en
Feedback
ሲዲ ስፖርት/CD Sport

ሲዲ ስፖርት/CD Sport

Open in Telegram

ክላሲክ እና ዳይናሚክ ስፖርት በዩ-ቱብ https://youtube.com/@Classicdynamicsportofficial?si=Yk8kAbDyLZZzoTp- ሲዲ ስፖርት በአራዳ ራዲዮ 95.1 - ትክክለኛ የሀገር ዉስጥ እና የባህርማዶ ስፖርታዊ መረጃዎችን የሚያገኙበት ቻናል። "ሙያን ለሙያተኛ"

Show more
4 075
Subscribers
No data24 hours
-27 days
+6730 days
Posts Archive
ሪያል ማድሪድ ምባፔ እና ትሬንትን ባስኮበለለበት መንገድ ኢብራሂማ ኮናቴንም ከሊቨርፑል ለመውሰድ እየሰራ ነው።ኮንትራቱ ሊጠናቀቅ አንድ አመት ብቻ የቀረው ኮናቴን ውሉ እስኪጠናቀቅ ጠብቀው በቀጣዩ አመ
ሪያል ማድሪድ ምባፔ እና ትሬንትን ባስኮበለለበት መንገድ ኢብራሂማ ኮናቴንም ከሊቨርፑል ለመውሰድ እየሰራ ነው።ኮንትራቱ ሊጠናቀቅ አንድ አመት ብቻ የቀረው ኮናቴን ውሉ እስኪጠናቀቅ ጠብቀው በቀጣዩ አመት የክረምቱ ዝውውር በነፃ በማዘዋወር የመጀመሪያ ፈራሚያቸው ለማድረግ ውስጥ ለውስጥ እየሰሩ ነው።

ጅናሮ ጋቱሶ በይፋ የጣሊያን ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሁኖ ተሹሟል። "ጋቱሶ የጣሊያን እግርኳስ መለያ ነው።የጣሊያን ብሄራዊ በድን ማልያም ሁለተኛ ቆዳው ነው።"የፌደሬሽኑ ፕሬዝዳንት ግራቪና
ጅናሮ ጋቱሶ በይፋ የጣሊያን ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሁኖ ተሹሟል። "ጋቱሶ የጣሊያን እግርኳስ መለያ ነው።የጣሊያን ብሄራዊ በድን ማልያም ሁለተኛ ቆዳው ነው።"የፌደሬሽኑ ፕሬዝዳንት ግራቪና

የጋና የአመቱ ምርጥ ተጫዋች በመባል የተመረጠው ቶማስ ፓርቲ በቀጣይ ሳምንት ወደ ለንደን ይመለሳል።የአርሰናልን የቅድመ ዝግጅት በስፔን የሚቀላቀል ሲሆን እስካሁን አዲሱን የውል ማራዘሚያ ባይፈርምም በ
የጋና የአመቱ ምርጥ ተጫዋች በመባል የተመረጠው ቶማስ ፓርቲ በቀጣይ ሳምንት ወደ ለንደን ይመለሳል።የአርሰናልን የቅድመ ዝግጅት በስፔን የሚቀላቀል ሲሆን እስካሁን አዲሱን የውል ማራዘሚያ ባይፈርምም በቀጣይ ሳምንት ግን ነገሮች በፍጥነት እንደሚጠናቀቁ ይጠበቃል።

የጋና የአመቱ ምርጥ ተጫዋች በመባል የተመረጠው ቶማስ ፓርቲ በቀጣይ ሳምንት ወደ ለንደን ይመለሳል።የአርሰናልን የቅድመ ዝግጅት በስፔን የሚቀላቀል ሲሆን እስካሁን አዲሱን የውል ማራዘሚያ ባይፈርምም በቀጣይ ሳምንት ግን ነገሮች በፍጥነት እንደሚጠናቀቁ ይጠበቃል።

"በማንችስተር የናይትድ ልቆይ ወይስ አልቆይ የሚለውን ውሳኔ እስካሁን አልወሰንኩም።" ኦናና ዩናይትዳዊያን ይሸጥ ወይስ ይቆይ?
"በማንችስተር የናይትድ ልቆይ ወይስ አልቆይ የሚለውን ውሳኔ እስካሁን አልወሰንኩም።" ኦናና ዩናይትዳዊያን ይሸጥ ወይስ ይቆይ?

"ጓድኛየ ቢሆንም መልካም እድል አልመኝለትም።ምክንያቱም የማድሪድ አሰልጣኝ ስለሆነ ነው።ዣቪ አሎንሶ ምርጥ አሰልጣኝ እንደሆነ ግን እመሰክርለታለው።" ሀቪየር ማሻራኖ
"ጓድኛየ ቢሆንም መልካም እድል አልመኝለትም።ምክንያቱም የማድሪድ አሰልጣኝ ስለሆነ ነው።ዣቪ አሎንሶ ምርጥ አሰልጣኝ እንደሆነ ግን እመሰክርለታለው።" ሀቪየር ማሻራኖ

ፊፋ የአልአሀሊውን ተጫዋች የማስታወቂያ ፎቶ አንስቶታል።በክለቦች አለም ዋንጫ ላይ ሁሴን አልሽሀታ የተባለው የግብፁ ክለብ አልአሀሊ ተጫዋች ይህን የማስታወቂያ ፎቶ ሲነሳ "free Palstine/ነፃ
ፊፋ የአልአሀሊውን ተጫዋች የማስታወቂያ ፎቶ አንስቶታል።በክለቦች አለም ዋንጫ ላይ ሁሴን አልሽሀታ የተባለው የግብፁ ክለብ አልአሀሊ ተጫዋች ይህን የማስታወቂያ ፎቶ ሲነሳ "free Palstine/ነፃ ፍልስጤም" የሚል ባነር አንገቱ ጀርባ ላይ አድርጎ ነበር በሚል ነው።

አማድ ዲያሉ ወደ ሀገሩ አይቮሪ ኮስት አቅንቶ ከልጅነት ጓድኞቹ ጋር ተጫዉቷል።በጨዋታው ላይ የለበሱትን ጫማ ተመልከቱት
አማድ ዲያሉ ወደ ሀገሩ አይቮሪ ኮስት አቅንቶ ከልጅነት ጓድኞቹ ጋር ተጫዉቷል።በጨዋታው ላይ የለበሱትን ጫማ ተመልከቱት

የፈርኦኖቹ ንጉስ ዛሬ 33ኛ አመት ልደቱ ነው። በፕሪምየር ሊጉ ባሳለፍነው የውድድር አመት 29 ጎል ሲያስቆጥር 18 ደግሞ ለጎል አመቻችቷል። መልካም ልደት ሞ !! 🇪🇬🎂 ሲዲ ስፖርት/cd spor
የፈርኦኖቹ ንጉስ ዛሬ 33ኛ አመት ልደቱ ነው። በፕሪምየር ሊጉ ባሳለፍነው የውድድር አመት 29 ጎል ሲያስቆጥር 18 ደግሞ ለጎል አመቻችቷል። መልካም ልደት ሞ !! 🇪🇬🎂 ሲዲ ስፖርት/cd sport

ዛሬ የአባቴች ቀን ነው።ቀኑን በማስመልከት የማድሪዱ የመስመር አጥቂ ሩደሪጎ ከልጁ ጋር ይህንን ፎቶ ፖስት አድርጓል።እንኳን ለአባቶች ቀን አደረሳችሁ!!
ዛሬ የአባቴች ቀን ነው።ቀኑን በማስመልከት የማድሪዱ የመስመር አጥቂ ሩደሪጎ ከልጁ ጋር ይህንን ፎቶ ፖስት አድርጓል።እንኳን ለአባቶች ቀን አደረሳችሁ!!

ፖርቹጋል ከ ስፔን በቀጥታ ስርጭት ሊንኩን ተጭነው በቀጥታ ይመልከቱ https://www.youtube.com/live/Qvynq66JUsI?si=OgGrnvIn0FjxAVVG

ፒ ኤስ ጅ ከ ኢንተርሚላን ሊንኩን ተጭነው በቀጥታ ይከታተሉ https://www.youtube.com/live/XvbwrtZx2pY?si=QJfCvYqF6f4b3ROS

አርሰናል ከ ኒውካስትል ሊንኩን ተጭነው በቀጥታ ይመልከቱ https://www.youtube.com/live/fpwe6-5iaTo?si=3xC2LYk84qvwmbp5

ቸልሲ ከ ማንችስተር ዩናይትድ ሊንኩን ተጭነው በቀጥታ ይመልከቱ https://www.youtube.com/live/dd1okNmyOqY?si=FCVmKBUPctU6x0EY

ሊቨርፑል ከ አርሰናል በቀጥታ ስርጭት ሊንኩን ተጭነው ይመልከቱ https://www.youtube.com/live/IvJVVqPdazE?si=0KeLdWHqbaErsgya

ፒ ኤስ ጅ ከ አርሰናል በቀጥታ ስርጭት ሊንኩን ተጭነው ይመልከቱ https://www.youtube.com/live/d4WdYLklNJw?si=7S_jax93qR8ZExqI

ኢንተርሚላን ከ ባርሴሎና በቀጥታ ይከታተሉ https://www.youtube.com/live/d4WdYLklNJw?si=bQgrVCTLD5loC7Qd

ባርሴሎና ከ ኢንተርሚላን በቀጥታ ስርጭት ሊንኩን ተጭነው ይመልከቱ https://www.youtube.com/live/nvzve5QQLjo?si=b5kK6p3oeplcYV0w

አርሰናል ከ ክርስቲያል ፓላስ በቀጥታ ስርጭት ሊንኩን ተጭነው ይመልከቱ https://www.youtube.com/live/b52ICzRmEyA?si=PpXekcsYnkZtHDCz