1 209
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
Dear school principals the above Document is grade 12 2015E.C school candidate cluster center ; please check your university and give your feedback to sub city cluster Co ordinator!!
ማሳሰቢያ የመልስ ወረቀት በተመለከተየ8ኛ ክፍል ለሁለቱም ስርዓተ ትምህርት ተመሳሳይ ወይም አንድ አይነት ነው፡፡ ለ6ኛ ክፍል ለአፋን ኦሮሞ ስርዓተ ትምህርት ለሁሉም የትምህርት ዓይነት ተመሳሳይ ወይም አንድ አይነት ነው፡፡ ለ6ኛ ክፍል አማርኛ ስርዓተ ትምህርት የመልስ ምርጫዎቹ ለእንግሊዝኛ ትምህርት A:B:C;D ሲሆን ሌሎቹ የትምህርት አይነቶች በአማርኛ ፊደል ሀ፤ለ፤ሐ፤መ ስለሆነ በተላከው የመልስ ወረቀት መሰረት ሞዴል ፈተና እንዲለማመዱ ይደረግ፡፡
