Football Cinema
Open in Telegram
⚽ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ እና የተመረጡ የአውሮፓ ሊግ ጨዋታዎች በቀጥታ ኮመንቴሪ ባሉበት ይደርሳሉ።👍👌 ዓለም ዓቀፍ የእግር ኳስ ክስቶች እና አስደናቂ ታሪኮችን በልዩ አቀራረብ👍👌 ⚽ ጥልቅ እይታና ሚዛናዊ አቀራረብ መለያችን ነው! 👇Admin👇 👉 @alrightmama 👉 @AlrightMom1 👉 @Habtamumola
Show more1 341
Subscribers
-224 hours
-177 days
-4230 days
Posts Archive
1 341
አስቶን ቪላ ኒኮላስ ጃክሰንን ከቼልሲ ማስፈረሙን ይፋ አደረገ
አስቶን ቪላ ሴኔጋላዊውን የፊት መስመር ተጫዋች ኒኮላስ ጃክሰንን ከቼልሲ ለአምስት ዓመት በሚቆይ ውል ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል።
ለዚህ ዝውውር ቪላ 65 ሚሊዮን ፓውንድ የሚደርስ ገንዘብ ከፍሏል።
