cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Understanding your Potential

የዚህ ቻናል አላማ ሰዎች በመልካም አስተሳሰባቸው የሚፈልጉትን ህልም እንዴት ማሳካት እንደሚችሉ ፣ የአሸናፊነት ልማድ እንዴት እንደሚገነባ እንዲሁም የአእምሯችንን ሚስጥራዊ አሰራር የምናውቅበት እና የስኬታማ ሰዎች ተሞክሮም እናቀርባለን። ስኬታማ ለመሆን ህልምህን ለመኖር ታገል!!! ሀሳብ አስተያየት ጥያቄ ካላችው 👇👇👇👇👇👇 @richeagle @eaglerriich 0932289966

Show more
Ethiopia10 376Amharic8 977The category is not specified
Advertising posts
286
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Repost from ባለ-ታሪክ
ዛሬ ያንተ ነው! "ይሄ ቀን ለኔ ነው" በል! እንዴ ላንተ ባይሆንማ ጠዋት ወጥተህ ማታ በሰላም አትመለስም ነበር፤ ስንቶች በወጡበት ቀሩ? ስንቶች በተኙበት ሞተው አደሩ? ከዛሬ እንዲያልፉ አልተፈቀደማ! እኛ ግን ተፈቅዶልናል፤ የነገን እርግጠኛ መሆን ባንችልም ዛሬ ግን የኛ ነው! @baletarkdina @baletark
Show all...
Repost from ባለ-ታሪክ
ያለምከው ትልቅ ሕልም ነው ወደ ስኬት የሚወስድህ ትልቁ ሕልምህን ደጋግመህ ስታስበው እምነት በውስጥህ ይገነባል፤ የአደርገዋለሁ እምነትህ ነው ሌት የሚቀሰቅስህ ፤ የሕልም ባለቤት ስለሆንክ ነው ስለ እድገት የምታስበው፣ ሕልም ስላለህ ነው አሸናፊ ሰው ለመሆን የምትተጋው ፤ በውስጥህ የፈጠርከው ትልቅ ሕልም ነው ለስኬት የሚያንደረድርህ፤ አላወከውም እንጂ የሕልም ባለቤት ስለሆንክ ነው ሕይወትህን ለመቀየር የምትተጋው አሁን በውስጥህ ያለውን ሕይወትን የምትቀይርበት ትልቁ ሕልምህን ቆፍረህ በማውጣት ወደ ስኬት ለመጓዝ ወስን። ዳዊት ድሪምስ መልካም ቀን ተመኘን @baletark @baletarkdina
Show all...
ሁሉም ነገር እጅግ ውብ ነው! • የዛሬዋ ቀን አንዳንድ ችግር ባያጣትም እጅግ ውብ የሆነች ቀን ነች! • እኔም አንዳንድ ደካማ ጎኖች ቢኖሩብኝም እጅግ ውብ የሆንኩኝ ሰው ነኝ! • ሃገራችን ብዙ ችግሮች ቢሰሙባትም እጅግ ውብ ሃገር ነች! • የፍቅርም ሆነ የትዳር አጋሮቻችሁ የተወሰኑ የባህሪይ ጉድለት ቢኖርባቸውም እጅግ ውብ የሆኑ ሰዎች ናቸው! • እነዚህ ከላይ የተጠቀሱ አመለካከቶች እጅግ ውብ የሆኑ አመለካከቶች ናቸው፡፡ ይህንን ውብ ሃሳብ ቢያንስ ለአስር ሰው ያጋሩ! መልካምና ውብ ቀን ይሁንላችሁ! @baletark @baletarkdina
Show all...
Repost from ባለ-ታሪክ
ሁሉም ነገር እጅግ ውብ ነው! • የዛሬዋ ቀን አንዳንድ ችግር ባያጣትም እጅግ ውብ የሆነች ቀን ነች! • እኔም አንዳንድ ደካማ ጎኖች ቢኖሩብኝም እጅግ ውብ የሆንኩኝ ሰው ነኝ! • ሃገራችን ብዙ ችግሮች ቢሰሙባትም እጅግ ውብ ሃገር ነች! • የፍቅርም ሆነ የትዳር አጋሮቻችሁ የተወሰኑ የባህሪይ ጉድለት ቢኖርባቸውም እጅግ ውብ የሆኑ ሰዎች ናቸው! • እነዚህ ከላይ የተጠቀሱ አመለካከቶች እጅግ ውብ የሆኑ አመለካከቶች ናቸው፡፡ ይህንን ውብ ሃሳብ ቢያንስ ለአስር ሰው ያጋሩ! መልካምና ውብ ቀን ይሁንላችሁ! @baletark @baletarkdina
Show all...
ይቻላል የምትችልበት ምክነያት ካለህ @baletark @baletarkdina
Show all...
የተጫዎቾች ውበት.m4a12.39 MB
ይቻላል የምትችልበት ምክነያት ካለህ @baletark @baletarkdina
Show all...
የተጫዎቾች ውበት.m4a12.39 MB
አመሰግናለሁ @baletark @baletarkdina
Show all...
ተመራጭና ተወዳጅ የሚያረገን ፎርሙላ.m4a18.63 MB
አመሰግናለሁ @baletark @baletarkdina
Show all...
ተመራጭና ተወዳጅ የሚያረገን ፎርሙላ.m4a18.63 MB
Repost from ባለ-ታሪክ
ለራስህ ቃል ግባ! ነገሮች በፈለከው መንገድ ላይሄዱ ይችላሉ፣ ሰዎች ጀርባቸውን ሊያዞሩብህ ይችላሉ፣ በዚህ አለም ለመኖር የሚያጓጉህን ነገሮች ሁሉ ልታጣ ትችላለህ፤ ግን ሁላችንም በዚህ ስሜት ውስጥ አልፈን እናውቃለን ወደፊትም እናልፍ ይሆናል። ታላቅነት ግን በዚህ ከባድ ጊዜ መቼም ተሰፋ ቆርጠህ ጥረትህን እንደማታቆም ለራስህ ቃል መግባት ነው! ተስፋ የሞላበት ዉሎ ተመኘሁላችሁ🙏 @baletarkdina @baletark
Show all...
Repost from ባለ-ታሪክ
ነገ እንዲነሳብህ የማትፈልገውን ታሪክ አትስራ! የሠው ልጅ አሁን የደረሰበት ስኬት ላይ እንደሚደርስ ቢያዉቀው ኖሮ በህይወቱ በግድ የለሽነት ያጠፋቸውን ጥፋቶች በፍፁም አያደርጋቸውም ነበር ስለዚህ ወንድሜ ዛሬም ላይ ቆመህ ነገ የሚኖርህን ማንነት አታውቀውምና በተቻለህ መጠን መጥፎ ታሪክ አታስቀምጥ መልካም ቀን ተመኘን 🙏 @baletark @baletarkdina
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.