cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking ÂŤAccept allÂť, you agree to the use of cookies.

avatar

👫ሲከፋሽ አልወድም 👅👫

Ååaååå `👅welcome to my channel🍭 🔥Dance challenge🍭 🔥Video💿🎀 🔥Hbd pics🎂🍰 🔥Couple pics 🔥friend ship pics🍭 🔥Music🎶🍭 🔥Short short love quotes🍭 🔥Any so😍😍 🔥Owner😍 😈Eyu% ❤❤❤❤❤❤❤❤

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
346
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

😔😔😔💔💔💔😔😔😔 ላንቺ ግን አልነበርኩም😢 አዎ ዱርዬ ነኝ………አንቺ ላይ ግን አልነበርኩም አዎ ውሸታም ነኝ………አንቺን ግን አልዋሸሁም አዎ እሰክራለሁ…………ግን ፈልጌ ሳይሆን ስትናፍቂኝ ነው አዎ ባለጌ ነኝ……………አንቺ ላይ ግን አልባለኩም ሌባም ነኝ ………………የሰረኩት ግን ለአንቺ ነው ሌሎችን የራኩት ጉረኛ ሆኜ ሳይሆን አንቺን እንዳይደብርሽ ብዬ ነው ለጥፋቴ ግን ሌሎቹን አልወቅስም አንቺም ቢሆን አንቺም ልክ ነሽ ባይሆን አምናለሁ ሲሆን ያማል አይደል😔 ላንቺ ግን አልነበርኩም……………… ሁለት አመት ተቆጥረውም ካንቺ ውጪ ግን አሁንም ሴቱ ሴት አይመስለኝም ግን አብሬሽ መሆን አልፈልግም ብፈልግም አንቺ የሌላ ነሽ 🥺🥺@wiz_muse
Show all...
ከግጥም አታልፊም ።🌓 🌓1 መጣሽም :አልመጣሽ ኮራሽም: አልኮራሽ ደመቅሽም ፡አልደመቅሽ አወቅሽም ፡አላወቅሽ ብትሽኮረመሚ፡ ብትኮሳተሪ ዝም ፡ጭጭ ፡ብትይ ፡ደሞም፡ ብታወሪ ብትገላመጪ ፡ብትንቀባረሪ መፅሐፍ ፡ብትደግሚ፡ ቁርአን ፡ብትቀሪ መሐይም፡ ብቶኚ፡ አልያ ፡ብትማሪ ያሻሽን፡ ቢያረግሽ፡ ያሻሽን ፡ብቶኚ ,ልብሽ ፡ቢርገበገብ፡ አልቅሰሽ፡ ብታዝኚ ብትንከራተቺም እኔን አታገኚ! ምናልባት! አንጀቴ፡ እንኳን ፡ሳስቶ፡ ልቤ ፡ቢወድሽም አድናቆት፡ ካለው፡ ቃል፡ ከግጥም፡ አታልፊም https://t.me/love143l Be (tewo)
Show all...
Love🤝 Eና😎 ፍቅር❤❤❤😂🙈👌

Fiker malet yafekeruten sew mageget becha sayehon lafekerut sew destan mefeter new. እዚ ግሩፕ ላይ ፖለቲካ ዘረኝነትን ansetnagdm ። ሌላ እዚ ግሩፖ ላይ መጃለስ መፋቀር መጋባት😂☺ ዘፈን መጋበዝ ፈታ ማለት መብት ነው ።ይመቻቹ ሰው Add ማረግ አትርሱ❤❤❤😂$

አንተ ከኔ ብሰህ (✍ሃይሚ) አንተን ቢያወጣልኝ ፥ ቢያስረሳኝ እልና ፤ "ስምዓኒ" ብዬ ፥ ፀሎት አደርስና ፤ ለገብርኤል ለታ ፥ በጠዋት ማልጄ ፤ ሂጄ ተሳልሜ ፥ ተፀበል ገብቼ ፤ እንደገና ደሞ ፡ ብታስረሽኝ ብዬ ፥ በፊት እሁድ ለታ ፤ ሂጄ ተሳልኩና ፥ ከቅድስት ልደታ ፤ ታዲያ ምን ያደርጋል፡ ፀልየህ መሰለኝ ፥ አንተ ከኔ ብሰህ፤ ተስልሀል መሰል ፥ አታስረሳት ብለህ ፤ ያንተ ተሰምቶልህ፡ ጭራሽ ከልቤ ፥ ላይ አንተን አነገሰህ ፤ ፀልየህ መሰለኝ ፥አንተ ከኔ ብሰህ ። ✍ @Yusgj ለማንኛውም ሀሳብ እና አስተያየት @Yusgj
Show all...
አንዳንዴ ምን እንደሆንን ሳናውቅ ዝም ብሎ ይከፋናል ያ ስሜት ግን በጣም ከባድ ነው😞😞😞 @fkrnneeee
Show all...
​​​​​​▓▓▓▓▓▓▓ ግጥM ▓▓▓▓▓▓▓ እንባና አንደበት እንባና አንደበት ውለው ከአደባባይ፤ ለአምላክ ሊያቀርቡ የደረሰባቸውን … በደልና ስቃይ፤ እንባ አሸነፈ አሉ በፍጹም ዝምታ፣ እየገነፈለ ሆኖ መንታ መንታ። አንድም ብሎ ትርጉም አንደበት ቢያቅተው፤ እንባ ፈተፈተው ምስጢርም አልቀረው። ሰዎች እትሞኙ ዝም ይበል አንደበት፣ አራት አይና እንባን የሚያሸንፍ ምሁር … እይገኝም በውነት። ግዴለም ዝም በሉ እንባ ብቻ ይናገር፡ እርሱ ያደርሰናል ካሰብንበት መንደር። ከእንግዲህስ ወዲያ ሥራ አልፈታም እኔ፤ አራት እይናው እንባ ለሚፈታው ቅኔ። እንባ ሆይ ኮለል በል ውረድ እንዳመልህ፤ ከአንደበት ይፈጥናል ለጥያቄ መልስህ። እንባ ደረሰ አሉ ከጸባዖት መንደር፣ የነፍስን ጩኸቷን ለጌታ ሊናገር። እንዲህ ከሆነማ የእንባ ተግባሩ፤ መስኮቱ ይከፈት ይውጣ ከማኅደሩ፤ ደጋግሞ እንዲገለጥ የአምላካችን ክብሩ። አንተም የእኔ እንባ ኮለል በል በጉንጬ፣ የአምላኬን ቸርነት እልጨርስምና…. በእንደበት ገልጬ። ━━━━━━✦✗✦━━━━━━━ ምርጫዎ ስለሆነ እናመሰግናለን 😘 አዘጋጅ፦ ፍቅሬን በግጥM ➳➳ ከወደዱት ለሌሎች ሼር ያድርጉ
Show all...

​​​​​​▓▓▓▓▓▓▓ ግጥM ▓▓▓▓▓▓▓ ሂጄ ነበር ሂጄ ነበር አዎ ፍቅሬንም ገፍቼ ራሴንም ጥዬ ማነቴን ትቼ ዛሬ ግን በቅቶኛል በጣም ናፍቀኸኛል የበደልኩህ በድል ያንገፋግፈኛል እንዴት እንደመጣው እንዳትጠይቀኝ ምክንያቱም አንድ ነው ስለምትናፍቀኝ አንድ የበደለህ ሰው ናፍቀኸኛል ቢልህ አቃለው አለሜ ፌዝ ነው የሚመስልህ ስማኝ የምወድህ ጊዜ ስጠኝና ጥቂት አዳምጠኝ ከልብህ ሁንና እኔ ተራ ሰው ነኝ ህልሜን ያጠበብኩኝ ስላለፈው ፍቅር ይቅርታህን ስጠኝ ይቅር በላኝና ቃልኪዳን ላክልኝ ጣትህ ከጣቴ ጋር ትቆላለፍልኝ Hana yimer ✍ ━━━━━━✦✗✦━━━━━━━ ምርጫዎ ስለሆነ እናመሰግናለን 😘 አዘጋጅ፦ ፍቅሬን በግጥM ➳➳ ከወደዱት ለሌሎች ሼር ያድርጉ
Show all...

💞💝💞💞💞💞💝💞💝💞💝💞💝💞💝💞💝💞💝💞💝💞💝💞💝💞💝💞💝💞💞💝💞💝💞💝💞💝 አይሆነኝ እኔስ ያላንተ። 💞በፍቅርህ ጥላ ወደኩኝ አባቴ🙉እዩልኝ ስሙልኝ🤔እዩልኝ ውዴን💝በፍቅሩ ተይዤ እኔ መንደዴን😱አሀ አሀ።አይመጣ እንደሆነ እኔ ልሂድና💝 ፍቅሬን ተናግሬ ላውጣዋ በዝና💝😯በዝምታ ጥላ ታስሬ 💏ፍቅሩን አምቄ ከምኖረው እኔ።ሄጄ ላሳውቀው ለሱነው መኖሬ💝 የፍቅሬ ድባቡ።ባንተ ነው ማበቡ💝አትቅራ ውዴ ባንተ ነው ማማሬ የፍቅርን ትርጉም ማሳያ ሚስጥሬ።አንተ ነሀ አካሌ።ታድያ ወዴት ልቴድ💞ፍቅሬን ሳለግርህ ከዛሬ ከነገ ነግርሀለው እያልኩ ይኧው ስንት ግዜዬ ሳለግርህ ከረምኩ😍ነግርሀለው እያልኩ አፍሬህ እየተውኩ።አንተም አታወራ እኔም አላወራ 💞ካንተ ቃሉ ይምጣ ብዬ ብጠባበቅ።ከዛሬ ከነገ ትሻሻላለህ ብዬ💝ስጠብቅህ በፍቅርህ ቆስዬ ወይም አታወራ ወይም አላወራ💞ግራ ገባኝና መጣውኝ ልጣራ😍የፍቅሬን ክራር እኔው ልደርድር💝 የፍቆሬን ወሬማ እኔው ላሳምር💞 አተ እደሆነ ቆስቁሰህ ትተህ ያልጠፋ እሳትውስጥ እኔን ወርውረህ 😍ወይም አታወራኝ ወይም አመጣልኝ💝በፍቅር መቃብር ብቻ የቀበርከኝ💞ማስታወሻን ካንተ ለኔ የተውክልኝ💞ዝምተኝነትህን ብቻ የሰጠኸኝ 💝ካንተ ማስታወሻ ሌላ ነገር ያለኝ እሺ ባይነትህን አንስተህ ሰጠኸኝ 💝ሌላ ማስታወሻ ደም ካንተ ያለኝ ይቅርታ ባይነትህን ደጋግመህ ሰጠኸኝ💞 ታድያ ዝም ስትለኝ 😍ታድያ እኔን ስሸሸኝ።አንተን ምጠላበት አቅምስ አነሰኝ😱 ታድያ ብጠራህስ🙉ታድያ ብወድህስ ምናነሰህ ውዴ💞እመነኝ ፀባይህ አሸነፈኝና ወደድኩህ እኔው ከንደገና😍 አልወድም ከግዲ ብዬ የነበርኩት ጀግና💞ስቱ ሲማፀነኝ ስሸኛቸው ብደማ😍 ታድያ ልቤ ምን አገኘ ከቶ ላንተ ሟሟ በተለይ ዝምታህ ገደለኝ አሳፈረኝ ሳተነፍስ ፍቅርህ ነገረኝ 😍 ሴትን ልጅ የሚያጫውታት የሚያስቃትን ትመርጣለች💞 ሴትን ማጫወት ማሳቅን ባትችልበት ህመሜን ተጋርተህ ምኖንሽም ባትል። ዝምተኝነትህ ቢያስፈራኝ በጥልቅ። ብቻ አላቅም አልወድም ያልኩት ሰው አባቴ እንዲ ስወድቅ በዝምታው ገዳይ ብዬ ልሰይም💞ስንቱ ሲያሳስቀኝ ስንቱ ሲያቧርቁኝ ቦታ ሳልሰጣቸው 💞በዝምታው ገዳይ አንተ በለጥካቸው። ።።።።።።።።።።።።።። @serkimaki @serkimaki JOIN AND SHAR ┄┄┄┄┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄┄
Show all...
You can find best 50k wallpapers for your #Profile #Pc background #Smart phone background https://t.me/highquality1080pwallpaper
Show all...
High quality wallpaper

You can find best 50k wallpapers for your #Profile #Pc background #Smart phone background