cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

️️️️️𝗙𝗔𝗡𝗔 𝗧𝗩 (ፋና) 🇪🇹

This is FANA Media and Communication Corporate’s official Telegram channel. For more updates please visit https://t.me/fana_televisions #ሼር 🙏 #በማድረግ_አጋርነታችሁን_አሳዩን ሀሳብ ወይም መረጃ ለማቀበል @FANA_TV_BOT https://t.me/joinchat/WC9-gid0rxB-S4Ac

Show more
Advertising posts
11 918
Subscribers
+324 hours
+567 days
+14330 days
Posting time distributions

Data loading in progress...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Publication analysis
PostsViews
Shares
Views dynamics
01
ኢትዮጵያ እና አዘርባጃን የጋራ ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነትን በሚያረጋግጡ ጉዳዮች ዙሪያ በትብብር ለመስራት ተስማሙ **** በአዘርባጃን በይፋዊ የሥራ ጉብኝት ላይ የሚገኙት የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ከአገሪቱ የኢኮኖሚ ሚኒስትር ሚካይል ጃባሮቭ ጋር ፍሬያማ ውይይት አድርገዋል። በውይይቱም የሁለቱን አገራት የኢኮኖሚ ተጠቃሚነት በሚያረጋግጡ ጉዳዮች ዙሪያ በትብብር ለመስራት ከስምምነት ላይ ተደርሷል። በኢትዮጵያ ያለውን አስተማማኝ የመልማት ጸጋ እና ዕድል ለመጠቀም፣ በተለይም ገቢን ለማሳደግ በሚደረገው ጥረት አዘርባጃን ድጋፍ ለማድረግ ዝግጁ መሆኗን ሚካይል ጃባሮቭ ገልጸዋል። በኢንቬስትመንትና በስትራቴጂያዊ ስራዎች ያላትን ልምድ ለማካፈልም አገሪቱ ፍላጎት እንዳላት ሚኒስትሩ ተናግረዋል። በተጨማሪም አገሪቱ በጋራ መልማት የሚያስችሉ ዕድሎችን ሁሉ ለመጠቀም ያላትን ቁርጠኝነት ማረጋገጣቸውን ከምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ማህበራዊ ትስስር ገጽ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። አስተያየት መረጃ  ካሎት @FANA_TV_BOT 👈ያድርሱን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇👇  @fana_televisions @fana_televisions
5780Loading...
02
ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከአፍሪካ ልማት ባንክ የልዑካን ቡድን ጋር ተወያዩ ****** የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በዛሬው ዕለት ከአፍሪካ ልማት ባንክ የልዑካን ቡድን አባላት ጋር ተወያይተዋል። ውይይቱ ባንኩ ከከተማዋ ‘ትራንስፎርማቲቭ’ ግቦች አንዱ የሆነውን የቤት ግንባታ ፕሮጀክት በሚደግፍበት ሁኔታ ላይ ያተኮረ እንደነበር ከከንቲባዋ የማህበራዊ ትስስር ገጽ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል። አስተያየት መረጃ  ካሎት @FANA_TV_BOT 👈ያድርሱን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇👇  @fana_televisions @fana_televisions
6560Loading...
03
2ኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያን ከታሪክና ከባህላቸው ጋር ያላቸውን ትስስር ለማጠናከር ያለመ የፓናል ውይይት ተካሄደ **************** "ከታሪካዊ መሰረትዎ ጋር ይገናኙ" በሚል መሪ ሃሳብ ወደ ሀገራቸው የመጡ የ2ኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያን የፓናል ውይይት በዓድዋ ድል መታሰቢያ ተካሂዷል። መርሀግብሩ 2ኛ ትውልድ ኢትዮጵያውን ከታሪካዊ መሰረታቸው ጋር እንዲገናኙ እና ስለሀገራቸው እንዲያውቁ ለማድረግ የተሰናዳ ነው። በመርሀግብሩ ላይ የአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች አቤቤ እና የቱሪዝም ሚኒስትር አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ እንዲሁም ከተለያዩ አገራት የመጡ 2ኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያን ተገኝተዋል። አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ፥ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ያቀረቡትን ጥሪ ተከትሎ "ከባህልዎ ጋር ይተዋወቁ" በሚል በተካሄደው የመጀመሪያው ዙር መርሀግብር በርካታ 2ኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገር ቤት መምጣታቸውን አስታውሰዋል። 2ኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያኑ ከታሪካዊ መሰረታቸው ጋር እንዲገናኙ በተሰናዳው ሁለተኛው ዙር መርሀግብርም በርካታቶች ወደ ሀገራቸው መምጣታቸውን ተናግረዋል። የቱሪዝም ሚኒስትሯ በንግግራቸው፥ ኢትዮጵያ የሚያኮሩ በርካታ ባህሎች እንዳሏት አንስተዋል። የአዲስ አበባ ከተባ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በበኩላቸው፥ በኢትዮጵያ ትልልቅ የልማት ስራዎች እየተከናወኑ፤ ሀገሪቱም በለውጥ ጎዳና ላይ እየተራመደች መሆኑን አንስተዋል። ኢትዮጵያ የሚያኮራ ትልቅ ታሪክ እንዳላት የጠቀሱት ከንቲባዋ፤ ያለፉ ስህተቶች ቢኖሩ እንኳ ከመራራቅ ይልቅ ተቀራርቦ በመነጋገር በጋራ ማረም እንደሚገባ ጠቁመዋል። ለዳያስፖራ አባላቱ የኢትዮጵያን ታሪክ እና ለሀገራቸው ሊያበረክቱት የሚችሉትን አስተዋጽኦ የተመለከተ የመነሻ ገለፃ ቀርቦላቸው ተወያይተውበታል። በወንድወሰን አፈወርቅ
5260Loading...
04
በአንድ እግር እና በአንድ እጅ ዓለምን እየዞረ ያለው ቻይናዊ ወጣት ***** የሰላሳ ሦስት ዓመቱ ጉዎ ሻኦዩ በአንድ እግር እና በአንድ እጁ ዓለምን እየዞረ ይገኛል፡፡ ከአውሮፓውያኑ የካቲት 2023 ዓ.ም ጀምሮ ከ12 በላይ ሀገራትን መጎብኘትም ችሏል። ከደቡብ ምስራቅ ኢስያ ተነስቶ አፍሪካን ማየት የቻለው ቻይናዊው ወጣት፤ በቀጣይ ወራትም በአፍሪካ የተለያዩ ሀገራትን ለመጎብኘት ዕቅድ እንዳለው ተናግሯል፡፡ በ14 ዓመቱ በደረሰበት አደጋ ቀኝ እጁን እና እግሩን ካጣ ከ5 ዓመት በኋላ ለቻይና ብሔራዊ ቡድን ብስክሌተኛ ለመሆን የበቃው ጉዎ፤ ብስክሌት የሕይወቱን ትልቁን ድርሻ እንደሚይዝም ያስረዳል። ለልጆቹ አርዓያ ለመሆን እንደሚተጋ የሚናገረው ወጣቱ፤ አካል ጉዳተኛ መሆን ከምንም ሊገድብ እንደማይችል ለማሳየት የማይታሰበውን እና የማይቻል የሚመስለውን ሲያደርግ ይታያል፡፡ ጉብኝት ባደረገባቸው ሀገራት መጠነኛ በሆነው የእንግሊዘኛ ቋንቋ ችሎታው የቻለውን ያህል እየተግባባ የተለያዩ ባህሎችን ለመቃኘት ችሏል፡፡ የጉዞ ታሪኩንም እየቀረፀ በማኅበራዊ ትስስር ገፁ በማጋራት በርከት ያሉ ተከታዮችን አፍርቷል፡፡ አስተያየት መረጃ  ካሎት @FANA_TV_BOT 👈ያድርሱን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇👇  @fana_televisions @fana_televisions
5300Loading...
05
ለስድስት ዓመታት ባለቤቱን ቤት ውስጥ ቀብሮ ቤተሰቦቿን አረብ ሀገር ሄዳለች ብሎ ያታለለው ግለሰብ በእስራት ተቀጣ ፡፡ በሸገር ከተማ አስተዳደር ገላን ክፍለ ከተማ አንዶዴ ወረዳ ውስጥ አቶ ደበበ ተሰማ እና ወ/ሮ ዝናሽ ባይሳ የተባሉ ጥንዶች ከ2004 ጀምሮ እስከ 2010 ዓ.ም ድረስ አንድ ልጅ አፍርተው በትዳር አብረው ይኖሩ እንደነበር የሸገር ከተማ ፖሊስ አስታውቋል፡፡ በእነዚህ ዓመታት ውስጥ  ከ2004 ዓ.ም እስከ 2007 ዓ.ም ሚስት ወ/ሮ ዥናሽ ወደ አረብ ሀገር ሄዳ ነበር፡፡ ከአረብ ሀገር ስትመለስ አንድ ልጅ ወልደው በመኖር ላይ ሳሉ ከቆይታ በኃላ ሚያዝያ 25 ቀን 2010 ዓ.ም ነው ምሽት ላይ  ሚስት በድጋሚ ኮንትራት ስላላት ወደ አረብ ሀገር ለመሄድ ሀሳብ ታቀርባለች ባል ግን በዚህ ፍቃደኛ አልሆነም፡፡ ከሀገር መውጣት  እንደማትችል እና እዚው አብረን መኖር አለብን በማለት በሀሳቧ እንደማይስማማ ያሳውቃታል፤ በሁኔታው ወደ ከፍተኛ ጭቅጭቅ ውስጥ ይገባሉ  ጭቅጭቁ እና አለመግባባቱም ከሮ ባል አካፋ አንስቶ የሚስቱን ጭንቅላቷን ከመታት በሓላ በህይወት ትኑር አትኑር የሚለውን ሳያረጋግጥ ቤት ውስጥ ጭቃ ለመመረግ የተቆፈረ የአፈር ጉድጓድ ውስጥ ይቀብራታል፡፡ ባል ከሶስት ቀን በሓላም ወደ ቤተሰቦቿ በመሄድ ልጃቸው  ወደ አረብ ሀገር እንደሄደች ይነግራቸዋል፤ ቤተሰቦቿም እንዴት ሳትነግራቸው እንደሄደች ላቀረቡለት ጥያቄ እንዳትሄድ እናንተ ስለከለከላቿት ነው ብሎ ያሳምናቸዋል እነሱም ይቅናት በማለት ጉዳዩን እንደተውት  ተገልፆአል፡፡ በዚህ ሁኔታ ግን ለ6 ዓመት ያህል ቤተሰቦቿ ስለሷ ምንም አይነት መረጃ ባለማግኘታቸው ተጠራጥረው ባልን ይጠይቁታል ባልም እሱ ጋር እንደምትደውል እና የቤት እና የመኪና መግዣ እስኪሞላላት ወደ ሀገር አልመለስ እንዳለችው ለቤተሰብ ይናገራል፡፡ ቤተሰቦቿም በሁኔታው በድጋሚ ጥርጣሬ ውስጥ ስለገቡ ለፖሊስ ያመለክታሉ። ፖሊስም ጉዳዩን ለማጣራት  ኢምግሬሽን እና ዜግነት ምዝገባ አገልግሎት ያመለከትታል በዚህም ወ/ሮ ዝናሽ ወደ ሀገር ውስጥ መመለሷን እንጂ ከሀገር መውጣቷን የሚያመላክት መረጃ እንደሌለ ለፖሊስ መረጃው ይደርሰዋል፡፡ ፖሊስ በቀጥታ ባለቤቷን በቁጥጥር ስር አውሎ ምርመራ ማጥራት ሲጀምር አቶ ደበበ ሚስቱን ለስድስት ዓመታት  ቆፍሮ መቅበሩን እና ቤተሰቧን ሲያታልል እንደነበር  ቃል ይሰጣል በዚህ መሰረትም የግለሰቧ አስክሬንም ተቆፍሮ እንዲወጣ የኦሮሚያ ፖሊስ የወንጀል ምርመራ ክፍል ክትትል በማድረግ ለጳውሎስ ሆስፒታል ፓቶሎጂስቶች አስክሬኑን እንዲመረምሩ በመደረጉ የአስክሬም ምርመራው ለፖሊስ ይደርሰዋል፡፡ የሸገር ከተማ ፖሊስ እና የገላን ከተማ ፖሊስ ባደረጉት ምርመራ ባል ጥፋተኛ መሆኑ በመረጃ በመረጋገጡ የምርመራ መዝገቡን ለሸገር ከተማ ዓቃቢ ህግ ተልኳል፡፡ ዓቃቢ ህግም በአቶ ደበበ ላይ  ከባድ የግድያ ወንጀል ክስ መስርቶበት ጥፋተኛ ሆኖ በመገኘቱ ተከሳሽ ደበበ ተሰማ በእድሜ ልክ እስራት እንዲቀጣ መወሰኑን የሸገር ከተማ አስተዳዳር ከፍተኛ ፍርድ ቤት መወሰኑን የሸገር ከተማ አስተዳደር የህፃናት እና ሴቶች ጉዳይ ፅ/ቤት ሀላፊ ኮማንደር ረቢሱ ደቻሳ ጨምረው መናገራቸውን ብስራት ሬድዮና ቴሌቪዥንን ጠቅሶ ዳጉ ጆርናል አስነብቧል፡፡ @ETHIOSTUDENTS @ETHIOSTUDENTS
8990Loading...
06
ዲያስፖራው የሀገራዊ ምክክሩ አካል እንዲሆን የሰላም እና የይቅርታ መድረክ እያዘጋጀን ነው፡- ኢንተርናሽናል ዲያስፖራ ፎረም *************** ዲያስፖራው የሀገራዊ ምክክሩ አካል እንዲሆን የሰላም እና የይቅርታ መድረክ እየተዘጋጀ መሆኑን ኢንተርናሽናል ዲያስፖራ ፎረም ገለጸ። ዲያስፖራው ካለበት ሆኖ የሀገሩን ሰላም እና መረጋጋት ይፈልጋል ሲሉ የኢንተርናሽናል ዲያስፖራ ፎረም ምክትል ፕሬዚዳንት ሰለሞን አሻግሬ ገልጸዋል፡፡ የዲያስፖራውን ሀገር ወዳድነት እና ሰላም ፈላጊነት በመረዳት የተማረውን እና ያልተማረውን በአንድ መድረክ ተገናኝቶ እንዲመክር እና በአቅሙ አስተዋፅኦ ማድረግ እንዲችል መታሰቡን ነው አቶ ሰለሞን ያነሱት፡፡ በዚህም የዲያስፖራ ፎረሙ የሰላም እና የይቅርታ መድረክ በማዘጋጀት ላይ እንደሚገኝ ነው የተናገሩት፡፡ በሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የክልሎች ከተማ አስተዳደሮች እና ዲያስፖራ አስተባባሪ የሆኑት አቶ ረታ ጌራ በበኩላቸው፤"አካታችነት"መርሁ የሆነው ኮሚሽኑ የህብረተሰብ ተሳትፎ፣ ተቋማት እና ማህበራት፣ መንግስት፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች እና የዲስፖራው ተሳትፎ በማለት የተሳታፊ ዓይነቶችን በአምስት መመደቡን ጠቁመዋል፡፡https://www.facebook.com/EBCzena/posts/pfbid0swbmZ8gdpLZmw2n4G5EzsgLT6F1emk7ksdW1c2f194fcozxGhAJqrkNivnBtM4Gfl
1 0910Loading...
07
የተቋማት አገልግሎት አሰጣጥን ይበልጥ ለማዘመን ከአዘርባጃኑ ጉብኝት ትልቅ ተሞክሮ ተገኝቷል፡- ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ***************** በኢትዮጵያ የመንግስት ተቋማት አገልግሎት አሰጣጥን ለማዘመንና የዲጂታል ኢትዮጵያን እውን ለማድረግ የተጀመሩ ስራዎችን አጠናክሮ ለማስቀጠል ከአዘርባጃኑ ጉብኝት ትልቅ ተሞክሮ መገኘቱን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትናንትናው እለት በአዘርባጃን ያደረጉትን ጉብኝት አስመልክቶ ማብራሪያ ሰጥተዋል። በማብራሪያቸውም በአዘርባጃን በተለይ የመንግስት ተቋማት አገልግሎት አሰጣጥ ሙሉ በሙሉ በዲጂታል እየተሰጠ እንደሚገኝና ይህም የአገልግሎት አሰጣጡ ቀልጣፋና ምቹ እንዲሆን ማድረጉን መመልከታቸውን ገልጸዋል። የኢትዮጵያ መንግስት በተለያዩ ዘርፎች ውጤታማ የሆነ ሪፎርም ማድረጉን ያስታወሱት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ አሁን ደግሞ የመንግስት ተቋማት አገልግሎት አሰጣጥን ሪፎርም የማድረግ ስራዎች ተጀምረዋል ብለዋል።https://www.facebook.com/EBCzena/posts/pfbid02jTAqar3aXcsCpjyqKAQ87RaCWMiyHinQ2cwGZhEhh1k4aZaZ3AKvUSz79tZVH4Pkl
9750Loading...
08
የዓለም ንግድ ድርጅትን በአባልነት መቀላቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ አጀንዳ አካል ነው፡ - አምባሳደር ምስጋኑ *************** ኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅትን በአባልነት ለመቀላቀል የምታደርገው ጥረት የኢኮኖሚ ማሻሻያ አጀንዳ ዋና አካል መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ገለፁ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ የአለም የንግድ ድርጅት የአዲስ አባል አገራት ድርድር የስራ ዘርፍ ዳይሬክተር ማይካ ኦሺካዋን ዛሬ በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል። ሁለቱ ባለስልጣናት ኢትዮጵያ የዓለም የንግድ ድርጅትን የምትቀላቀልበትን ሂደት ማፋጠን በሚቻልባቸው መንገዶች ላይ ተወያይተዋል።https://www.facebook.com/EBCzena/posts/pfbid0cQ54W7M68JkgBkYrHfzPti3enxF56oJjVgjXvHzQ4mK1yzzQyJLZhBQ642z4UBRYl
9490Loading...
09
Media files
9520Loading...
10
➡ 19,500 ብር (ሰንድ 1) ➡ 11,700 ብር (ሰንድ 2) ➡ 23,212 ብር (ሰንድ 3) ➡ 19,500 ብር (ሰንድ 4) ➡ 7,800 ብር (ሰንድ 5) ➡ 23,400 ብር (ሰንድ 6) ➡ 19,500 ብር (ሰንድ 7) ➡ 19,500 ብር (ሰንድ 8) ➡ 15,600 ብር (ሰንድ 9) ➡ 14,644 ብር (ሰንድ 10) ➡ 14,644 ብር (ሰንድ 11) ➡ 22,000 ብር (ሰንድ 12) ➡ 17,500 ብር (ሰንድ 13) ➡ 23,400 ብር (ሰንድ 14) ➡ 39,000 ብር (ሰንድ 15) ➡ 19,500 ብር (ሰንድ 16) ➡ 14,644 ብር (ሰንድ 17) ➡ 19,500 ብር (ሰንድ 18) ➡ 14,644 ብር (ሰንድ 19) ➡ 21,450 ብር (ሰንድ 20) እኚህ ሁሉ በሰኔ ወር 2013 የተከፈሉ ናቸው። ዶክተሩ ግን እስቲ ልየው 😳 በሰኔ ወር ነው የተከፈለው ? ብለው ይጠይቃሉ ዶክመቱም ይሰጣቸዋል፤ በኃላም ዶክመንቱን ያገላብጡና " እስቲ 2013 የሚለው የታለ ? " ሲሉ ድጋሜ ይጠይቃሉ " ይኸው ! " ይባላሉ ፤ በዝምታ ከተዋጡ በኃላ " እ ! " ብለው ዶክመንቱን መልሰዋል። ዶ/ር ተመስገን በተለያየ ጊዜ የተባከ ክፍያ የፋይናንስ ባጀት ስለሌለ በአመቱ መጨረሻ ባጀት ሲያገኝ ገብቶ ነው እንጂ በአንዴ የተላከ አይደለም ብለው ተከራርክረዋል። ሌላው የዩኒቨርሲቲው የፋይናንስ ዳይሬክተር ማርቆስ ዮሐንስ ብዙ ገንዘብ የተከፈላቸው ሲሆን " እኔ ብዙ ፕሮጀክት ስለምሰራ ነው። ቀንም ማታም ቅዳሜና እሁድም በፕሮጀክት  ላይ ሰራው ከመንግስት ስራ ሰዓት ውጭ ለዛ ነው የተከፈለኝ ባይ ናቸው። ዳይሬክተሩ በቀን 18 ሰኔ ወር 2013 ዓ/ም 13,650  ብር እንዲገባላቸው የታዘዘበት ዶክመት የተገኘ ሲሆን በቀን 23 / 2013 ዓ/ም 15,600 ብር እንዲገባላቸው ታዟል በተመሳሳይ ቀን 19,600 ብር እንዲገባላቸው ተደርጓል። ሌሎችም በርካቶች ናቸው ነው ያሉት። ዶ/ር ተመስገን ጨምሮ አሁን ስልጣን ላይ ያሉትን ዶክተር ሀብታሙ አበበ ጋር የፋይናንስ ዳይሬክተሩ ስም በክፍያ ዶክመት ላይ " ፕሮጀክት " ተብሎ ተገኝቷል። በአጠቃላይ በዋቸሞም ሆነ በመሰል ተቋማት በፕሮጀክት ስም የሚወጣው ብር እጅግ ብዙ ፣ ከደመወዛቸው እጥፍ፣ ግልጽነት የጎደለው ነው። ሌሎቹ ዩኒቨርሲቲዎችስ ?
1 3674Loading...
11

10Loading...
12
በፕሮጀክት ስም የሚወጣው ገንዘብ ? በየዩኒቨርሲቲዎች " ለሥራ ኃላፊዎች የሚከፈል ክፍያ " በሚል የሚመዘበረው ገንዘብ  ከፍ ያለ ነው። ሰዎቹ ከመንግሥት በጀት / አካል ውጭ ተጻጽፈን በሚመጣልን ድጋፍ ፕሮጀክት እየሰራን ብር ይከፈለናል ነው የሚሉት። ክፍያው ግን እጅግ የተጋነነ ከመሆኑ የተነሳ ግልጽነት የጎደለው፣ ብዙ ጥርጣሬንም የሚያጭር ነው። መንግሥት ደመወዛቸውን እየከፈላቸው እያለ " ላስተባበሩበት " በሚል እዛው ግቢያቸው ውስጥ ለሚሰራ ስራ የሚከፈላቸው ብር ብዛት የሚገርም ነው። ለአብነት፦ ሰሞኑን ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲው ውስጥ ስለሚፈጸም አይን ያፈጠጠ የለየለት የህዝብ ሀብት ምዝበራን በተመለከተ በተሰራጨው የፋና ምርመራ ዘገባ ላይ ዶ/ር ተመስገን ቶማስ በሰኔ ወር 2013 ዓ/ም ብቻ የተከፈላቸው ገንዘብ በርከት ያለ ነው። ዶክተሩ ምንም እንኳን " ቁጥሩም እኮ ሳይገለጽ መነጋገር እንችላለን " ቢሉም አይገለጽ ያሉት ቁጥር ግን ይህንን ይመስላል። ➡ 19,500 ብር (ሰንድ 1) ➡ 11,700 ብር (ሰንድ 2) ➡ 23,212 ብር (ሰንድ 3) ➡ 19,500 ብር (ሰንድ 4) ➡ 7,800 ብር (ሰንድ 5) ➡ 23,400 ብር (ሰንድ 6) ➡ 19,500 ብር (ሰንድ 7) ➡ 19,500 ብር (ሰንድ 8) ➡ 15,600 ብር (ሰንድ 9) ➡ 14,644 ብር (ሰንድ 10) ➡ 14,644 ብር (ሰንድ 11) ➡ 22,000 ብር (ሰንድ 12) ➡ 17,500 ብር (ሰንድ 13) ➡ 23,400 ብር (ሰንድ 14) ➡ 39,000 ብር (ሰንድ 15) ➡ 19,500 ብር (ሰንድ 16) ➡ 14,644 ብር (ሰንድ 17) ➡ 19,500 ብር (ሰንድ 18) ➡ 14,644 ብር (ሰንድ 19) ➡ 21,450 ብር (ሰንድ 20) እኚህ ሁሉ በሰኔ ወር 2013 የተከፈሉ ናቸው። ዶክተሩ ግን እስቲ ልየው 😳 በሰኔ ወር ነው የተከፈለው ? ብለው ይጠይቃሉ ዶክመቱም ይሰጣቸዋል፤ በኃላም ዶክመንቱን ያገላብጡና " እስቲ 2013 የሚለው የታለ ? " ሲሉ ድጋሜ ይጠይቃሉ " ይኸው ! " ይባላሉ ፤ በዝምታ ከተዋጡ በኃላ " እ ! " ብለው ዶክመንቱን መልሰዋል። ዶ/ር ተመስገን በተለያየ ጊዜ የተባከ ክፍያ የፋይናንስ ባጀት ስለሌለ በአመቱ መጨረሻ ባጀት ሲያገኝ ገብቶ ነው እንጂ በአንዴ የተላከ አይደለም ብለው ተከራርክረዋል። ሌላው የዩኒቨርሲቲው የፋይናንስ ዳይሬክተር ማርቆስ ዮሐንስ ብዙ ገንዘብ የተከፈላቸው ሲሆን " እኔ ብዙ ፕሮጀክት ስለምሰራ ነው። ቀንም ማታም ቅዳሜና እሁድም በፕሮጀክት  ላይ ሰራው ከመንግስት ስራ ሰዓት ውጭ ለዛ ነው የተከፈለኝ ባይ ናቸው። ዳይሬክተሩ በቀን 18 ሰኔ ወር 2013 ዓ/ም 13,650  ብር እንዲገባላቸው የታዘዘበት ዶክመት የተገኘ ሲሆን በቀን 23 / 2013 ዓ/ም 15,600 ብር እንዲገባላቸው ታዟል በተመሳሳይ ቀን 19,600 ብር እንዲገባላቸው ተደርጓል። ሌሎችም በርካቶች ናቸው ነው ያሉት። ዶ/ር ተመስገን ጨምሮ አሁን ስልጣን ላይ ያሉትን ዶክተር ሀብታሙ አበበ ጋር የፋይናንስ ዳይሬክተሩ ስም በክፍያ ዶክመት ላይ " ፕሮጀክት " ተብሎ ተገኝቷል። በአጠቃላይ በዋቸሞም ሆነ በመሰል ተቋማት በፕሮጀክት ስም የሚወጣው ብር እጅግ ብዙ ፣ ከደመወዛቸው እጥፍ፣ ግልጽነት የጎደለው ነው። ሌሎቹ ዩኒቨርሲቲዎችስ ? @tikvahethiopia
1 2191Loading...
13
Media files
9780Loading...
14
ለስድስት ዓመታት ባለቤቱን ቤት ውስጥ ቀብሮ ቤተሰቦቿን አረብ ሀገር ሄዳለች ብሎ ያታለለው ግለሰብ በእስራት ተቀጣ በሸገር ከተማ አስተዳደር ገላን ክፍለ ከተማ አንዶዴ ወረዳ ውስጥ አቶ ደበበ ተሰማ እና ወ/ሮ ዝናሽ ባይሳ የተባሉ ጥንዶች ከ2004 ጀምሮ እስከ 2010 ዓ.ም ድረስ አንድ ልጅ አፍርተው በትዳር አብረው ይኖሩ እንደነበር የሸገር ከተማ ፖሊስ አስታውቋል፡፡ በእነዚህ ዓመታት ውስጥ  ከ2004 ዓ.ም እስከ 2007 ዓ.ም ሚስት ወ/ሮ ዥናሽ ወደ አረብ ሀገር ሄዳ ነበር፡፡ ከአረብ ሀገር ስትመለስ አንድ ልጅ ወልደው በመኖር ላይ ሳሉ ከቆይታ በኃላ ሚያዝያ 25 ቀን 2010 ዓ.ም ነው ምሽት ላይ  ሚስት በድጋሚ ኮንትራት ስላላት ወደ አረብ ሀገር ለመሄድ ሀሳብ ታቀርባለች ባል ግን በዚህ ፍቃደኛ አልሆነም፡፡ ከሀገር መውጣት  እንደማትችል እና እዚው አብረን መኖር አለብን በማለት በሀሳቧ እንደማይስማማ ያሳውቃታል፤ በሁኔታው ወደ ከፍተኛ ጭቅጭቅ ውስጥ ይገባሉ  ጭቅጭቁ እና አለመግባባቱም ከሮ ባል አካፋ አንስቶ የሚስቱን ጭንቅላቷን ከመታት በሓላ በህይወት ትኑር አትኑር የሚለውን ሳያረጋግጥ ቤት ውስጥ ጭቃ ለመመረግ የተቆፈረ የአፈር ጉድጓድ ውስጥ ይቀብራታል፡፡ ባል ከሶስት ቀን በሓላም ወደ ቤተሰቦቿ በመሄድ ልጃቸው  ወደ አረብ ሀገር እንደሄደች ይነግራቸዋል፤ ቤተሰቦቿም እንዴት ሳትነግራቸው እንደሄደች ላቀረቡለት ጥያቄ እንዳትሄድ እናንተ ስለከለከላቿት ነው ብሎ ያሳምናቸዋል እነሱም ይቅናት በማለት ጉዳዩን እንደተውት የሸገር ከተማ አስተዳደር የህፃናት እና ሴቶች ጉዳይ ፅ/ቤት ኃላፊ ኮማንደር ረቢሱ ደቻሳ ለብስራት ሬድዮና ቴሌቪዥን ተናግረዋል  ፡፡ በዚህ ሁኔታ ግን ለ6 ዓመት ያህል ቤተሰቦቿ ስለሷ ምንም አይነት መረጃ ባለማግኘታቸው ተጠራጥረው ባልን ይጠይቁታል ባልም እሱ ጋር እንደምትደውል እና የቤት እና የመኪና መግዣ እስኪሞላላት ወደ ሀገር አልመለስ እንዳለችው ለቤተሰብ ይናገራል፡፡ ቤተሰቦቿም በሁኔታው በድጋሚ ጥርጣሬ ውስጥ ስለገቡ ለፖሊስ ያመለክታሉ። ፖሊስም ጉዳዩን ለማጣራት  ኢምግሬሽን እና ዜግነት ምዝገባ አገልግሎት ያመለከትታል በዚህም ወ/ሮ ዝናሽ ወደ ሀገር ውስጥ መመለሷን እንጂ ከሀገር መውጣቷን የሚያመላክት መረጃ እንደሌለ ለፖሊስ መረጃው ይደርሰዋል፡፡ ፖሊስ በቀጥታ ባለቤቷን በቁጥጥር ስር አውሎ ምርመራ ማጥራት ሲጀምር አቶ ደበበ ሚስቱን ለስድስት ዓመታት  ቆፍሮ መቅበሩን እና ቤተሰቧን ሲያታልል እንደነበር  ቃል ይሰጣል በዚህ መሰረትም የግለሰቧ አስክሬንም ተቆፍሮ እንዲወጣ የኦሮሚያ ፖሊስ የወንጀል ምርመራ ክፍል ክትትል በማድረግ ለጳውሎስ ሆስፒታል ፓቶሎጂስቶች አስክሬኑን እንዲመረምሩ በመደረጉ የአስክሬም ምርመራው ለፖሊስ ይደርሰዋል፡፡ የሸገር ከተማ ፖሊስ እና የገላን ከተማ ፖሊስ ባደረጉት ምርመራ ባል ጥፋተኛ መሆኑ በመረጃ በመረጋገጡ የምርመራ መዝገቡን ለሸገር ከተማ ዓቃቢ ህግ ተልኳል፡፡ ዓቃቢ ህግም በአቶ ደበበ ላይ  ከባድ የግድያ ወንጀል ክስ መስርቶበት ጥፋተኛ ሆኖ በመገኘቱ ተከሳሽ ደበበ ተሰማ በእድሜ ልክ እስራት እንዲቀጣ መወሰኑን የሸገር ከተማ አስተዳዳር ከፍተኛ ፍርድ ቤት መወሰኑን የሸገር ከተማ አስተዳደር የህፃናት እና ሴቶች ጉዳይ ፅ/ቤት ሀላፊ ኮማንደር ረቢሱ ደቻሳ ጨምረው ለብስራት ሬድዮና ቴሌቪዥን ተናግረዋል  ፡፡ በምህረት ታደሰ #ዳጉ_ጆርናል
1 3732Loading...
15
በቻይና አንዲት ሞግዚት የምጠብቃት ህፃን ወላጆች ገንዘብ ተበድረውኝ ልጃቸውን ጥለው ለአምስት ወራት ጠፍተዋል ስትል ተናገረች አንዲት ቻይናዊ ሞግዚት የምንከባከባት ልጅ ወላጆች ከእኔ የተበደሩትን ገንዘብ ይዘው ህፃኗን ጥለውብኝ ዱካቸውን ካጠፉ ወራት መቆጠራቸውን በመግለፅ ያለ አንዳች ክፍያ ህፃኗን ለመጠበቅ መገደዷን ተናግራለች። በቻይና ውስጥ ከአንድ ወር በላይ በዜና ሲነገር የቆየው የዚህ አስገራሚ ጉዳይ ሰለባ የሆነችው ሞግዚት ዩ ትባላለች። አዲስ የተወለደ ጨቅላ ህፃን ለመንከባከብ በ7,000 የቻይና ዩዋን ወይም 1000 የአሜሪካን ዶላር በወርሃዊ ደሞዝ በሃርቢን፣ በሄይሎንግጂያንግ ግዛት በሚገኝ ጥንዶች ቤት ተቀጥራ እንደነበር ተናግራለች። ስምምነቱን ከጥንዶቹ ጋር ከፈጸመች ብዙም ሳይቆይ አሰሪዎቿ ለዩ ንብረቶቸን እና የቅንጦት ዕቃዎችን ጨምሮ ትልቅ ውርስ ለመቀበል ወደ ቲያንጂን ግዛት መጓዝ አለብን እናም ልጃችንን በሚገባ ጠብቂልን ሲሉ ይነግሯታል። በተጨማሪም ለጠበቃ እና ለወረቀት ስራዎች ገንዘብ ስለሚያስፈልጋቸው ብድር እንድትሰጣቸው ሞግዚቷን ያግባቧታ። ጥንዶቹ ገንዘቡን ለሞግዚቷ እንደሚከፍሏት ዋስትና እንዲሆን በውርስ የምናገኘው እቃዎች እና የሆቴል ባለቤትነትን የሚያሳይ ሰነድ ፎቶግራፎች አሳይተዋታል።ዩ የሰማችው እውነት ስለመሰላት ለመጨነቅ ምንም ምክንያት አልነበረኝም በወቅቱ ብትልም ግምቷ ግን የተሳሳተ ሆኗል።እንደ ሞግዚቷ ዩ ገለጻ፣ አሰሪዎቿ ከጠፉ በኋላ ህፃኑን ካለፈው ህዳር ወር ጀምሮ ብትንከባከበውም አንዳችም ክፍያ አላገኘችም። ከዚህም በተጨማሪ እንደሚመልሱላት በማሰብ ከወንድሟ በመበደር ጭምር የሰጠቻቸው ከፍተኛ መጠን ያለው ገንዘብ ተሸውዳለች። በአጠቃላይ ከ110 ሺ ዩዋን ወይም ከ15,600 የአሜሪካን ዶላር በላይ ዕዳ ውስጥ እንደከተቷት ተናግራለች።ያጠራቀምኩትን ሁሉ ሰጥቻቸዋለሁ፣ ነገር ግን ካለፈው ህዳር ወር ጀምሮ ምንም ደሞዝ አላገኘሁም  በማለት ዩ ቅሬታዋን ለፖሊስ አቅርባለች። "ደመወዜን እና ከወንድሜ የተበደርኩትን ገንዘብ ዕዳ አለባቸው" ስትል አክላለች። ተስፋ የቆረጠችው ሞግዚት ጥንዶቹ በውርስ እናገኘዋለን ያሏትን ውድ ሰዓቶች፣ መኪናዎች እና ሌሎች የቅንጦት ዕቃዎችን ለጋዜጠኞች በፎቶ አሳይታለች። ያላትን የቁጠባ ገንዘብ ለማታለል ሁሉም እንቅስቃሴ ማጭበርበር መሆኑን ያወቀችው አለን ያሏት ሆቴል የውሸት መሆኑን ካረጋገጠች በኃላ ነው።ዩ አሰሪዎቿን በስልክ እና በዊ ቻት ደጋግማ ለማግኘት ብትሞክርም አልተሳካላትም። አርፈንበታል ያሉት ሆቴል ጋር ስትደውል ስለተባሉት ሰዎች ሰምተው እንደማያውቁ ሲገለፅላት ከፍተኛ የማጭበርበር ወንጀል ሰለባ መሆኔን ተረድቻለሁ ብላለች። በርካቶች ጥንዶቹ ለሞግዚቷ እንድትንከባከበው የሰጧት ህፃን በራሱ የእነርሱ ባዮሎጂካል ልጅ ላይሆን እንደሚችልና የተሰረቀ ሳይሆን አይቀርም ሲሉ አስተያየታቸውን ሰንዝረዋል። በስምኦን ደረጄ #ዳጉ_ጆርናል
1 1081Loading...
16
ዜጎች ለ#ጽዱኢትዮጵያ በዲጂታል ቴሌቶን እያደረጉ ያለው ድጋፍ ቀጥሏል-ጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ********************* ዜጎች ለ#ጽዱኢትዮጵያ በዲጂታል ቴሌቶን እያደረጉ ያለው ድጋፍ ተጠናክሮ መቀጠሉን ጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት አስታወቀ። ዜጎች ለ#ጽዱኢትዮጵያ በዲጂታል ቴሌቶን እያደረጉ ያለው ድጋፍ ግንቦት 4 ከምሽቱ 12 ሰዓት በኋላ ንቅናቄው ሳይቆም በመቀጠሉ የተገኘ ተረፈ 'የ50 ሚሊዮን ብር በአንድ ጀምበር' ዲጂታል ቴሌቶን የተጨማሪ አንድ ቀን ገቢ 61,753,172.47 ብር መሆኑ ተገልጿል:: ይህን ተከትሎ ለ#ጽዱኢትዮጵያ በግንቦት 4 እና 5 የተገኘው ገቢ ድምር 216,253,172 ብር መድረሱን ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት የተገኘው መረጃ ያመላክታል
1 0690Loading...
ኢትዮጵያ እና አዘርባጃን የጋራ ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነትን በሚያረጋግጡ ጉዳዮች ዙሪያ በትብብር ለመስራት ተስማሙ **** በአዘርባጃን በይፋዊ የሥራ ጉብኝት ላይ የሚገኙት የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ከአገሪቱ የኢኮኖሚ ሚኒስትር ሚካይል ጃባሮቭ ጋር ፍሬያማ ውይይት አድርገዋል። በውይይቱም የሁለቱን አገራት የኢኮኖሚ ተጠቃሚነት በሚያረጋግጡ ጉዳዮች ዙሪያ በትብብር ለመስራት ከስምምነት ላይ ተደርሷል። በኢትዮጵያ ያለውን አስተማማኝ የመልማት ጸጋ እና ዕድል ለመጠቀም፣ በተለይም ገቢን ለማሳደግ በሚደረገው ጥረት አዘርባጃን ድጋፍ ለማድረግ ዝግጁ መሆኗን ሚካይል ጃባሮቭ ገልጸዋል። በኢንቬስትመንትና በስትራቴጂያዊ ስራዎች ያላትን ልምድ ለማካፈልም አገሪቱ ፍላጎት እንዳላት ሚኒስትሩ ተናግረዋል። በተጨማሪም አገሪቱ በጋራ መልማት የሚያስችሉ ዕድሎችን ሁሉ ለመጠቀም ያላትን ቁርጠኝነት ማረጋገጣቸውን ከምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ማህበራዊ ትስስር ገጽ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። አስተያየት መረጃ  ካሎት @FANA_TV_BOT 👈ያድርሱን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇👇  @fana_televisions @fana_televisions
Show all...
👍 1
ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከአፍሪካ ልማት ባንክ የልዑካን ቡድን ጋር ተወያዩ ****** የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በዛሬው ዕለት ከአፍሪካ ልማት ባንክ የልዑካን ቡድን አባላት ጋር ተወያይተዋል። ውይይቱ ባንኩ ከከተማዋ ‘ትራንስፎርማቲቭ’ ግቦች አንዱ የሆነውን የቤት ግንባታ ፕሮጀክት በሚደግፍበት ሁኔታ ላይ ያተኮረ እንደነበር ከከንቲባዋ የማህበራዊ ትስስር ገጽ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል። አስተያየት መረጃ  ካሎት @FANA_TV_BOT 👈ያድርሱን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇👇  @fana_televisions @fana_televisions
Show all...
👍 1
2ኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያን ከታሪክና ከባህላቸው ጋር ያላቸውን ትስስር ለማጠናከር ያለመ የፓናል ውይይት ተካሄደ **************** "ከታሪካዊ መሰረትዎ ጋር ይገናኙ" በሚል መሪ ሃሳብ ወደ ሀገራቸው የመጡ የ2ኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያን የፓናል ውይይት በዓድዋ ድል መታሰቢያ ተካሂዷል። መርሀግብሩ 2ኛ ትውልድ ኢትዮጵያውን ከታሪካዊ መሰረታቸው ጋር እንዲገናኙ እና ስለሀገራቸው እንዲያውቁ ለማድረግ የተሰናዳ ነው። በመርሀግብሩ ላይ የአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች አቤቤ እና የቱሪዝም ሚኒስትር አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ እንዲሁም ከተለያዩ አገራት የመጡ 2ኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያን ተገኝተዋል። አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ፥ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ያቀረቡትን ጥሪ ተከትሎ "ከባህልዎ ጋር ይተዋወቁ" በሚል በተካሄደው የመጀመሪያው ዙር መርሀግብር በርካታ 2ኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገር ቤት መምጣታቸውን አስታውሰዋል። 2ኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያኑ ከታሪካዊ መሰረታቸው ጋር እንዲገናኙ በተሰናዳው ሁለተኛው ዙር መርሀግብርም በርካታቶች ወደ ሀገራቸው መምጣታቸውን ተናግረዋል። የቱሪዝም ሚኒስትሯ በንግግራቸው፥ ኢትዮጵያ የሚያኮሩ በርካታ ባህሎች እንዳሏት አንስተዋል። የአዲስ አበባ ከተባ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በበኩላቸው፥ በኢትዮጵያ ትልልቅ የልማት ስራዎች እየተከናወኑ፤ ሀገሪቱም በለውጥ ጎዳና ላይ እየተራመደች መሆኑን አንስተዋል። ኢትዮጵያ የሚያኮራ ትልቅ ታሪክ እንዳላት የጠቀሱት ከንቲባዋ፤ ያለፉ ስህተቶች ቢኖሩ እንኳ ከመራራቅ ይልቅ ተቀራርቦ በመነጋገር በጋራ ማረም እንደሚገባ ጠቁመዋል። ለዳያስፖራ አባላቱ የኢትዮጵያን ታሪክ እና ለሀገራቸው ሊያበረክቱት የሚችሉትን አስተዋጽኦ የተመለከተ የመነሻ ገለፃ ቀርቦላቸው ተወያይተውበታል። በወንድወሰን አፈወርቅ
Show all...
👍 1
በአንድ እግር እና በአንድ እጅ ዓለምን እየዞረ ያለው ቻይናዊ ወጣት ***** የሰላሳ ሦስት ዓመቱ ጉዎ ሻኦዩ በአንድ እግር እና በአንድ እጁ ዓለምን እየዞረ ይገኛል፡፡ ከአውሮፓውያኑ የካቲት 2023 ዓ.ም ጀምሮ ከ12 በላይ ሀገራትን መጎብኘትም ችሏል። ከደቡብ ምስራቅ ኢስያ ተነስቶ አፍሪካን ማየት የቻለው ቻይናዊው ወጣት፤ በቀጣይ ወራትም በአፍሪካ የተለያዩ ሀገራትን ለመጎብኘት ዕቅድ እንዳለው ተናግሯል፡፡ በ14 ዓመቱ በደረሰበት አደጋ ቀኝ እጁን እና እግሩን ካጣ ከ5 ዓመት በኋላ ለቻይና ብሔራዊ ቡድን ብስክሌተኛ ለመሆን የበቃው ጉዎ፤ ብስክሌት የሕይወቱን ትልቁን ድርሻ እንደሚይዝም ያስረዳል። ለልጆቹ አርዓያ ለመሆን እንደሚተጋ የሚናገረው ወጣቱ፤ አካል ጉዳተኛ መሆን ከምንም ሊገድብ እንደማይችል ለማሳየት የማይታሰበውን እና የማይቻል የሚመስለውን ሲያደርግ ይታያል፡፡ ጉብኝት ባደረገባቸው ሀገራት መጠነኛ በሆነው የእንግሊዘኛ ቋንቋ ችሎታው የቻለውን ያህል እየተግባባ የተለያዩ ባህሎችን ለመቃኘት ችሏል፡፡ የጉዞ ታሪኩንም እየቀረፀ በማኅበራዊ ትስስር ገፁ በማጋራት በርከት ያሉ ተከታዮችን አፍርቷል፡፡ አስተያየት መረጃ  ካሎት @FANA_TV_BOT 👈ያድርሱን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇👇  @fana_televisions @fana_televisions
Show all...
ለስድስት ዓመታት ባለቤቱን ቤት ውስጥ ቀብሮ ቤተሰቦቿን አረብ ሀገር ሄዳለች ብሎ ያታለለው ግለሰብ በእስራት ተቀጣ ፡፡ በሸገር ከተማ አስተዳደር ገላን ክፍለ ከተማ አንዶዴ ወረዳ ውስጥ አቶ ደበበ ተሰማ እና ወ/ሮ ዝናሽ ባይሳ የተባሉ ጥንዶች ከ2004 ጀምሮ እስከ 2010 ዓ.ም ድረስ አንድ ልጅ አፍርተው በትዳር አብረው ይኖሩ እንደነበር የሸገር ከተማ ፖሊስ አስታውቋል፡፡ በእነዚህ ዓመታት ውስጥ  ከ2004 ዓ.ም እስከ 2007 ዓ.ም ሚስት ወ/ሮ ዥናሽ ወደ አረብ ሀገር ሄዳ ነበር፡፡ ከአረብ ሀገር ስትመለስ አንድ ልጅ ወልደው በመኖር ላይ ሳሉ ከቆይታ በኃላ ሚያዝያ 25 ቀን 2010 ዓ.ም ነው ምሽት ላይ  ሚስት በድጋሚ ኮንትራት ስላላት ወደ አረብ ሀገር ለመሄድ ሀሳብ ታቀርባለች ባል ግን በዚህ ፍቃደኛ አልሆነም፡፡ ከሀገር መውጣት  እንደማትችል እና እዚው አብረን መኖር አለብን በማለት በሀሳቧ እንደማይስማማ ያሳውቃታል፤ በሁኔታው ወደ ከፍተኛ ጭቅጭቅ ውስጥ ይገባሉ  ጭቅጭቁ እና አለመግባባቱም ከሮ ባል አካፋ አንስቶ የሚስቱን ጭንቅላቷን ከመታት በሓላ በህይወት ትኑር አትኑር የሚለውን ሳያረጋግጥ ቤት ውስጥ ጭቃ ለመመረግ የተቆፈረ የአፈር ጉድጓድ ውስጥ ይቀብራታል፡፡ ባል ከሶስት ቀን በሓላም ወደ ቤተሰቦቿ በመሄድ ልጃቸው  ወደ አረብ ሀገር እንደሄደች ይነግራቸዋል፤ ቤተሰቦቿም እንዴት ሳትነግራቸው እንደሄደች ላቀረቡለት ጥያቄ እንዳትሄድ እናንተ ስለከለከላቿት ነው ብሎ ያሳምናቸዋል እነሱም ይቅናት በማለት ጉዳዩን እንደተውት  ተገልፆአል፡፡ በዚህ ሁኔታ ግን ለ6 ዓመት ያህል ቤተሰቦቿ ስለሷ ምንም አይነት መረጃ ባለማግኘታቸው ተጠራጥረው ባልን ይጠይቁታል ባልም እሱ ጋር እንደምትደውል እና የቤት እና የመኪና መግዣ እስኪሞላላት ወደ ሀገር አልመለስ እንዳለችው ለቤተሰብ ይናገራል፡፡ ቤተሰቦቿም በሁኔታው በድጋሚ ጥርጣሬ ውስጥ ስለገቡ ለፖሊስ ያመለክታሉ። ፖሊስም ጉዳዩን ለማጣራት  ኢምግሬሽን እና ዜግነት ምዝገባ አገልግሎት ያመለከትታል በዚህም ወ/ሮ ዝናሽ ወደ ሀገር ውስጥ መመለሷን እንጂ ከሀገር መውጣቷን የሚያመላክት መረጃ እንደሌለ ለፖሊስ መረጃው ይደርሰዋል፡፡ ፖሊስ በቀጥታ ባለቤቷን በቁጥጥር ስር አውሎ ምርመራ ማጥራት ሲጀምር አቶ ደበበ ሚስቱን ለስድስት ዓመታት  ቆፍሮ መቅበሩን እና ቤተሰቧን ሲያታልል እንደነበር  ቃል ይሰጣል በዚህ መሰረትም የግለሰቧ አስክሬንም ተቆፍሮ እንዲወጣ የኦሮሚያ ፖሊስ የወንጀል ምርመራ ክፍል ክትትል በማድረግ ለጳውሎስ ሆስፒታል ፓቶሎጂስቶች አስክሬኑን እንዲመረምሩ በመደረጉ የአስክሬም ምርመራው ለፖሊስ ይደርሰዋል፡፡ የሸገር ከተማ ፖሊስ እና የገላን ከተማ ፖሊስ ባደረጉት ምርመራ ባል ጥፋተኛ መሆኑ በመረጃ በመረጋገጡ የምርመራ መዝገቡን ለሸገር ከተማ ዓቃቢ ህግ ተልኳል፡፡ ዓቃቢ ህግም በአቶ ደበበ ላይ  ከባድ የግድያ ወንጀል ክስ መስርቶበት ጥፋተኛ ሆኖ በመገኘቱ ተከሳሽ ደበበ ተሰማ በእድሜ ልክ እስራት እንዲቀጣ መወሰኑን የሸገር ከተማ አስተዳዳር ከፍተኛ ፍርድ ቤት መወሰኑን የሸገር ከተማ አስተዳደር የህፃናት እና ሴቶች ጉዳይ ፅ/ቤት ሀላፊ ኮማንደር ረቢሱ ደቻሳ ጨምረው መናገራቸውን ብስራት ሬድዮና ቴሌቪዥንን ጠቅሶ ዳጉ ጆርናል አስነብቧል፡፡ @ETHIOSTUDENTS @ETHIOSTUDENTS
Show all...
👍 5
ዲያስፖራው የሀገራዊ ምክክሩ አካል እንዲሆን የሰላም እና የይቅርታ መድረክ እያዘጋጀን ነው፡- ኢንተርናሽናል ዲያስፖራ ፎረም *************** ዲያስፖራው የሀገራዊ ምክክሩ አካል እንዲሆን የሰላም እና የይቅርታ መድረክ እየተዘጋጀ መሆኑን ኢንተርናሽናል ዲያስፖራ ፎረም ገለጸ። ዲያስፖራው ካለበት ሆኖ የሀገሩን ሰላም እና መረጋጋት ይፈልጋል ሲሉ የኢንተርናሽናል ዲያስፖራ ፎረም ምክትል ፕሬዚዳንት ሰለሞን አሻግሬ ገልጸዋል፡፡ የዲያስፖራውን ሀገር ወዳድነት እና ሰላም ፈላጊነት በመረዳት የተማረውን እና ያልተማረውን በአንድ መድረክ ተገናኝቶ እንዲመክር እና በአቅሙ አስተዋፅኦ ማድረግ እንዲችል መታሰቡን ነው አቶ ሰለሞን ያነሱት፡፡ በዚህም የዲያስፖራ ፎረሙ የሰላም እና የይቅርታ መድረክ በማዘጋጀት ላይ እንደሚገኝ ነው የተናገሩት፡፡ በሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የክልሎች ከተማ አስተዳደሮች እና ዲያስፖራ አስተባባሪ የሆኑት አቶ ረታ ጌራ በበኩላቸው፤"አካታችነት"መርሁ የሆነው ኮሚሽኑ የህብረተሰብ ተሳትፎ፣ ተቋማት እና ማህበራት፣ መንግስት፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች እና የዲስፖራው ተሳትፎ በማለት የተሳታፊ ዓይነቶችን በአምስት መመደቡን ጠቁመዋል፡፡https://www.facebook.com/EBCzena/posts/pfbid0swbmZ8gdpLZmw2n4G5EzsgLT6F1emk7ksdW1c2f194fcozxGhAJqrkNivnBtM4Gfl
Show all...
👍 4 1

👍 5 2