ሲዲ ስፖርት/CD Sport
Open in Telegram
ክላሲክ እና ዳይናሚክ ስፖርት በዩ-ቱብ https://youtube.com/@Classicdynamicsportofficial?si=Yk8kAbDyLZZzoTp- ሲዲ ስፖርት በአራዳ ራዲዮ 95.1 - ትክክለኛ የሀገር ዉስጥ እና የባህርማዶ ስፖርታዊ መረጃዎችን የሚያገኙበት ቻናል። "ሙያን ለሙያተኛ"
Show more4 075
Subscribers
No data24 hours
-27 days
+6730 days
Posts Archive
4 075
ምራቅ የማይስውጥ ጨዋታ...ፒ ኤስ ጂ ከ ሪያል ማድሪድ ሊንኩን ተጭነው በቀጥታ ይመልከቱ
https://www.youtube.com/live/O5atIaPW6Ic?si=4XFG50CVOVXZy6Eg
4 075
ፒ ኤስ ጂ ከ ባየር ሙኒክ ምርጥ ጨዋታ ሊንኩን ተጭነው ይመልከቱ
https://www.youtube.com/live/Frs_aFYzPwQ?si=pVYfFFZM0xGUSTQn
4 075
ሾልኮ የወጣ...
በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የመክፈቻ ጨዋታ አርሰናል ከሜዳው ውጭ ኦልድትራፎርድ ላይ ማንችስተር ዩናይትድን ይገጥማል።
4 075
ሾልኮ የወጣ...
በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የመክፈቻ ጨዋታ አርሰናል ከሜዳው ውጭ ኦልድትራፎርድ ላይ ማንችስተር ዩናይትድን ይገጥማል።
4 075
ቶማስ ፓርቴ ከአርሰናል ጋር የሚለያይ መሆኑ ተረጋግጧል ሲል "ናው አርሰናል" የተባለ ገፅ ዘግቧል። የአርሰናል ደጋፊዎች አርቴታ ላይ ተቃውሟቸውን እያሰሙ ነው።
4 075
ቶማስ ፓርቴ ከአርሰናል ጋር የሚለያይ መሆኑ ተረጋግጧል ሲል "ናው አርሰናል" የተባለ ገፅ ዘግቧል። የአርሰናል ደጋፊዎች አርቴታ ላይ ተቃውሟቸውን እያሰሙ ነው።
4 075
+3
"ተጫዋች ማስፈረም እና ተጫዋች ማስመዝገብ ይለያያሉ።ባርሴሎና አሁንም የገንዘብ ስርዓቱን ማስተካከል ካልቻለ አዲስ ተጫዋች አንመዘግብለትም።" ዣቬር ቴባስ/የላሊጋው ፕሬዝደንት/
4 075
"በማድሪድ ቤት ያለው ስልጠና እስካሁን ከለመዱኩት የተለየ ነው።ጥራት ያለው ልምምድ ነው ያለው፣ኳሱ በጣም ይፈጥናል።" ትሬንት
4 075
"በማድሪድ ቤት ያለው ስልጠና እስካሁን ከለመዱኩት የተለየ ነው።ጥራት ያለው ልምምድ ነው ያለው፣ኳሱ በጣም ይፈጥናል።" ትሬንት
4 075
ፒ ኤስ ጂ ከ አትሌቲኮ ማድሪድ ሊንኩን ተጭነው በቀጥታ ይመልከቱ
ያልተሰሙ የዝውውር ጉዳዮችም ይዘናል
https://www.youtube.com/live/ZBrFNSZDNZQ?si=V-6fGdztklvkQQ4P
4 075
"ታማኝ የሊዮን ደጋፊ ነኝ።ማንችስተር ዩናይትድ በዩሮፓ ሊጉ ሲያሸንፈን ታምሜ ነበር።አሁን ህመሜን መርሻ አጋጣሚ አግኝቻለው።ማንችስተር ዩናይትድን በቀጣይ አመት በተቃራኒነት እስከምገጥም ቸኩያለው።" ሪያን ቸርኬ (አዲሱ የምንችስተር ሲቲ ተጫዋች)
4 075
የኦክላንድ ሲቲው አምበል የኮካኮላ ሽያጭ ክፍል ሰራተኛ ነው።ኦክላንድ ሲቲ በአለም የክለቦች ደረጃ 5074ኛ ላይ ተቀምጧል።ኦክላንዶች በባየር ሙኒክ 10-0 ተሸንፈዋል።
4 075
የእግር ኳስ ወቀጣ !!
የኒውዝላንዱ ኦክላንድ ሲቲ በጀርመኑ ባየር ሙኒክ 10 ለ 0 ተረመረመ። በፊፋ የክለቦች የአለም ዋንጫ ታሪክ ትልቁ የመሸናነፊያ ውጤት ሆኖ በክብረወሰንንነት ተመዝግቧል። ከጉዳት የተመለሰው ጀማል ሙሲያላ ሀትሪክ ሲሰራ ፣ ኪንግስሊ ኮማን ፣ ቶማስ ሙለር እና ማይክል ኦሊሴ ሁለት ሁለት ግቦችን በስማቸው አስቆጥረዋል።
ሲዲ ስፖርት/cd sport
4 075
ሪያልማድሪድ የአርሰናሉን የግራ መስመር ተከላካይ ማይል ሊዊስ ስኬሊን ለማስፈረም ውስጥ ለውስጥ መሰርሰር መጀመሩ እየተዘገበ ነው።ይሳካላቸው ይሆን?
