cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

የመላው አማራ ድምፅ

መሞት በቃን፣ መታረድ ሰለቸን። መሰደድ፣ መፈናቀል፣ መቃጠል በቃን። … መላው ዐማራ … እንዲህ ነው ትእግስትም ልክ አለው። ዝም ብሎ እየታረዱ ከመሞትና ከማለቅ ቢያንስ እየተፈራገጡ መሞት የአባት ነው። ዐማራ የበዛ ትእግስት ባለቤት አንድ አማራ ለሁሉም አማራ ሁሉም አማራ ለአንድ አማራ። ማነንታችን በእጃችን ነው!!እንደ መሴ ከችግር የሚያወጣን መሪ ለማግኘት እንደ ዮቶር ቅን መምህራን ያስፈለጉናል።

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
179Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Show all...
Ethio 360 Special Program ''የፋኖ አርበኛ ዘመነ ካሴ ቃል !!'' Friday May 13, 2022

Follow us on Facebook:

https://www.facebook.com/EthioJournalists

#Ethio360 #ZareMenAle #Ethiopia #Addisababa #Ethiopianpoltics #Ethiopian #AbiyAhmed #EthiopianFederalism #EthiopianElection #DrDanielBekele #Ethiopianflag #EthiopianRegions #habesha

በጎ የሠሩትን ማሰብ አለብን ። አለማሰብ ብዙ እየጎዳን ነው ። ለምሳሌ እነ አሳምነውን ፅጌ እነ አሰቻልው ደሴን እነ ሳሙኤል አወቀ እነ ጎቤ መለኬ ወዘት ማሰብ ከእኛ ከአማራ ወጣቶች የሚጠበቅብን ነው ምክንያቱም እኒህ ከቡዙዎች በተቂቱ የጠቀሰሁችው ከአባቶቻችው ሞቶ መኖርን የተማሮ ናቸው ከእነ በላይ ዘለቀ ከእነ እመይ ሚኒላክ ከእነ ቴዲ ሞቶ መወልድን ድግሞ ለእኛ አሰተምርውናል። “የሞተን አትርሳ ፣ የወደቀን አንሣ” ይባላል ። የሞተን ማንሣት አንችልም ፣ የወደቀን ማውሳት ጥቅም የለውም ። የሞተን ማውሳት ፣ የወደቀን ማንሣት ግን በረከት ብቻም ሳይሆን ሀይልም ይጨምራል ። የሞተን አለመርሳት ትምህርቱ ለትውልድ ሰፊ ስለሆነ ነው ። መልካም ሥራም ከመቃብር በላይ እንደሚኖር የሚያስገነዝብ ነው ። እኔም ስሞት እንዲህ እታሰባለሁ ብሎ ሰውን ለመልካም ነገር የሚያነሣሣ ነው ። አሁንም የአማራ ወጣት ሆይ “የምትሄድበት እንዳይጠፋህ የመጣህበትን አትርሳ” ። ባሮዎች ባለጠጋ ሲሆኑ መልሰው ባሮዎችን ያስለቅሳሉ የሚባለው ነገር በእኛ ላይ እይሆን ነው ። ይህ የሆን ግን እኛ ለባሮዎች በሰጠናቸው ክብር ልክ መክበር ስለአልቻሉ ነው ።ሰታከብረው አለከብርም ከለ የአባትችህ ልጅ መሆንህን ማሳይት ከአንተ ይጠበቃል ። ትናትም አባቶች ፋኖ ናቸው ዛሬም እኔም ፋኖ ነኝ ለምን የአባቶች ልጅ ነኝ የመጡበትን መርሳት የሚሄዱበትን ያስጠፋል ። “የወጣህበትን አትርሳ” ይባላል ። የወጡበትን መሰላል መገፍተር ተሰቅሎ መቅረት ነው ። የወጡበት መሰላል ለመውረድም ያስፈልጋል ። በእናቱ ሞት ላይ “እናቴ ሀብታሟ” እያለ ልጅየው ያለቅሳል ። አንዱ ሰውም “የእናትህን ሀብታምነት የምናውቀው የተዝካሯ ዕለት ነው” አለው ይባላል ። ይህ የሲዳምኛ ምሳሌያዊ አነጋገር ነው ። እናቴ ሀብታሟ እያሉ ማልቀስ ቀላል ነው ። ሀብቷ ግን መታሰቢያዋን ካላጠፋ እውነተኛ ነው ። አገር እናት ናት ። አገሬ ሀብታሟ እያልን ማልቀስ ይቻላል ። የሀብታምነቷ ምልክት ግን በጎ የሠሩትን ስታስብ ነው ። ታሪክ ያላቸው ተቀብረውባት ፣ ልብ ወለድ ታሪክ ያጻፉ ከነገሡባት ሀብታምነቷ ምን ላይ ነው ? ሀብታም የሚባሉ አገሮች ሁሉ ያለፈውን ቅርስና ያለፉትን ባለውለታዎች ያስባሉ ። የባለጠጋ አገር ምልክቱ ለትላንት እውቅና ለዛሬ ፣ የመኖር ነጻነት ሲሰጥ ነው ። ትልቁና እውነተኛው ሀብት የሰዎችን ውለታ ፣ ያለፉትን ባለታሪኮች አለመርሳት ላይ ያረፈ ነው ። አማራምየፋኖን መዐርግ መስጠት ሲያበዛ የፋኖዎች ተጋዳዮች እየበዙ ይመጣሉ ። አገር የደከሙላትን ማሰብ ስትጀምር ላገር የሚደክሙ ብዙዎች ይበዛሉ ። “አገሬ ለሠራላት አትሆንም” የሚል እሳቤ በትውልድ ላይ ካረፈ ያው ትውልድ አገርን ያጠፋታል ። የፋኖ ጀግንንትና መልካምነት “ነበር” የሚል ቃል አይስማማውም ። መልካምነቱና ጀግንነቱ እንደ እስትንፋስ የማይቆም ነገር ነው ። የፋኖም ስም እንዳይሰደብ የምናደርገው እኔ አማሮዎች ነን እንዳይወድቁ በመደገፍ ነው ። መንግስት ሆይ ውለታን መርሳት ዓመፀኝነት ነው ። ዓመፀኛ ገልብጦ የሚሄድ ነው ። ውለታን የሚረሳም ከፊቱ ያለውን ገበታ የሚደፋ ነው ። ሌላውን የሚረሳ እርሱም ይረሳልና ። ታሪክን የሚያጠፋ ታሪኩ ይጠፋል ። ትውልድን የሚያጠፋ ልጆቹን ያጠፋል ። ድሆችን የሚያጠፋ ዘመዶቹን ያጠፋል ። ነገ የሚታወስ ሰው ፣ የትላንቶቹን የሚያስብ ሰው ነው ። ያስተማሩንን ፣ ያገለገሉንን ፣ ያጽናኑንን ፣ አንድ ቀንም “አይዞአችሁ” ያሉንን ፣ አንደበት ሁነው የተሟገቱልንን ፣ ክንድ ሁነው የመከቱልንን አንረሳም ። ለአማራ ከእግዚአብሔር ብታች ፋኖዎች የዓይናችን ብርሃን ናቸው ። ያለ ፋኖ ዓይን ጌጥ ብቻ ነው ። #sitotawAdamu
Show all...
Show all...
Addis Ababa University main campus#fetadaily #donkey #ebc#abelbirhanu #miko #seyfu_on_ebs #ebstv

በምስራቅ ወለጋ ኪረሙ ወረዳ መንግስት አማራውን በሸኔ ለማስጠቃት እያሴረ መሆኑን ነዋሪዎች ተናገሩ ባህርዳር:- መጋቢት 26/2014 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ በምስራቅ ወለጋ ኪረሙ ወረዳ ሀሮ አዲስ አለም ቀበሌ የመንግስት የፀጥታ አካል የሆነው መከላከያ ሸኔን ለማጥፉት በመጀመሪያ እናንተ ከኦሮሞ ማህበረሰብ ጋር እርቅ መፈፀም አለባችሁ ብሎ የ17 ቀበሌዎች ነዋሪ አማራዎችን ካሰባሰበ በኋላ የአማራ ልጆችን ትጥቅ ማስፈታት እንደጀመረ ነዋሪዎቹ ለንሥር ብሮድካስት ተናግረዋል። ነዋሪዎች ለጣቢያችን ባሰሙት ቅሬታ እርቁ ከተፈፀመም በኋላ የዞን አመራሮች ኦነግ ሸኔንና አማራውን እኩል ወንጀለኛ ለማድረግ እየሞከሩና በአካባቢው የተሰማራው መከላከያም የእነዚህን አመራሮች ፍላጎት ለማሟላት እየሰራ ነው፡፡ የዞን አመራሮቹ አማራዎች በሸኔ እንዲጠቁ ፍላጎት እንዳላቸው ነዋሪዎቹ ተናግረዋል፡፡ መረጃ ሰጪዎቻችን 'አማራው እየሞተ ራሱን ለመከላከል የሚያደርገው ትግል ሊታዘንለት እንጂ እንደ ወንጀለኛ ሊያስፈርጀው አይገባም ብለዋል።' ነዋሪዎቹ ኦነግ ሸኔ እየተደራጀ ነው፤ በርካታ ወንድሞቻችን እየታገቱ እየተገደሉ ነው፤ ሸኔ አግቶ ብር ይጠይቅና ብሩን ተቀብሎ ሰዎችን ይገድላቸዋል፤ መከላከያ በየእለቱ እየመጣ የሚያንገላታው እኛን እንጂ ሼኔዎቹን አይደለም፤ ያሉበትን ስናመላክታቸው ወደቦታው አይሄዱም ብለዋል። መንግስት እንደዜጋው የሚቆጥረን ከሆነ የዘጋብንን መንገድ ከፍቶ ወደ ክልላችን በሰላም ያስገባን ሲሉም ጥሪያቸውን አስተላልፈዋል። ከዝግጅት ክፍላችን ጋር ቆይታ ያደረጉት ሌላው በኪረሙ ወረዳ ባጅን ቀበሌ ኗሪ የሆኑት ግለሰብ ከትናንት በስቲያ ሰላም ለማስከበር በሚል ሰበብ መከላከያ ወደ አካባው አቅንቶ 45 ሺህ ብር ዘርፏቸው መውጣቱን ገልፀውልናል። ገንዘቡን ቤት ሰብሮ ይዞት የወጣውም ሻለቃ ደረሰ የተባለ የመከላከያ አባል መሆኑን ለዝግጅት ክፍላችን ገልፀውልናል። በወለጋ ዛሬም አማራው በሰቆቃ መኖሩን ቀጥሏል። መንገድ ዝግ ነው። መንግስትም ለአካባቢው እንደወትሮው ትኩረት እንደነፈገው ነው። "መንገድ ይከፈትልን ሌላው ትርፍ ነው" ሲሉ መንግስትን ወቅሰዋል። ነዋሪዎቹ እንደሚሉት ኦነግ ሸኔን ለማጥፋት መንግስት ምንም ቁርጠኝነት የሌለው ብቻም ሳይሆን የአካባቢው ነዋሪ ቡድኑ ያለበትን ቦታ ሲጠቁም የመንግስት የፀጥታ ሃይሎች ጥይት ቀድመው በመተኮስና ምልክት በመስጠት እንዲሸሹ ያደርጋሉ፡፡ የተወደዳችሁ ተመልካቾች ከአካባቢው ኗሪዎች ጋር በስልክ ያደረግነውን ቆይታ በዩቱዩብ ቻናላችን እንድትከታተሉ እንጋብዛለን። ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች የአይበገሬዎቹ ልሳን:- ቴሌግራም :- https://t.me/asharamedia24 Facebook :- https://www.facebook.com/asharamedia24 youtube :- https://www.youtube.com/channel/UChir2nIy58hlLQRYyHIQeHA
Show all...
Ashara Media - አሻራ ሚዲያ

ስልክ፥ +251984000629 ዩትዩብ፥

https://bit.ly/33XmKro

የሚቃወም አማራ አለ ❓❓❓ @NISIREamhra
Show all...
⭕️ "መበልፀግ ጥሩ ነው። ነገር ግን መጀመሪያ ከዘረኝነት ውጡ❗️ ይህንን ራስ ምታት የሆነ የክልል አወቃቀርም አሻሽሉ❗️ 💚💛❤️ ባንዲራችንንም አክብሩ❗️" ©- አርቲስት አበበ ወርቁ @NISIREamhra
Show all...
ወደድክም ጠላህ አሁን ያለንበት ጊዜ የ16ኛዉ ክ/ዘመን የግራኝ አሰላለፍ ነው ለኢትዮጵያ ክብርና አንድነት ዘመኑን ሁሉ ሲወድቅና ሲዋደቅ የኖረ ህዝብ ዛሬ በዚህ ደረጃ ስልጣን ላይ ባለ እኩይ ፅንፈኛ ቡድን አማራዉ ባቀናት ሀገሩ ተገፍቶ ሜዳ ላይ ወድቋል። ይህ ስቃያ መናገር ወገንተኝነት ከመሰለህ አዎ በቃ!!! Ⓒስንታየሁ @TanaMedia2 @TanaMedia2
Show all...