cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

TTS Dish Installation

Inbox me @tesfa_13

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
262
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

arsenal vs shefield watan 2 live now wow Watan watan Watan wow wow
Show all...
ሰላምዛ ሬ ይዤላቹ የመጣሁት አሞስ(amos 4) ስለሚባለው ሳተላይት ነው ይመቻቹ👍 አሞስ በውስጡ 👉10 የሚደርሱ sport chanals 👉Kids chanals 👉documentary chanals 👉Movie chanals 👉እንዲሁም ተወዳጁ MTV እና 👉 adult CHANALS የያዘ ሳተላይት ነው አሞስ በምዕራብ(west) አቅጣጫ 4 ድግሪ ላይ የሚገኝ ሲሆን አብዛኛዎቹ በሚባል መልኩ በ ዶላር ምልክት አለባቸው ያ ማለት የሚከፈትበት ሌላ ሲስተም ያስፈልጋል 👉Server ልክ እንደ ቫርዚሽ bissky ሞልተን አደለም ምንከፍታቸው እንግዲህ server ምንድነው ? ለምን ይጠቅማል ? የሚለውን እንይ ከ አሞስ ጋር ምን ያገናኘዋል ? -ቻናሎቹ ለመክፈት የግድ Server ይፈልጋሉ። server ማለት ቻናሎችን በትንሽ Connection ምክንያት እንዲከፍቱ ማረጊያ Account ሲሆን። እንደ እየ Serveru አይነት ከ1 ወር ጀምሮ እስከ 12 ወር ይኖራል። ከሰርቨሮች መካከል። -"Cccam" ይህ ማለት ሁሉም HD ሪሲቨሮች ላይ ያለ server ሲሆን ከታች የምዘረዝራቸው Serverኦች ለሌላቸው ሪሲቨሮች የሚሆነው ብቸኛ አማራጭ ነው። 🔥 የማይቆራረጥ Cccam የለም። ሪሲቨር መግዛት ካልቻሉ ብቻ ነው ይህንን Server እንዲጠቀሙ ምንመክረው። (Cccam በሁሉም HD ሪሲቨር ስለሚሰራ wifi antenna ብቻ ገዝተው መጠቀም ይችላሉ) 💥-"Forever server"- ይህ በጣም ጀግና እና አንደኛ Serverየምለው ሲሆን ከሚገኝባቸው ሪሲቨሮች መካከል። • ታይger T8,T8 High class v2,T3000 Mega,T8 Mini ultra,T8 Mini ultra V2 •Staርሳat T-14 Extreme,90000,2000,X1 Pro,X2 Extreme እና ሌሎችም። •Lifestar 9090,9090 Diamond ,9595 ⚠እነዚህ ሪሲቨሮች ካልዎት ያለ Cccam በጥራት የO.ኤስ.N መዝናኛ እና የ Amos Yes እስፓርት ቻናሎችን በጥራት ያለምንም መቆራራጥ መጠቀም ይችላሉ። 💥-"Gshare plus" ወይም "SuperGshare plus" - ሁለቱም ያው እና አንድ ነው! ያለምንም መቆራረጥ Amos እና O.ኤስ.N ቻናሎችን የሚከፍት ሲሆን ከሚሰራባቸው ሪሲቨሮች መካከል። •LEG N24+ Plus, LEG N24 pro,LEG N24 Pro Iron , LEG H-14 , LEG M-18 HD , LEG N24 (NEW) ይገኙበታል። •Superstar V8 እና V8 plus •Lifestar 1000++ እና Ls9200 Gold እና LS9300 GOLD -Lifestar 9200 እና 9300 ተጠቃሚ ከሆኑ ያለው ብቸኛ አማራጭ Cccam ብቻ ነው። ⚠እነዚህ ሪሲቨሮች ካልዎት ያለ Cccam በጥራት የO.ኤስ.N መዝናኛ እና የ Amos Yes እስፓርት ቻናሎችን በጥራት ያለምንም መቆራራጥ መጠቀም ይችላሉ። 💥-"Funcam" - ይህ በጣም ምርጥ የሚባል Server ሲሆን ከሚገኝባቸው ሪሲቨሮቭ መካከል። •Realstar 1010 ሪሲቨር። •Supermax F-18 Supertech/Superplus •ሁሉም Supertech የሚሉት የsupermax 2350፣2425፣9200 ሪሲቨሮች። •Lifestar,6060,8080,8585 ሪሲቨሮች። •Starsat 4080 ሪሲቨር ይገኙበታል። ⚠እነዚህ ሪሲቨሮች ካልዎት ያለ Cccam በጥራት የO.ኤስ.N መዝናኛ እና የ Amos Yes እስፓርት ቻናሎችን በጥራት ያለምንም መቆራራጥ መጠቀም ይችላሉ። ለምሳሌ ያህል እነዚን ጠቀስን እንጅ ብዙ አይነት serveroch አሉ ‼️‼️‼️አሞስ ለመስራት ምን ያስፈልጋል Nile sat ተጠቃሚ ከሆኑ👇👇 1ኛ HD ሪሴቨር ነገር ግን ካሎት አያስፈልግም 2ኛ Wifi antenna ሪሴቨር ላይ የምትሰካ 3ኛ Lnb ነገር ግን የተቀመጠ ካለ አያስፈልግም 4ኛ Switch Nile sat ማትጠቀሙ ከሆነ 👇👇 1ኛ ዲሽ ሰሀን 2ኛ HD ሪሴቨር ነገር ግን ካሎት አያስፈልግም 3ኛ Wifi antenna ሪሴቨር ላይ የምትሰካ 4ኛ Lnb ነገር ግን የተቀመጠ ካለ አያስፈልግም 5ኛ Switch 📡📡📡📡 ማንኛውንም አይነት ዲሽ ስራ እንሰራለን 📡📡📡📡 👉AMOS 4 👉ETHIOSAT 👉IDMAN AND CBC SPORT 👉NILESAT 👉Tv Varzish And Football Hd 👉Ds Tv 👉GOD CHAANAL ለተጨማሪ +251940280092 😳ለ አዲስ አበባና አከባቢዋ ብቻ‼️‼️
Show all...
UPDATE Nilesat 7°W ላይ አዲስ ቻናለ ተጠቃሚዎች 🖥Best OF Ethiopia ✏️11512V27500 SHARE @tesfadish
Show all...
የሳምንቱ የሳተላይት ዲሽ ዜናዎች 1. EthioSat 57°E ላይ ያሉት የ Hornsport ቻናሎች በ Multimedia የመቆለፊያ ሲስተም ተቆልፈዋል እስከ አሁን በማንኛውም ረሲቨር እየሰሩ አይደለም አዲስ ነገር ሲኖር የምናሳውቅ ይሆናል። 2. EthioSat 57°E ላይ ያሉት የ MBC Package ቻናሎች ድምፅ በ SuperStar እና በ LIFESTAR ረሲቨሮች እየሰሩ ነው። 3. Yahsat 52.5°E ላይ ያሉት Football HD እና TV Varzish English Premier League ቀጥታ ማስተላለፍ ጀምረዋል። 4. Nilesat ላይ ያሉት የ OSN ቻናሎች ሁሉም ቶልፈዋል በማንኛውም ረሲቨር እየሰሩ አይደለም ስለዚህ እስከሚከፈት ድረስ Amos 4°W Yes Package ሰርታችሁ ወይም አሰርታችሁ ብትጠቀሙ ይሻል አዲስ ነገር ሲኖር የምናሳውቅ ይሆናል። 5. Apollo እና ብዙ የ IPTV ቻናሎች በቴሌ ኔትወርክ ብሎኪንግ ምክንያት በጣም እያስቸገሩ ነው ቴሌ ብሎክ ያደረጉትን እስኪያስተካክሉ ድረስ መታገስ ግድ ነው ሌላ ሀገር በጥራት ይሰራል አዲስ ነገር ሲኖር የምናሳውቅ ይሆናል። 6. Eutelsat 7°E Canal plus Ethiopia Package ላይ ብዙ ቻናሎች እንደገቡ ይታወቃል SuperSport ጨምሮ ብዙ የ DSTV ቻናሎች Free ናቸው አብዛኞቹ ቻነሰሎች ድምፃቸው Dolby Digital Plus ስለሆነ ኢትዮጲያ ውስጥ ከሚሸጡ ተሲቨሮች ውስጥ የሚሰሩት በ LIFESTAR 9595, LIFESTAR 9090HD, LIFESTAR 9090HD mini, LIFESTAR, 9090 Diamond ናቸው። ለተጨማሪ መረጃ @tesfadish
Show all...
ለ Yahsat 52°E ተጠቃሚዎች አዲስ ቻናል ገብቷል OMN TV 11938 H 27500 @tesfadish
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.