tubeLEMLEM TESFAYE (ለምለም ተስፋዬ) #አመልክሀለሁኝ New Amazing Ethiopian Mezmur 2021======================================⭐️Thank You For Visiting Our YouTube C...

Show all...
"Yihe new" ይሔ ነው | Biruk Birehanu new amharic mezmur 2021 official video @Gospel tube ​

Gospel tube⭐️Thank You For Visiting Our YouTube Channel and Please subscribe To get Daily videos of worship, Praise videos, Song Covers 🙏MORE BLESSING🙏Subs...

💢በጊዜ ⚜የወጣት ክብሩ ጉልበቱና አቅሙ💪 በውስጡ ያለው ራዕይና አላማ ነው ። በወጣትነቴ መሸበት አለብኝ ሽበታም ብሆን እከብራለሁ ቢል😳 የማይሆን ነገር ነው ። ⚜የሸመገለ ሰውም ሽበት አልፈልግም ብሎ እንደ ወጣት መሆን ቢፈልግና ጡንቻ ማውጣት ፈልጎ እንደወጣትነቱ ስፖርት ቢጀምር በዚያም የሚከበር ቢመስለው የማይሆን ነገር ነው ። ⚜እኛም የዛሬ ጴንጤ ወጣቶች ፀሎትና ትጋት አቁመን ፣ወንጌል መስራትን ዘንግተን ፣ዛሬ ላይ ቆመን ነጋችንን መስራት ሰልችተን ለጥ ብለን ተኝተን ስኬትንና ክብርን አናገኝም ። ✳️በጊዜአችን ካልተጋን ነገ በ3 እግር አንተጋም የሚያምርብን እንዳረጀ ሽማግሌ ተኝተን ከfb tg ,ከinsta tik talk ወይ you tube እየዞርን በወሬ ጊዜአችንን ስናጠፋ ሳይሆን ኢየሱስን ባገኘነው አጋጣሚ ሁሉ ስናወራና ኢየሱስን ለመኖር ስንሯሯጥ ነው ። ✳️ዛሬአችን ላይ ካልሰራንበት ዛሬአችን በራሱ ይንቀናል በጊዜአችን የሚገባንን ስናደርግ ግን ያከብረናል ። ✳️ቆም ብለን እናስብ እስኪ እናድምጥ እግዚአብሔር ምን እያለን ነው? ወጣትነታችንን ለምን ይፈልገዋል ?ለምንስ በዚህ ጊዜ ተፈጠርን ? ያለ አላማ አልተፈጠርንም እኮ። 📌ምን እየሰራን ነው ? ያከብረን ይሆን? ለምንድነው የምንሰራው? አላማችንን አግኝተናል? 👈የሁላችንም ጥያቄ ይሁን ። 📌በጊዜአችን የምንከብርበትን መርጠን እንኑር። “የጎበዛዝት ክብር ጕልበታቸው ናት፥ የሽማግሌዎችም ጌጥ ሽበት ነው።” — ምሳሌ 20፥29 ((✍ስለ ህይወት✍)) ይ🀄️ላ🀄️ሉን👉✅@sle_hiwot✅ 👉✅@sle_hiwot✅ 👉✅@sle_hiwot✅ ሼር ይደረግ 👆👆👆👆👆
Show all...
fenan, music aB.mp33.58 MB
ተወልጄ አድጌ በልቼ ጠጥቼ ፍላጎት አምሮቴን ሞልቼ አሳክቼ ......... ግን በመኖሬ ላይ አንተን ካላኖርኩህ እኔን ያስደሰተኝ አንተን ካበሳጨህ _ስጋዬን ሳጠግበው በግል መሻቴ አንተን ካላኮራህ ካስጠላህ ህይወቴ በንግግሬ ውስጥ ስምህ ካልተነሳ አንተ በኔ ኖረል የቆሰለው ወገን ድኖ ካልተነሳ : ምኑን ነው የኖርኩት ምኑን አለሁ እኔ በመኖሬ ኖረህ ካልከበርህ በእኔ አለሁኝ በህይወት ኖሬአለሁ አልልም በመኖሬ ካልኖርክ ሞቻለሁ የለሁም : : የመኖሬ ትርጉም እኔ ውስጥ መኖርህ ነው አንተ ካልኖርክብኝ መኖር አቆማለሁ Join&share👇👇👇my telegram chanel https://t.me/ElsaAnbes
Show all...

👉#እድለኛ_እኮ_ነህ (በኤልሳ አንበስ) በቤቱ ይሁን ብለህ ውሎና አዳርህን ሌላ አያምረኝም ሳላከብር ኢየሱስን ብለህ ስትለፋ ምቾትህን ትተህ ብቸኝነት ስቃይ ፈተናን ተጋፍጠህ ምድር እሳት ሆና ዙሪያህን ዘግታብህ እቀድማለሁ ስትል ኋላቀር የመሰልክ ጊዜው ሲሮጥ ወሩ አመቱ ሲደርስ በዘመን ሲተካ ዘመኑ ሲታደስ ግን አንተ----------- ለአምና ያቀድከው ዘንድሮም ሳይቋጭ እድሜህ እየነጎደ አቅምህ ሲቀጭጭ እኩዮችህ ሄደው ርቀው ትተውህ አንተ እዚሁ የቀረህ ኢየሱስን ብለህ አረ እንደው ምንኛ ባለ እድል ብልህ ነህ ሰው ለስጋው ሲሮጥ ለነፍስህ የሰራህ የምድሩን ንቀህ ጊዜአዊ ምቾትህን ራስህን አዋርደህ ያስዋብክ ዘላለምክን ጎስቋላ ምትመስል ግን ጀግና መሪ ነህ በዛሬ ላይ ቆመህ ነገህን ያሸነፍክ ሞኝ ከተባለም------------ ሞኝ ከተባለም ከንቱ ዋጋ ቢስ ሰው ያ ነው ተድላ አስክሮት የላዪን የረሳው አንተ ግን አስተዋይ ብልህ ሰው እኮ ነህ ከአረመኔ ሌባ ነፍስህን ያተረፍክ ማንስ አግኝቶታል እንዳንተ እድልን በብርሀን ሞልተሀል በእረፍት ዘላለምክን በዚህ አይነት ህይወት የምትኖር ካለህ እውነቴን ነው ምልህ እድለኛ እኮ ነህ። @Gospltube
Show all...
Dawit Getachew new mezmur Kiber yehuneleh 5:42 14 MB 👉 @Gospltube 👈
Show all...
Kiber_Yihunilih_by_Dawit_Getachew_Shout_for_joy_to_the_Lord,_all.mp414.20 MB
#አልችልም_ማለት_ያለብህ_አለመቻልን_ብቻ_ነው። #ሰዎችን ስለ አላማህ ብታማክር ከምትሰራውና ካለህ ውድ ነገር ይልቅ ድካሞችህንና ችግሮችህን በመዘርዘር የአንተን ተራነትና ባዶነት በመረጃ አስደግፎ ይነግርህና ቅስምህን ሰብሮ የአልችልም ስሜትን ያከናንብሀል። #ሰው ከያዝከው አምላክ ይልቅ የያዘህን እንቅፋትና ችግር አግንኖ ከዛሬው አንተነትህ ይልቅ የትናንቱን አስጠሊታ አምጥቶ ለነገ ተስፋ እንደሌለህ አድርጎ የተስፋ ብርሃንህ ያደበዝዘዋል ። =ራዕይህን አስረስቶ ህልምህን አስቀብሮ ምድረበዳነትን ይሰብክህና አላማህን አፈር ያስበላዋል። #በፍጹም አልችልም አትበል ምክንያቱም አንተ ድሮም በራስህ ችለህ አታውቅም #ነገር_ግን እግዚአብሔር በድካምህ ብርታቱን ፣በትንሽነት፣ገናናነቱን፣በድህነትህ ባለፀጋነቱን፣በአስቀያሚነትህ ምህረትና ቸርነቱን፣በጉድለትህ ሙላቱን፣በአለማወቅህ ብልሃቱን ፣በጨለማህ ብርሀንነቱን ሊገልጥብህ የፈጠረህ የክብሩ መገለጫ የሞተልህ የሚወድህ አምላክ ያለህ ምርጥ ልጁ ነህ ።የኢየሱስ ልጅ ሆነህ የማትችለው አለመቻልን ነው ።ሀይልን በሚሰጥህ በክርስቶስ ሁሉን ትችላለህ ። #አንተ ማለት ኢየሱስ በአብ ፊት የሚማልድልህ ጀግና ጠበቃ ያለህ በአብ ቀኝ የምትኖር ሰው ነህ። የሱ ልጅ ሰለሆንክ ያለጥርጥር ትችላለህ ከግብህ መድረስና አላማህን ማሳካት ትችላለህ ፣ህልምህን ትናረዋለህ እንጂ ከንቱ ምኞት አድርገህ አታልፈውም #አትችልም ብለው አለመቻልህን በማስረጃ አስደግፈው በነገሩህ ፊት ሀይልን በሚሰጥህ በክርስቶስ ሁሉን ችለህ ታሳያቸዋለህ። 👉#እውነት_ጌታን ይዘህ አለመቻልን ብቻ ነው የማትችለው። #ስለነገሮች የሚያስረዳና ማብራሪያ የሚሰጥ እንጂ የሚረዳ ሰው ባዶ በሆነበት ሰፈርና ሀገር ውስጥ የልብህን ንፁህ እውነተኛና ትልቅ ራዕይ ተጠግቶ የሚያውቅልህና የሚደግፍህ ትችላለህ ብሎ የሚያበረታታህ ተስፋ የሚሰጥህ ሰው አታገኝምና አንተ ራስህ በኢየሱስ ባንተ ውስጥ ባለው ምንም ነገር በማይገድበው ሁሉን በሚችለው አምላክ በኢየሱስ ሁሉን እንደምትችል በራስህ ከያዝከው ጌታ ጋር ራዕይህንና ህልምህን አላማህ ጋር እንደምትደርስ አምነህ በመስራት የተፈጠርክለትን አላማ ኖረህ አትችልም ላሉህ ለነዛ አሳያቸው እንጂ እንዳትረታ። #እውነት_አንተ_ከኢየሱስ ጋር ሆነህ የማትችለው አለመቻልን ነው። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ By Elsa Anbes @Gospltube
Show all...
<<…#በጊዜ ውስጥ ትናንት #የትዝታ፣ ነገ ደግሞ #የተስፋ ጎተራ ናቸው። #ካመለጠ ትናንት...#ያልመጣ ነገ ይሻላል። #በእጅ ያለ ዛሬ ግን ከሁሉም #ይበልጣል። ዛሬ ሁሌም ያለ እየመሰለ #የማይደገም...ተመልሶም #የማይመጣ...ላንድ አፍታ #ለቅጽበት ታይቶ ዳርቻ ከሌለው #የዘላለም ጠፈር ገብቶ የሚሰወር...በትናንትና በነገ #መሃል የተሸነቆረ #እንቁ ነው። #የዛሬ ምስጢሩና ጉልበቱ ያለው ደግሞ 'አሁን' ላይ ነው። 'ቅድም' እና 'በኋላ' ግን #ያለቦታቸው ዛሬ ውስጥ #የተደነቀሩ የትናንትናና የነገ #ሽርፍራፊዎች ናቸው።...>> ዶክተር ምህረት ደበበ @Gospltube
Show all...