cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

(WULSU) WU law students union channel

This channel is for all law students of wollo university school of law so that to share any relevant information , as much as possible. በወሎ ዩኒቨርሲቲ የ ህግ ተማሪዎች ህብረት የተመሠረተ ነው። @Join us!! @wulsu. ለማንኛውም አስታየት =- @lawstudentWU

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
129
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 #Share our channel to your friends #Share it to different groups ⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️ ስለ-ሕግ⚖About-Law ⚖⚖ ስለ-ሕግ About-Law #የህግ የስራ ማስታዎቂያዎች⚖📨 #ህግ ነክ ፅሁፎች ማብራሪያዎች📋 #የተለያዩ የሕግ መፅሐፎች 📚 #የሕግ ምክር አገልግሎቶችን #የኢትዮጲያና አለምአቀፍ ህጎች #የክስ ፎርሞች📓 #የፍርድ ቤት ውሣኔዎች 👨‍⚖ #የህግ Scholarships 👨‍🏫 #LLB LLM Lectures #ለማንኛውም ጥያቄ አስተያየት👇👇 @Ethiolegalblogbot @ashufish https://telegram.me/Ethiolawblog
Show all...
የኢትዮጲያ የውል ህግ መሰረታዊ ሃሳቦች ( አጫጭር ዋና ዋና ነጥቦች)
Show all...
የኢትዮጵያና አለማቀፋዊ የተመረጡ የቴሌቪዥን ቻናል ፍሪኪዌንሲ sᴅ ʀᴇᴄᴇɪᴠᴇʀs ➝ 🆂🅳 ════════════ sᴀᴛᴇʟʟɪᴛᴇ - ᴇᴜᴛᴇʟsᴀᴛ(8°ᴡ) ════════════ ከዚህ ቀጥሎ የተዘረዘሩት ቻናሎች በየትኛውም ሪሲቨር የሚሰሩ ቻናሎች ናቸው። ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 【1】ɳαƭเѵεร - ሀገራዊ® ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ═══════════ 🅰️ ƒε∂ε૨αℓ - መንግስታዊ™ ═══════════ ▻◈Fana Tv➝11512 V 27500 ▻◈Walta➝11512 V 27500) ▻◈Etv News➝12645 V 27500 ▻◈Etv Ent➝12645 V 27500 ▻◈Etv Quan➝12645 V 27500 ▻◈MOE➝12521 V 27500 ▻◈ARTS tv➝11512 V 27500 ▻◈Afri health ➝11555 V 27500 ═══════════ 🅱️ ૨εɠเσɳαℓ - ክልላዊ ═══════════ ►◈Amhara Tv➝12521 V 27500 ►◈Southern Tv➝12521 V 27500 ►◈OBN➝12645 V 27500 ►◈SRT➝11177 V 27500 ══════════ 🅲 ρ૨เѵαƭε - ግልሰባዊ ══════════ ▪️Hagerie Tv ➝11512 V 27500 ▪️Balageru Tv➝12521V 27500 ▪️Kana Tv➝11512 V 27500 ▪️EBS ➝(10971 H 27500) ▪️Tv9 Ethio➝12521 V 27500 ▪️Asham tv➝11512 V 27500 ▪️Ethio Lijoch➝11315 V 27500 ▪️Nahoo ➝11512 V 27500 ▪️OBS Tv ➝11512 V 27500 ══════════ 🅳 ρσℓเƭเ૮ร - ፖለቲካዊ ══════════ 🕹DW international ➝11555 V 27500 🕹Tigray tv ➝11555 V 27500 🕹TMH ➝12645 H 27500 🕹OMN➝11555 V 27500 🕹ONN➝12604 H 27500 🕹SMN➝ 11555 V 27500 🕹VOA ➝12399 V 27500 🕹FIB Tv➝11177 H 27500 🕹GNN➝11555 V 27500 ═════════ 🅴 ε૨เƭ૨εαɳ-ኤርትራዊ ═════════ ▪️Eritrea Tv ➝11747 V 27500 ▪️RTA Eritrea 12521 V 27500 ▪️ERISAT➝11315 V 27500 ════════ 🅵 ૨α∂เσร - ራዲዮ ════════ 📻DW FM (11595 V 27500) 📻DW A2 (11977 V 27500)ዶቼዌ 📻Fana FM ( 11512 V 27500) 📻Fana National ( 11512 V 27500) 📻Ethiopia radio (12645 V 27500) 📻Amhara Radio (12645 V 27500) 📻Debub FM 100.9 (12521 V 27500) 📻FM 104.7 (12521 V 27500) 📻FM 97.1 (12645 V 27500 📻FM 96.3 (12687 V 30000 📻Bahidar FM (12645 V 27500 📻OBN radio (12521 V 27500 📻OBN Education (12521 V 27500 📻FM Addis 97.1 (12645 v 27500) 📻ERI radio 1&2 (11747 V 27500) 📻Radio Erena (11679 V 27500 📻Radio Simret( 11679 V 27500 📻ERI radio2 (11747 V 27500) 📻ES radio (11219 H 27500) 📻European (12150 H 27500 📻BBC(E)(A) (11483 H 27500 📻 X-FM 11555 V 27500 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 【2】 ɱσѵเεร - የፊልም ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🎥Mix ➝11488H 27500 📽BOX MOVIES ➝12562 V 27500 📽Majestic 10873 V 27500 📽NUMIDIA TV ➝10922 V 27500 🎥DARBAKA ACTION ➝11411 H 27500 🎥Taxi Elshara➝11411 H 27500 🎥KBS world ➝11938 V 27500 🎥Hollywood hor➝125642 V 27500 🎥All MBC➝11471V 27500Max የለም 🎥Zee aflam➝11938 v 27500 🎥Dubai one➝12418 H 27500 🎥Zee alwan➝11938 V 27500 🎥Imagine movies➝12360 v 27500 🎥KTV CH2➝11678 v 27500 📽B4U Aflam➝11938 H 27500 📽B4U plus➝12226 H 27500 📽OSN ➝11862 V 27500 📽NJOOM Holly➝12564 V 27500 🎥 Nessma➝12207 V 27500 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 【3】ɳαƭµ૨ε - የተፈጥሮ® ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🦉AD Nat Geo ➞12226 H 27500 🦉 Al jezeera Doc.➞10971 V 27500 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 【4】รρσ૨ƭร - የአረብ ስፖርት® ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🏐Ad sport 1&2➝ 12226H 27500 ⚾️Kuwait sports ➝11678 V 27500 🏐Sharjah sport ➝11013 V 27500 ⚾️ Dubai sports 2&3 ➝ 12418 H 27500 🏐Dubai racing 1➝12322 V 30000 ⚾️Dubai racing 2➝12418 H 27500 🏐Nile sport ➝11843 H 27500 ⚾️Program Nat➝11680 H 27500 🏐OnTime Sport 1&2➝10853 H 27500 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 【5】ɳεωร -የዜና ቻናሎች® ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🌏 CNN (12226 H 27500) 🌍 BBCW ( 11766 H 27500) 🌍 Al jezeera (10971 V 27500 🌍 CGTN (12015 V 27500) 🌍 France 24 ( 11977 V 27500) 🌍 NHK world (12015 V 27500) ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 【6】ɱµรเ૮ร- የሙዚቃ® ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🎙free tv (11900 V 27500) 🎙Mazzika(11900V 27500) 🎙Med Music HD (11636 V 27500) 🎙M Music 11526 H 27500 🎙Kurmax music HD 12728 V 27500 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 【7】COVID 19 - Live info ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ♨️Al Jazeera Mubasher ➝10971 V 27500 ♨️Palestine Live ➝12645 H 27500 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 【8】૨εℓเɠเσµร - መንፈሳዊ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ✞ᴏʀᴛʜᴏᴅᴏx - የኦርቶዶክስ ተዋህዶ™ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ✟EOTC ➝12521 v 27500 ✟EOTCMK➝11555 V 27500 + ᴘʀᴏᴛᴇsᴛᴀɴᴛ - የፕሮቴስታንት™ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ✝️Bethel Tv➝ 10815 H 27500 ✝️Jesus wonderful ➝11094 H 27500 ✝️Kale Awadi Tv ➝10815 H 27500 ✝️IFA FAYNA TV ➝11094 H 27500 ✝️GMM➝11595 V 27500 ✝️mar-cil ➝10815 H 27500 ✝️Christ Army Tv➝10815 H 27500 ✝️Anointing tv ch➝10815 H 27500 ✝️Arara Tv➝11555 V 27500 ✝️Glory Of God➝11096 H 27500 ✝️Vision Tv ➝11177 H 27500 ✝️SBN Global➝ 11392 V 27500 ✝️EMCITV ➝12686 H 27500 ✝️Faris Tv ➝12604 V 27500
Show all...
የወንጀል ፍትህ አስተደደር ምክክር መድረክ *********************************** የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት በአዲስ አበባ ክፍለ ከተማ ከሚገኙ የጠቅላይ ዓቃቢ ህግ ጽ/ቤት እና የፖሊስ መመሪያ ኃላፊዎች ጋር ዛሬ ጥቅምት 30/2013 ዓ፣ም ምክክር መድረክ አካሄዷል፡፡ በዚህ የምክክር መድረክ ላይ የተፋጠነ ፍትህ አሰጣጥ (Real Time Dispatch) በፍርድ ቤቱ የተካሄደ ጥናት በሕግ ጥናት እና ድጋፍ ክፍል አስተባባሪ አቶ ቃለእግዚአብሔር ጎሳዮ በኩል የቀረበ ሲሆን ፈጣን ፍትሕ አሰጣጥ ላይ እያጋጠሙ ያሉ ችግሮች እና የወደፊት የአሰራር ሁኔታዎች ላይ ውይይት ተካሄዷል፡፡ በውይይቱም ወቅት ተሳታፊዎች ያነሷቸውን ሀሳቦች በግብአትነት በመውሰድ ሰነዱ የሚዳብር እና በቀጣይነትም ሰነዱ ለፍትህ አካላት አብይ ኮሚቴ የሚላክ መሆኑን መድረኩን የመሩት የፍርድ ቤቱ ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ ፉአድ ኪያር ገልጸዋል፡፡ Federal First Instance Court Of Ethiopia
Show all...
🎤🎤ማስታወቂያ🎤🎤🎤🎤 ❤️ውድ እና የተከበራችሁ የወሎ ዩኒቨርስቲ ተመራቂ ተማሪዎቻችን በሙሉ❤️❤️❤️❤️ በ 2012 ዓ.ም ተመራቂ የነበራችሁ በሕንጻ ብሎክ 32,35,እና 36 ተመድባችሁ የነበራችሁ ተማሪዎች በሙሉ ነገ ማክሰኞ ጧት ንብረታችሁን እንድትወስዱ እናሳውቃለን። 📞ኮሚቴው📞📞📞!!!! @wulsu @wulsu @wollouniversity12
Show all...
ለወሎ ዩኒቨርሲቲ ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ‼️ በወቅታዊው ጉዳይ ክላስ ተቋርጦ እንደነበር ይታወቃል ነገር ግን ትላንት በነገርናችሁ መሠረት የመማር ማስተማሩ ሂደት Day One Class One ዛሬ የሚጀምር መሆኑን እየገለፅን በተለያዩ ምክንያቶች ዝግጁ ያልሆናችሁ እንዲሁም ወደ ግቢው ያልመጣችሁ ተማሪዎች ከአሁን ሰዓት ጀምሮ እንድትገቡና ክላሱን እንድትከታተሉ እናሳስባለን። #ማሳሰቢያ ወደ ክላስ ስትመጡ ማስክና ሳኒታይዘር መያዘዎን አይዘንጉ ክላስ ከገቡ በኃላም ርቀተዎን ጠብቀው ይቀመጡ።
Show all...
#ለዩኒቨርሲቲያችን_ተማሪዎች_በሙሉ በወቅታዊው ጉዳይ ተቋርጦ የነበረው የመማር ማስተማር ሂደት ከነገ ሰኞ ማለትም ከቀን 30/03/2013 የሚጀምር መሆኑን በደስታ ለመግለጽ እንወዳለን። #ወሎ_ዩኒቨርሲቲ #የፍቅር_እና_የጥበብ_ዩኒቨርሲቲ #university_of_love_and_wisdom @wollouniversity12 @wollouniversity12
Show all...
Where are the lawyers, the natural leaders in Ethiopia!? Most of the greatest leaders and change agents in the world are Lawyers. The notable ones being Abraham Lincoln, Gandhi, Mandella, Barack Obama, even the President-Elect Joe-all Lawyers. What about in Ethiopia? Lawyers are busy with rhetorics and opportunism while others play the game (of course, very badly). So, Comrades, it is time to live up to what the discipline is all about-leadership! Come out from your temporary refuge and lead the nation to leave some legacy behind. Or else, you will remain playing Low-year! By Moges Zewdu Teshome @lawsocieties https://t.me/lawsocieties
Show all...
🎲ከ አንድ ዩኒቨርሲቲ ወደ ሌላ መዘዋወር አይቻልም‼️ @ethiostudente https://t.me/joinchat/AAAAAFjmHytEWWbWoq3PAQ
Show all...
♻️ 𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞 | ሼር ♻️
❤️Law Of Attraction‼️ Life is short ......... Draw a line.....‼️ https://t.me/lawsocieties
Show all...
An opportunity for all Africans interested in writing about IHL ICRC has organized a competition of best published articles on international Humanitarian Law in Africa. Submit your published articles to enrich the African literature on IHL for a prize of 1000 USD. You can submit your articles that have been published from September 1, 2019 to December 31, 2020. https://aauihlclinic.wordpress.com/2020/08/24/an-opportunity-for-all-africans-interested-in-writing-about-ihl/ ጥያቄ ና አስተያየት ለመስጠት   👉 @ethiolawblogbot Share share ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ⚖ 👨‍⚖ @ethiolawblog ⚖ ⚖ 👩‍⚖ @ethiolawblog ⚖ ⚖ 👨‍⚖ @ethiolawblog ⚖ ╚═══════════╝
Show all...
በትግራይ ክልል የሐሰት ፕሮፓጋንዳ በሚነዙ መገናኛ ብዙኀን ላይ እርምጃ ሊወሰድ ይገባል ‼️ በትግራይ ክልል የሐሰት ፕሮፓጋንዳ የሚነዙና በህዝቡ ውስጥ ውዥንብር የሚፈጥሩ መገናኛ ብዙኀን ላይ እርምጃ እንዲወሰድ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አሳሰበ። የምክር ቤቱ አፈ-ጉባኤ አደም ፋራህ በክልሉ ያለውን ወቅታዊ ሁኔታ በመጠቀም ከህገ-መንግሥቱ ጋር በሚቃረን መልኩ ሁከትና ብጥብጥ እንዲፈጠርና አገር እንዲተራመስ በሚሰሩ መገናኛ ብዙኀን ላይ ቁጥጥር እንዲደረግም ጥሪ አቅርበዋል። አፈ ጉባኤው "ህገ-መንግሥታዊ መብት በሚጥስ መልኩ በሚንቀሳቀስ የመገናኛ ብዙኀን ተቋም ላይ ተገቢ እርምጃ ሊወሰድ ይገባልም" ብለዋል። ሥልጣን የተሰጣቸው ተቋማት ህገ-መንግሥቱንና መገናኛ ብዙኀን አስመልክቶ የወጡ ህጎች አፈጻጸምን በመከታተል ጥሰት በሚፈጽሙ አካላት ላይ ህጋዊ እርምጃ እንዲወስዱ ነው ያሳሰቡት። አፈጉባኤው በህገ-መንግሥቱ መሠረት የፌዴሬሽን ምክር ቤት በመፈቃቀድና በእኩልነት ላይ የተመሰረተ ሕብረ ብሔራዊ አንድነት እንዲዳብር ይሠራል ነው ያሉት። አፈ-ጉባኤው መገናኛ ብዙኀን የጋራ ማንነት ለመፍጠር መሥራት እንደሚገባቸው ጠቁመው፣ ከዚህ በተቃራኒ የሚሰሩ ካሉ ተገቢ እርምጃ ሊወሰድባቸው እንደሚገባ ነው ያሳሰቡት። @Esat_tv1 @Esat_tv1
Show all...
ሼር/share
ኤርትራ፤ ኢትዮጵያን ለመደገፍ ዝግጁ ነኝ አለች::‼️ ኤርትራ የተሸነፈውን የህወሃት ጦርን ለመደምሰስ ሰራዊቷን ወደ ትግራይ ክልል አትልክም ሲል ለኤርትራ መንግስት ቅርበት ያለው ምንጭ ጠቅሶ የኤርትራ ኘረስ ዘገበ።ሆኖም በኢትዮጵያ መንግስት ጥያቄ የሚቀርብለት ከሆነ ወታደራዊ ድጋፍ እንደሚያደርግ አስታውቋል። የኤርትራ ፖሊሲ የማይለወጥ አይደለም ያለው ዘገባው ከኢትዮጵያ ጣልቃ እንድንገባ ከተጠየቅን የኢትዮጵያን መንግስትን ለማገዝ የተቻለንን ሁሉ እናደርጋለን ብሏል ምንጩ ፡፡ ይህ በእንዲህ እንዳለ በመቶዎች የሚቆጠሩ የህወሃት ወታደሮች በፈቃደኝነት ለኢትዮጵያ ወታደሮች እራሳቸውን መስጠታቸውን የኤርትራ ኘረስ በዘገባው የጠቆመ ሲሆን ጥቂት የማይባሉ የህወሓት ተዋጊዎች ደግሞ ለኤርትራ ድንበር ጠባቂ ወታደሮች በሰላም እጃቸውን እየሰጡ ነው ብሏል። @Esat_tv1 @Esat_tv1
Show all...
ሼር/share
ETHIOPIAN WOMEN LAWYERS ASSOCIATON ANNOUNCEMENT FOR INTERNSHIP The Ethiopian Women Lawyers Association would like to have internship service that assists its Legal Aid Service Department for five months. Hence, it invites interested and qualified applicants who can fulfill the under mentioned criteria to apply by sending their Curriculum Vitae and application letter on email [email protected] for seven working days counting from the day of this announcement. Applicants are expected to fulfill the next criteria. • Female law student from graduating class who is ready for internship service • Passionate to serve women seeking legal aid service • Possible exposure to data entry experience will be a plus Duty Station: Head Office of Ethiopian Woman Lawyers Association located at Addis Ababa, Kirkos Sub-city, around Mexico Square (Genet Hotel, opposite to Land Mark Hospital). For any additional information, please call and email @: +251 911 12 60 30, +251 0115 508783 [email protected] and [email protected] @y2123
Show all...
የመቀጮ ስምምነት • አንደኛው ወገን ግዴታውን ያልፈጸመ ወይም አጉድሎ ወይም አዘግይቶ የፈፀመ እንደሆነ የሚከፍለውን የገንዘብ መጠን በግልጽ በመለየት ተዋዋዮቹ አስቀድመው በውላቸው ላይ የሚወስኑት የካሳ መጠን አንደኛው ወገን ግዴታውን ያልፈፀመ እንደሆነ ወይም አጉድሎ ወይም አዘግይቶ የፈፀመ እንደሆነ የሚከፍለውን መቀጮ ተዋዋዮች አስቀድመው በውላቸው ለመወሰን ይችላሉ፡፡ ባለገንዘቡ መቀጫ /ገደብ/ ሊቀበል የሚገባው ውሉ ባለመፈፀሙ ኪሣራ ለመጠየቅ በሚችልበት ጊዜ ሁሉ እንደሆነ ነው፡፡ ባለገንዘቡ ኪሣራ ባይደርስበትም የተዋዋለው መቀጫ /ገደብ/ ሊከፈለው ይገባል፡፡ ሰ/መ/ቁ. 58258 ቅጽ 12፣ ፍ/ህ/ቁ. 1889፣ 1891፣ 1892/1/ ባለዕዳው ለውሉ አለመፈፀም ምክንያት በመሆኑ የተነሣ በባለገንዘቡ ላይ የደረሰው ጉዳት በመቀጮ ስምምነቱ ከተወሰነው በላይ ሊሆን ቢችልም ባለዕዳው በመቀጮ ውሉ ከተመለከተው የጉዳት ኪሣራ ገንዘብ ጣሪያ በላይ ባለገንዘቡን እንዲክስ አይገደድም፡፡ ሰ/መ/ቁ. 69797 ቅጽ 14፣ ፍ/ህ/ቁ. 1731፣ 1889 በልዩ ሁኔታ የተደገነጉ ድንጋጌዎች ተዋዋዮች የሚያደርጉትን የመቀጮ ስምምነት መጠን የሚገድቡና የሚከለክሉ በሆነ ጊዜ የመቀጮ ስምምነትን የሚፈቅደው የፍትሐብሔር ህግ ቁጥር 1889 ድንጋጌ ተፈጻሚ አይሆንም፡፡ የብድር ገንዘብ አመላለስን አስመልክቶ ተበዳሪው የብድር ገንዘቡን በውሉ በተጠቀሰው ጊዜ ከመክፈል የዘገየ እንደሆነ ለአበዳሪው በኪሣራ መልክ የሚከፍለው በፍትሐብሔር ህጉ በተደነገገው መሠረት የወለድ ገንዘብ እንደሆነ በፍትሐብሔር ህግ ቁጥር 2489 ንዑስ አንቀፅ 1 የተደነገገ ሲሆን በህግ ከተፈቀደው የወለድ መጠን በላይ ተበዳሪው መቀጫ እንዲከፍል የሚደረግ ስምምነት ፈራሸ እንደሆነ በፍትሐብሔር ህግ ቁጥር 2489 ንዑስ አንቀፅ 2 በግልፅ ተደንግጓል፡፡ በተጨማሪም ብድሩ በውሉ ጊዜ ካልተመለሰ ተበዳሪው የተወሰነ የገንዘብ መጠን በመቀጮ እንዲከፍል የሚደረግ ስምምነት የየፍትሐብሔር ህግ ቁጥር 2489 ንዑስ አንቀፅ 2 አስገዳጅ ድንጋጌን የሚጥስና ህጋዊ ውጤት የሌለው ነው፡፡ ሰ/መ/ቁ. 59882 ቅጽ 12፣ ፍ/ህ/ቁ. 1889፣ 2489 ተዋዋዮች በወለድ የሚከፈለውን ገንዘብ በዓመት በመቶ ከአስራ ሁለት በላይ እንዲሆን ለመዋዋል እንደማይቻል በፍ/ሕ/ቁጥር 2479/1/ የተመለከተ ከመሆኑም በላይ በወለድ የሚከፈለው ገንዘብ በመቶ አስራ ሁለት በላይ በዓመት እንዲሆን በጽሑፍ የተደረገ ውል ቢኖር እንኳ ተበዳሪው በመቶ ዘጠኝ ብቻ በዓመት ወለድ መክፈል እንዳለበት በፍ/ሕ/ቁ. 2479/3/ በአስገዳጅ ሁኔታ ተደንግጓል፡፡ ከዚህ አንፃር ተዋዋዮች የብድርን ገንዘብ እጥፍ አድርጐ ለመክፈል መስማማትን ሕጉ አይፈቅድም፡፡ ሰ/መ/ቁ. 43372 ቅጽ 8 ፣ ፍ/ህ/ቁ. 2479(1) እና (3) @HenokTaye Join Source Ethiopian Legal Brief
Show all...
ስለ ፍርድ ማስፈፀሚያ ንብረት --------------------------------------- 💥የፍርድ ባለመብት የሆነ ግለሰብ በፍርድ ቤት በነበረው ክርክር የፍርድ ባለዕዳ የተረከበውን ንብረት እንዲመልስ ከተወሰነና የፍርድ ባለዕዳ የያዘውን ንብረት ሲጠቀምበት የቆየ ከነበረ ወለድና ሌሎች ተጨማሪ ክፍያ እንዲከፍል መደረጉ የሕግ መሠረት ይኖረው ይሆን? 💥እንዲህ አይነት ሁኔታ በሚያጋጥምበት ጊዜ የፍ/ሕ/ቁ 1751;1803:2475 ድንጋጌዋችን አጣምሮ በመውሰድ ምላሽ መስጠት እንደሚቻል የሰበር ሰሚ ችሎት በቅፅ 23 ከሰጠው ውሳኔ ስናየው 💥 የፍርድ ማስፈፀሚያ ይሆናል የተባለን ንብረት የፍርድ ባለዕዳ ንብረቱን ሲጠቀምበት መቆየቱ የተረጋገጠ ሲሆን የፍርድ ባለገንዘብ በዚሁ ጊዜ ውስጥ ከዋናው ገንዘብ በተጨማሪ የፍርድ ባለዕዳ ለባለገንዘቡ ወለድ የመክፈል ሐላፊነት የሌለበት ስለመሆኑ አስገዳጅ የሕግ ትርጉም ሰጥቷል። በመ/ቁ136653 በቅፅ23 @HenokTaye join ☝️☝️☝️☝️☝️🇪🇹
Show all...